💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
Audio
❝አዲስ ~ ሙሀደራ

ርዕስያማረ ህይወት!

በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

𝐓𝐞~ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
ከአረቦች የምወድላቸዉ ፀባይ ቢኖር ተጣልተዉ አይኳረፎም! ቤቱ እስቲነቃነቅ ተጯጩሀዉ ተሰዳድበዉ ሲበርድላቸዉ ሀቢቢ ሀቢቢቲ የሚባባሉ ህዕ¡ ምነዉ እኛም ሀበሾችእንደነሱ ብንሆን አንድም ቤተሰብ አይቆራረጥም ነበር¡ተማሪም ኡስታዙ አይቆራረጥም ነበር¡ ዘመድ ከዘመድም አይቆራረጥ ነበር¡............
✍️
قال ابن السماك رحمه الله تعالى:

"الدنيا كلها قليل،

والذي بقي منها قليل،

والذي لك من الباقي قليل،

ولم يبق من قليلك إلا قليل".

📚[سير أعلام النبلاء:٣٣٠/٨]


ኢብኑ ሰማክ አላህ ይዘንላቸው ና እንዲህ ይሉ ነበር ፤

ዱንያ ሁሏም ጥቂት ናት፣ ከሷም ውስጥ አሁን የቀረው ጥቂቷ ነው፣ ከቀረው ጥቂት ውስጥ ላንተ የሚደርስህ ደግሞ ጥቂት ነው፣ ከደረሰህ ጥቂት ውስጥ አሁን የቀረህ ደግም ጥቂቷ ናት ፡፡

ሲየሩ አዕላሚ ኑበላእ ( ሙጀ 8 ፡ ገፅ 330)

https://t.me/https_Asselefya1
ሸይኽ ኢብኑ ባዝ ረሂመሁላህ እንዲህ ብለዋል፦

አላህን በማውሳትና ቁርኣን በማንበብ ጊዜውን በአግባቡ የተጠቀመ ፣ ምርጥ ሰዎችን ጓደኛ አድርጎ የያዘ ከአኼራ ዝንጉ ከሆኑ ጓደኞች የራቀ፤  ቀልቡ ደግ እና የለሰለሰ ይሆናል።

              📚 [[አልፈታዋ 5/244]]

https://t.me/https_Asselefya1
ጌታዬ ሆይ!
በህልማችን እንጂ ላናያቸው እርቀው
ለሄዱብን ወዳጆቻችን በምህረትህና በእዝነትህ ክበባቸው
Forwarded from قناة أبي عبدالرحيم (አብዱራህማን ሹመት) (بِنْتْ أَرَاغَاوْ الْوَلُوِيَةِ)
📍እውቀት..

ኢማሙ አህመድ እንዲህ አሉ፦ የሰው ልጅን ከእንስሳት የለየው እውቀት ነው እውቀት ባይኖርማ ሰወች ልክ እንደ እንስሳት በሆኑ ነበር።

📚ኢዕላሙል ሙወቂዒን 182-2


https://t.me/abuabdirehim
ታላቅ ወንድሞች ጋሻ ናቸዉ።

የኔ ልብ አድርቆች አላህዬ ይጠብቅልኝ ዉድ ወንድሞቼ አላህ ቀጥተኛዉ መንገድ ይምራችሁ!
ምንም መነሀጂ ቢለየን ግን ስጋ ስጋ ነዉ ርቀዉ አይርቁም ተጣልተንም ተጯጩሀንም መልሰን እንታረቃለን¡
እወዳችሁ አለሁ አንድ ቀን እንደምትመለሱም ሙሉ ተስፍ አለኝ!

✍️የመንትዮች እናት የገጠሯ
☞እርግጠኛ ሁኑ። ዝምብለው የሚከታተሏችሁ፣በድብቅም የሚወዷችሁ፤ እንደሚወዷችሁም ሊነግሯችሁ የሚፈሩ አሉ። ብቻችሁን አይደላችሁም ለማለት ነው።

⇛ከቀልቦች መካከል አብሯችሁ እንዲሆን የምትመኙት ቀልብ ካለ ያስተሳስራችሁ ዘንድ መጀመርያ ከአላህ ለምኑ፣ ምክንያቱም ቀልቦች ሁሉ በአላህ እጅ ናቸው። እሱ ነው በስዉር ገመድ የሚያስተሳስራቸው።
إِنَّا لِلّهِ وَإِنَّـا إِلَيْهِ رَاجِعونَ

إنَّ لِله ما أخذ وله ما أعطى وكل شيء عنده بأجل مسمى... 
Audio
تلاوة تحبيرية لما تيسر من سورتي يونس والحديد


🎙 القارئ محمد اللحيدان
እወቅ! የቤት መሰረቱ ድንጋይና ሲሚንቶ ሳይሆን መልካም ሚስት ናት! ስለሆነም የትዳር አጋርህን በጥንቃቄ ምረጥ።

ሰማካ አ? አዎ እንደዣ ነው።
#النصف_من_شعبان

▪️قال العلامة ابن باز رحمه الله :

من البدع التي أحدثها بعض الناس: بدعة الاحتفال بليلة النصف من شعبان وتخصيص يومها بالصيام وليس على ذلك دليل يجوز الاعتماد عليه، وقد ورد في فضلها أحاديث ضعيفة لا يجوز الاعتماد عليها .

📓 مجموع الفتاوى : (1-186)
#النصف_من_شعبان

▪️قال العلامة ابن عثيمين رحمه الله :

الصحيح أن صيام النصف من شعبان أو تخصيصه بقراءة، أو بذكر لا أصل له، فيوم النصف من شعبان كغيره من أيام النصف في الشهور الأخرى .

📓مجموع الفتاوى : (20-23)

🍂
"" فوائد ودروس مشايخ ودعاة السلفيين في الحبشة ""
እወቅ! የቤት መሰረቱ ድንጋይና ሲሚንቶ ሳይሆን መልካም ሚስት ናት! ስለሆነም የትዳር አጋርህን በጥንቃቄ ምረጥ። ሰማካ አ? አዎ እንደዣ ነው።
🌳ላጃግናችሁ እስቲ ላጤዎች 👇👇

❇️ሙዓዝ ኢብኑ ጀበል ረዲየላሁ ዐንሁ ሊሞቱ ሲል በጠና በታመሙበት ሕመማቸው ላይ እንዲህ ብለዋል ፦
"አላህን ላጤ ሆኜ መገናኘት አልሻምና አጋቡኝ።"
(አል ኡም ሊሻፊዒይ 4/32)

👁ይህን ሁላ እያየኳ እኔ እንደ ኢብኑ ተይሚያ አላገባም የሚልምኮ አይጠፋም!

abu mahir al assery