💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
🌳ላጃግናችሁ እስቲ ላጤዎች 👇👇 ❇️ሙዓዝ ኢብኑ ጀበል ረዲየላሁ ዐንሁ ሊሞቱ ሲል በጠና በታመሙበት ሕመማቸው ላይ እንዲህ ብለዋል ፦ "አላህን ላጤ ሆኜ መገናኘት አልሻምና አጋቡኝ።" (አል ኡም ሊሻፊዒይ 4/32) 👁ይህን ሁላ እያየኳ እኔ እንደ ኢብኑ ተይሚያ አላገባም የሚልምኮ አይጠፋም! ✍ abu mahir al assery
አንቺ ደሞ:
ቁንጅናሽ ወደ ትዳር ሊያመራሽ ይችላል፡፡
ባህሪሽ ግን መልሶ ወደ አባትሽ ቤት ሊመልስሽ ስለሚችል ጠንቀቅ በይ!!!

منقول
ከመልካም ስነ ምግባሮች መገለጫዎች ውስጥ አንዱና የመጀመሪያው እውነተኝነት ነው።

    አሏህ እድህ ብሏል!

يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ ٱتَّقُوا۟ ٱللَّهَ وَكُونُوا۟ مَعَ ٱلصَّٰدِقِينَ
እናንተ ያመናችሁ ሆይ! አላህን ፍሩ፤ ከእውነተኞቹም ጋር ኹኑ፡፡

( _አል_ _ተውባ_ _119_)

   ነብዩም (ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል "እውነት ወደ መልካም ተግበር ይመራል መልካም ተግባር ደግሞ ወደ ጀነት ይመራል።

  አንድ ሰው እውነትን ብቻ በመናገሩ አላህ ዘንድ እውነተኛ ተብሎ ይፃፋል።

  ውሸት ወደ እኩይ ተግባር ያመራል እኩይ ተግባርም ወደ እሳት ይመራል። አንድ ሰው ውሸት በመነገሩ ምክንያት አላህ ዘንድ ውሸታም በመባል ይሰየማል።

   (ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል)

𝐓𝐞❝ http://t.me/https_Asselefya1
እውነተኛ ጓደኝነት ልብ ውስጥ የሚያሳድረው ልዩ ጣእም አለው። ስትገናኝ፣ ስትደዋወል ልብህን አድምጠውማ። ከድብርትህ አትነቃም? የሚስሰማህ እርካታ፣ እፎይታ፣ ሀሴት የለም?
ምናልባት በዚህ ካልተሰማህ ጓደኛህ ሲጎዳ፣ ሲቸገር፣ ሲሞት ምን ያክል እንደተሰማው ልብህን ጠይቀውማ። ከወትሮው የተለየ ስሜት ከሌለህ ግንኙነታችሁ ጓደኝነት የደረሰ አይደለም።
ወይም በሆነ ምክንያት ጓደኛህ ቢርቅህ አትረበሽም? አትጨነቅም? ደግሞ ደጋግሞ ከልብህ አልጠፋ እያለ አትቸገርም? ካልሆነማ ይሄ ትውውቅ እንጂ ጓደኝነት አይደለም።
ጓደኝነት ቦታውን ሲጠብቅ ትልቅ ኒዕማ ነው። ግን ምን ያክል ቦታ እንሰጠዋለን?! ተገቢውን እንክብካቤ ባለመስጠታችን ምክንያት ከስንት ጓደኞቻችን ጋር ተራርቀናል? እስኪ ያለ ተጨባጭ ምክንያት የተራራቅናቸው የድሮ ጓደኞችን እናስብ። አይሰማንም? ክፍተቱ ከየት በኩል ነበር? ተገቢ እርምጃስ ወስደናል?
የጓደኝነት አለም ከግጭት ፍፁም አይደለም። መቀያየም፣ መበዳደል፣ መተማማት ሊገጥመው ይችላል። ሆኖም ግን ሆደ ሰፊነት ካለ ይቀጥላል። ይቅር መባባል ከኖረ ይለመልማል። ቂም፣ ምቀኝነት፣ ትእቢት ባለበት ግን ጤናማ ጓደኝነት ይቀጥላል ማለት ዘበት ነው።
=

የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
የየት ሀገር መሆኑ ረሳሁት ግን .....

ያዉ ቁርስ እየበላችሁ ማለቴ ነዉ እ¡¡
ማንነትክን በወሬ ሳይሆን በተግባር አሳይ!!

" الكلماتُ قد تكذب !
لكن التصرفات دائماً تقولُ الحقيقة "


ንግግር ሊዋሽ ይችላል
ድርጊት ግን ሁሌም እውነትን ይመሰክራል።
የትዕግስት ፍሬዉ ጣፍጭ ነዉ። ተመከሩ እላችሁ አለሁ¡¡
Forwarded from ÂŤđ“𝐾𝐰𝐮𝐡𝐢𝐝 𝐀𝐧𝐝 𝐒𝐮𝐧𝐧𝐚𝐡 𝐜𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥»
ብዙ ሰዎች ያንችን ምንነት ሳይረዱ ህይወትሽን በብዙ መንገድ ይተረጉሙታል

➡️ዝምታሽን በ#ፋራነት
➡️ቅንነትሽን በ#ሞኝነት
🌹የሀላባ ልጆች ፍቅር ናቸዉ።

ሰዉ አይጠግቡ ሁለየ እንደ አድስ የሚያዬ ፍቅር ነገር ናቸዉ። My የሱና እህቶች አላህ ይጠብቃችሁ የምር መጥቼ እስከማያችሁኮ በጣም የምናፍቅ............✍️

ዘዋሪ የሚል አይጠፍም ህዕ ያዉ ዳር ይዤ ነዉ የተጓዝጉ አብሽሩ ህዕ! ይች ነገር➷ t.me/https_Asselefya1/10860 ደጋግሜ እየሰማሁዋት ነበር መንገድ ላይ!! አላህ ይጠብቅህ አቦ ! የሒበቱላህ አባት!!

✍️
« ረመዷንን እንዴት እንቀበለው ?? »
𝕬𝖇𝖚 𝖀𝖘𝖊𝖞𝖒𝖎𝖓
↪️አዲስ~ ሙሓደራህ
➖➖➖➖➖➖➖➖

❝ረመዷንን እንዴት እንቀበለው ?? ❞

« በሀዋሳ ከተማ አረብ ሰፈር መስጅድ የተደረገ!»

🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘
t.me/abuUseyminabdurehman
t.me/abuUseyminabdurehman
❝የወንድማችን አቡ አብዲረሂም ደርሶች በዋትሳፕ ለመከታተል ⇘⇘⇘⇘⇘⇘

https://chat.whatsapp.com/FUQLZPVWQ1u4fAYgQPb6gJ

❝ይቀላቀሉ➚➚➚➚➚➚➚
#لاإلــه_إلااللــه

▪️قـال الإمـام محمـد بن عبـدالوهـاب

حقيقــة لا إلــه إلا اللــه ،،
هو إفـراده بجمـيع العبــادات،،
وتخصيصـه بالقصـد والإرادات،،
ونفيـها عما سواه من جميع المعبودات ،،
التي نفتها لا إله إلا الله ،، وذلك بـ
•الكفــر بالطاغــوت ،،
•الإيــمان باللــه الــذي لا يبقــي في القلــب شيئــا لغيــر اللــه ،،

📓| الخطــب المنبــرية | 56



http://t.me/https_Asselefya1