💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ለብቻሽ የተጋፈጥሻቸዉ ችግሮች ሁሉ የጥንካሬሽ "ማዕረግ" ናቸዉ።

🌱✍️🌱
አምልኮታዊይ የሆኑ ቃላትን በትክክል መጥራት አለብን
ኢብኑ ሙነወር
ሸሪዓዊይ የሆኑ አምልኮታዊይ የሆኑ ቃላትን መጠበቅ !!

🎙በኡስታዝ ሙሀመድ አህመድ ሙነውር ''ሃፊዘሁሏህ''

https://t.me/https_Asselefya1
እውነተኛ የውደታ ጥግ
በዒብኑ ሙነወር
✿↝ለአሏህ ብሎ የመዋደድ ጥግ

⇘መደመጥ ያለበት ግሩም ተግሳፅ!!

🎙በዑስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዞሁሏህ

↷↷↷↷↷↷↷↶↶↶↶↶
https://t.me/https_Asselefya1
☞ ሁለት አጅነብይ ሰዎች በሆነ አስፈላጊ ጉዳይ ላይ መነጋገርና መጻጻፍ ቢኖርባቸው ´`

መልእክታቸውን በተቻለ መጠን በአንድ ጊዜና በተሟላ መልኩ ማስተላለፍ ይኖርባቸዋል።
ማን? ምንድን? መቼ? የት? እንዴት? ለሚሉ ጥያቄዎች መልስ አካትቶ ያልያዘን ሃሳብ በማቅረብ የዉይይቱን ጊዜ ማራዘም ተገቢ አይደለም ማለት ነው።

ለዚህም ገላጭ ምሳሌው
"إن أبي يدعوك ليجزيك أجر ما سقيت لنا "
የሚለው አንቀጽ ነው።


𝐓𝐞 « t.me/https_Asselefya1
تلاوة مليئة بلجمال لايمل سمعاها مهما تستمع لها
﴿قل رب إما تريني…
رعد الكردي
ቀልብህ ውስጥ ያለውን በሽታ በአለም ላይ አሉ የሚባሉ ዶክተሮች እንዲያስወግዱልህ ብትሯሯጥ እንደ ቁርኣን ያለ ፈውስ በፍፁም አታገኝም!!

ሸይኽ ኡሰይሚን ረሒመሁላህ አል-ካፊያ አሻፊያህ(1/198)
↷↺ሀያእ ለሴት ልጅ ብቻ ሳይሆን ለወንድ ልጅም አስፈላጊ ነው! ወንድ ልጅ ሀያእ ሲኖረው አሳዳጊውን ያስመሰግናል! ሴቶች ለሱ ያላቸው ፍላጎትም እየጨመረ ይሄዳል!!!

( الكلم الطيبة189)

↷↷↷↷↷↷↷↷↷↷↷↷
t.me/abuUseyminabdurehman
Audio
📔ፈኑ ተጅዊድ ኪታብ ደርስ
〰➖〰➖〰➖〰➖


      ↪️  ክፍል   ❚

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

🎈የኪታብ  pdf ⇘⇘
t.me/https_Asselefya1/12370

⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
t.me/https_Asselefya1/12468
☞ " መዳንን ፣ ደስታን ፣ ከጥመትም ሰላም መሆን ምትፈልግ ከሆነ አደራህን በሰለፎች(በቀደምቶች) ጎዳና ላይ።"

✍[ ሼኽ ሳሊህ አል-ፈውዛን (ሐፊዘሁላህ) ]
✍️ጋብቻ ያሰብሽ እህቴ ከወንዶች እነዚህን ነገራቶች ተጠንቀቂ!!

....🖋 أبو الريس السلفي.
① ለመልክሽ ብሎ የሚያገባሽን ተጠንቀቂ, ምክንያቱም: ካንቺ የተሻለ ሲያያ ትቶ መሄዱ እርግጥ ነውና,

② ሲጃራ ፣ መጠጥ ፣ ጫት የሚመገብን ባል ተጠንቀቂ!ምክንያቱም: ገንዘብ አባካኝ ይሆንና በድህነት ትጎጂያለሽ አሊያም ጠጥቶ መቶ በዱላ መጫወቻ ያደርግሻልና,

③ ወለድ የሚበላን ተጠንቀቂ! ከአላህ ያጣላሻልና,

④ ሰላት የማይሰግድ ከሆነ ተጠንቀቂ! ምክንያቱም: ለጌታው ሀቅ ሳይቆም ላንቺ ለጊዜያዊ ሚስቱ ቆማለሁ ማለቱ ዘበት ነውና,

⑤ ቋጣሪ (የማይሰጥ)ባል ተጠንቀቂ!

⑥ ደዩስ ባል ተጠንቀቂ! ማለትም: ሚስቱ ፊልም፣ሙዚቃ፣ድራማ ወዘተ ስታይ ፀጥ የሚል ፀጥ ማለቱን ውዴታ ነው ብለሽ አትሰቢ አሰበልሽ የሚባለው አላህ ሀራም ያደረገውን ነገር ሲከለክልሽ ነውና,

⑦ ቀብር ዟሪ ባል ተጠንቀቂ! በቀብር ተወሱል፣ኢስቲጋሳ የሚያደርግ ለቀብር ዘብህ፣ነዝር የሚሳል ከሆነ ሙሽሪክ ተጠንቀቂ!

⑧ አስካሪን ነገር የሚሸጥን ተጠንቀቂ!

⑨ ደጋሚ ከሆነ ባል ተጠንቀቂ! ጀሀነም ይዞሽ ይጓዛልና,

10- ሙብተዲእ ባል ተጠንቀቂ! በሽታው መጋባቱ ይፈርልሽልና,

➧አይ እኔ አግብቼ ለውጠዋለሁ የምትይ እህት ወላሂ ከእርግብ የበለጥሽ እንጩጭ የዋህ ነሽ
من  تجالس تجانس" ነውና,

منقول
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
5ስት ምክሮች ለላጤዋ እህቴ
ሸይኽ ዑበይድ አልጃቢሪይ
«5 ስት ምክሮች ለላጤዋ እህቴ..»

↝ሶብር..
↝አላህ ማዉሳት ማብዛት(ዱዓ)..
↝የቂን (እርግጠኛ )መሆን.......

🎙ሸይኽ ዑበይድ አልጃቢሪይ

http://t.me/https_Asselefya1
ሶብር{ትዕግስት}
በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
✅ ሶብር {ትዕግስት}
〰➖〰➖〰


↷አንዳንዴ ወደኋላ መለስ ብለን እራሣችንን መፈተሽ ጥሩ ነውና ትዕግስታች ትዕግስት
ስለሚያስፈልገው እስኪ ከዚ ኮከብ መካሪያች መክርን እንቀበል!


↷ትዕግሥት ፍርሐት ሣይሆን የመፍትሔ አቅጣጫ ነው።
↷ትዕግስትን ተማር/ተለማመድ

↝የሆነ ሰው ስልክህ ላይ ደውሎ ማን ልበል ቢልህ እራስህ አይደል የደወልከው ብለህ ቱግ አትበል።

🎙በ𝐔𝐬𝐭𝐚𝐳 𝐈𝐛𝐧𝐮 𝐌𝐮𝐧𝐞𝐰𝐨𝐫

↷↷↷↷↷⇊🍃⇊↶↶↶↶
http://t.me/https_Asselefya1
http://t.me/https_Asselefya1
የቤታችን ድምቀት ሸይኽ ዓሊ ኢብን አብዱረህማን አልሁዘይፈይናቸዉ። ሲደመጡ ቢዉሉ የማይሰለቱ ሸይኽ አላህ ይጠብቃቸዉ!!ጋበዝኳችሁ🍁✍️
ስንመኝ ተለቅ አድርገን እንመኝ ምኞታችን ደግሞ እንደምናገኝ በአላህ ላይ እርግጠኛ እንሁን!ከዛማ የተመኘነዉ ሁሉ እናገኛለን።ሶብር+ጥንካሬ ይኑረን!

✍️
Audio
👌 የመን መጥተን መቅራት ይቻላልዴ ብላችሁ ለምትጠይቁ እህቶች!

🎤 abu mahir al assery
➬ይሰማል ከኢሞ ሰፈር የተገኘ ነዉ........!!
ሒዳየቱል_ሙስተፊድ_በኡስታዝ_አቡ_አብደላህ_ኢብንኸይሩ.apk
76.8 MB
የሂዳየቱል ሙስተፊድ ሙሉ ቂርአት ‼️
〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖

⇲ አንዴ ካወረዱት በኋላ ያለኔት መጠቀም ይችላሉ።

📲በአፕልኬሽን መልክ የቀረበ

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

↷↷⇣⇣↷↷⇣⇣↷↷⇣⇣↷↷⇣⇣
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10693
Audio
﴿إِنَّ اللَّهَ لا يَظلِمُ مِثقالَ ذَرَّةٍ وَإِن تَكُ حَسَنَةً
يُضاعِفها وَيُؤتِ مِن لَدُنهُ أَجرًا عَظيمًا﴾

🎙القارئ ريان المحيسني