💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15.1K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ረድ
Daru tewhid
ምርኩዝ በተባለው ፕሮግራም ላይ አቡበክር ፣ ዑመር እንዲሁም ሌሎች ሶሐቦች
الرَّحْمَنُ عَلَى الْعَرْشِ اسْتَوَىَ
በሚለው ዙርያ ዝም ብሎ ነው የሄዱት አቋማቸው አይታወቅም ብሎ ህዝቡን አምታቶ ሹብሀውን ለበተነው ሰውዬ በቂ ምላሽ።እሄንን ድምፅ ፋይል በተለያዩ ሶሻል ሚዲያዎች ሼር በማድረግ ትክክለኛውን የሶሀቦችን አቂዳ ለህዝቡ አድርሱት።

🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁላህ

      t.me/Darutewhide
ከኢማሙ አሕመድ ዱዓዎች ውስጥ አንዱ እንዲህ የሚል ነበር

اللهم مَن كان مِن هذه الأمة على غير الحق وهو يظن أنه على الحق ، فرُدَّه إلى الحق ؛ ليكونَ من أهل الحق

"አላህ ሆይ! ከዚህ ህዝብ ውስጥ ሐቅ ላይ እንደሆነ በማሰብ ከሐቅ ያፈነገጠን ሁሉ ከሐቅ ሰዎች ይሆን ዘንድ ወደ ሐቅ መልሰው።" [አልቢዳያ ወንኒሀያ: 10/329] [አልቢዳያህ ወኒሃያህ፡ 10/329]

=

የቴሌግራም ቻናል፡- t.me/IbnuMunewor
ችግራችን የእምነታችንን ድክመት ካለማወቃችን ጋር ሳይሆን፡ድክመታችን ገብቶን ለማጠንከር አለመስራታችን ላይ ነው።ብዙዎችቻን ለምንሰራቸው መጥፎ ተግባራቶች፡ምክንያቱ የእምነታችን መዳከም እንደሆነ እያወቅን እርሱን ችግር ለመቅረፍ እምነትን ለማማፋት አንሰራም።በስንፍና ላይ ስንፍና ይደራረብብናል።ድክመታችንን እያወቀን እጅ አጣጥፈን ዝም እንላለን።አላህ ቀጣይነት ያለው ጥንካሬን ይስጠን።

=
አቡ_ዑበይዳ፦ t.me/AbuOubeida
ባል እጁ ሲያነሳ ሚስት ማማሰያ ታነሳለች አሉ እ !?

ታድያ እንደት ልንኗኗር ነዉ ጎበዝ ህእ!?

=
አንዳንድ ሰው ጥሩ የሆነ ስራ እያለው በደህና እየተንቀሳቀሰ ሳለ፡ለምን አታገብ ሲባል፡ምን ተይዞ ይገባል ብሎ ሲመልስልህ…በስራ ከእርሱ ዝቅ ያለው በአላህ ላይ ጥሩ መመካት ያለው አላህን አምኖ ወደ ትዳር ሲገባ ስታይ፡ጉዳው ከገንዘብ ጋር ሳይሆን ከ"ኢማን" ጋር እንደሆነ ይገለፅልኃል።

=
አቡ ዑበይዳ ፦ t.me/AbuOubeida
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
አንዳንድ ሰው ጥሩ የሆነ ስራ እያለው በደህና እየተንቀሳቀሰ ሳለ፡ለምን አታገብ ሲባል፡ምን ተይዞ ይገባል ብሎ ሲመልስልህ…በስራ ከእርሱ ዝቅ ያለው በአላህ ላይ ጥሩ መመካት ያለው አላህን አምኖ ወደ ትዳር ሲገባ ስታይ፡ጉዳው ከገንዘብ ጋር ሳይሆን ከ"ኢማን" ጋር እንደሆነ ይገለፅልኃል። = አቡ ዑበይዳ ፦ t.me/AbuOubeida
▲▲
~ሐቂቃ በኔ ስር ከ 35 በላይ ሰራተኞች አሉ! ከነሱ ውስጥ 60% የሚሆኑት አግብተዋል።ልጁም አላቸው። እኔ የምከፍላቸውን ደመወዝ ስለማውቅ አንዳንዴ ግርምም፣ዕጁብ ይለኛል ምክኒያቱም የቱን ከየቱ እያደረጉት ነው በዚህ ብር ትዳርን የሚመሩት እላለሁ።

•ለካስ ወንድሜ አቡ ዑበይዳ እንዳልከው ጉዳዩ የብር ጉዳይ ሳይሆን የ ኢማን ጉዳይ ነው።አላህ መብቃቃትን ይስጠን!

=>የወንድም አቡ ሱፍያን ማያያዣ
t.me/AbuSufiyan_Albenan/4908
Audio
«ከቁርአን በላይ ጣፋጭ የለም።»

ቁርአን መስማት ነፍስን ያረጋጋል ልብን ያረጥባል የበሽታ ሁሉ መድሀኒት የአካል ህመም እና እንቅፋቶች ሁሉ መዳኒት ነው።

=

𝐓𝐞 ▸ t.me/https_Asselefya1
ሳዑዲ ላላችሁ እህቶች  የምትፈልጉትን  ጅልባብም ሆነ ቀሚስ ቀሽዋ ሽቲ ድሪዓ  እነዚህን እቃ ለምትፈልጉ ካሁን በኋላ በራችን ለናንተ ክፍት ነው እናደርስላችኋለን   እነዚህን ብቻ ነው መላክ የምችለው ለጊዜው  ሁሌ እንዳማረን እንዳይቀር ለምትሉኝ እህቶች ካሁን በኋላ ማዘዝ ትችላላችሁ
https://chat.whatsapp.com/EeTt7bsU2Y5AwTbebX11Ol
Audio
◾️ቁርአን አቀራር ለሚከብደው ሰው

ሀፊዝ ኢብኑ ሀጀር አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ።

۞ ቁርአንን (ሰለቸኝ ደከመኝ ሳይል) በተደጋጋሚ የሚያነብ የሆነ ሰው ምላሱ ይገራለታል። አቀራሩም (ቀስ በቀስ) ገር ይሆንለታል። በተቃራኒው ቁርአንን ችላ የሚል (በተደጋጋሚ የማይቀራ) ሰው ግን ምላሱ (በትክክል መቅራት) ይከብደዋል። አቀራሩንም አይገራለትም።

📚 فتح الباري (٧٩/٩)

𝐓𝐞⇘ t.me/https_Asselefya1
የጤና ባለሞያውን ህይወት እንታደግ!

አብዱ! ትላንት የጤና እክል ገጥሟቸው ድጋፉን እርዳታውን ለሹ ሁሉ ቀድሞ የሚደርስ ለህይወት መቀጠል ያለውን ሁሉ የሰጠ የጤና ባለሞያ ነበር።
ለአመታት በጤና ባለሞያነት በቆየባቸው አመታት አቅም የሌላቸውን ያለክፍያ እስከማስተናገድ ይደርስም ነበር!!

ዛሬ ግን ድጋፍ የሚጠይቅበት ጊዜ ላይ ደርሷል! ሁለቱ ኩላሊቶቹ ስራ በማቆማቸው፣ ህይወቱ አደጋ ላይ ነው! በዲያሌሲስ ለሶስት ወራት ቢቆይም ወጭውን መሸፈን ወደማይችልበት ደረጃ ተሻጋግሯል!!

ንቅለተከላ እንዲደረግለት አስገዳጅ ሆኗል!!

በአሁኑ ሰአትም በአዲስ አበባ ላንሴት አጠቃላይ ሆስፒታል(መገናኛ 24 አካባቢ) በሳምንት ሁለት ጊዜ ዲያሌሲስ እያከናወነ ይገኛል!

ካለን ላይ ቀንሰን እንታደገው ብላችሁ በተጠቀሰው አካውንት የላካችሁ፣ ስክሪን ሹት በውስጥ ላኩልን!!

ውድ ቤተሰቦቹ፣ ጌደኞቹና በስስት የሚናፍቃቸው ልጆቹ እንዲሁም የሱን የሞያ ድጋፍ የሚሹ ሁሉ ይጠብቁታልና ፣ አነሰ በዛ ሳንል የቻልነውን እናድርግ!!

1000584320323 Abdurehman seid/አብዱረህማን ሰይድ የሱፍ /የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ/
Audio
ትልቅ ክፍተት እየተየ ያለበት ጉዳይ....

ለዒልም ክብር መስጠት ያስፈልጋል !


ከደርስ የተቆረጠ አጭር ምክር


ሙሐመድ ሲራጅ

t.me/MedrestuImamuAhmed
t.me/Muhammedsirage
ቅናት የሚፈቀድበት ሁኔታ!

ከአቡ መስዕል አሽዓሪ (رضي ﷲ عنه) ተይዞ: ነቢዩ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿لَا حَسَدَ إِلَّا فِي اثْنَتَيْنِ : رَجُلٌ آتَاهُ اللَّهُ الْقُرْآنَ فَهُوَ يَقُومُ بِهِ آنَاءَ اللَّيْلِ وَآنَاءَ النَّهَارِ، وَرَجُلٌ آتَاهُ اللَّهُ مَالًا فَهُوَ يُنْفِقُهُ آنَاءَ اللَّيْلِ وَآنَاءَ النَّهَارِ﴾

“ቅናት በሁለት ነገሮች ካልሆነ በቀር አይፈቀድም። አላህ ቁርአን ሰጥቶት (አሳውቆት) በቀንም በማታ የሚቆምበት በሆነ ሰውና አላህ ገንዘብ ሰጥቶት በቀንም በማታ ወጪ በሚያደርግ (ሰደቃ በሚሰጥ) ሰው ላይ ነው።”

📚 ቡኻሪ (7141) ሙስሊም (815) ዘግበውታል

በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦

Telegeram፦ https://bit.ly/4ayf0xJ

Whatsup፦ https://bit.ly/486xnrS

Facebook፦ https://bit.ly/41zEZkk

Instagram፦ https://bit.ly/4arMbTx

X፦ https://bit.ly/41tIUPv

Youtube፦ https://bit.ly/41yPkNg
Audio
👉ሪይዐ አስከፊነቱ.....!

🎙በአብዱልጀባር ሙሀመድ ኑር

ቻናሉን ይቀላቀሉ👇
t.me/abduljebarmohammednur
አንቺ ያላስደሰተሺ ነገር ሁሉ እተዋለሁ
ያስደሰተሺ ነገር ሁሉ ደግሞ አደርጋለሁ የሚል ባሉካ ማግኘት እኮ መታደል ነዉ ። ያላችሁ አልሀምዱሊላህ በሉ አጥብቃችሁ ያዙ የሌላችሁ አላህ ይወፍቃችሁ !

=
أَلَا تُحِبُّونَ أَن يَغْفِرَ اللَّهُ لَكُمْ 07-09-1440
عبد الرزاق بن عبد المحسن البدر
《 أَلَا تُحِبُّونَ أَن يَغْفِرَ اللَّهُ لَكُمْ》

يروي الشيخ عبد الرزاق البدر حفظه الله قصة عجيبة ومؤثرة

https://t.me/https_Asselefya1