💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
Forwarded from đŸ’ŽŘŁŮŘŽŮ’تِي عَيْشِي مَعَ الكِتٰابْ وَالسُّنَّة💎
✍️አድስ ተከታታይ ፁሁፍ ተንቢሃት
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️

➾ክፍል 1

    📚አጠቃላይ ህጎች
➖➖➖➖➖➖


♻️⓵ከእስልምና በፊት ሴት ልጅ የነበራት ቦታ!!

ከእስልምና በፊት የነበረው ዘመን ማለት ዐረቦችና ሌሎችም የአለም ነዋሪዎች ይኖሩበት የነበረው የጨለማ ( የጃሂል) ዘመን ማለት ነው ፤ ይህ ዘመን የአላህ መልክትን የሚያደርሱ መልክተኞች ባለመኖራቸው ሰዎች መንገድ የሳቱበት ዘመን ነበር ።

በሐዲስ እንደተነገረው በዚያ ዘመን አላህ ሱብሀነሁወተዐላ መሬት ላይ ያሉ ነዋሪዎችን ሁሉ ተመልክቶ በትክክለኛ መንገድ ላይ ያሉ አንድ አንድ የመፅሐፍ ባልተቤቶች  ( የሁዳ እና ነሷራ,) ቅሪት በስተቀረ ሁሉንም ዐረብ የሆኑትንም ያልሆኑትንም ሕዝቦች በድርጊታቸው ጠላቸው፤ በዚህ ወቅት ሴት ልጅ በአብዛኛው በተለይም በዐረብ ማህበረሰብ ውስጥ አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ትገኝ ነበር ።

የሴት ልጅን መወለድ ይጠሉ ነበር ፣ ይህን አስቸጋሪ ሁኔታ ከሚያሳዩ ነገሮች መካከል ፡

➲አንዳንድ ዓረቦች ሴት ልጅን ከነሒወቷ ይቀብሩ ነበር ።


➲ከፊሎቹ ደግሞ በሕይወት እንድትቆይ ቢተዋትም ውርደት የሞላበት ሕይወት አንድትገፋ ያደርጓት ነበር ።


➰አላህ ሱብሀነሁወተዐላ እንዲህ ይላል

▪وَإِذَا بُشِّرَ أَحَدُهُم بِالْأُنثَىٰ ظَلَّ وَجْهُهُ مُسْوَدًّا وَهُوَ كَظِيمٌ

"አንዳቸውም በሴት ልጅ በተበሰረ ጊዜ እርሱ የተቆጨ ኾኖ ፊቱ ጠቁሮ ይውላል፡፡"



▪يَتَوَارَىٰ مِنَ الْقَوْمِ مِن سُوءِ مَا بُشِّرَ بِهِ ۚ أَيُمْسِكُهُ عَلَىٰ هُونٍ أَمْ يَدُسُّهُ فِي التُّرَابِ ۗ أَلَا سَاءَ مَا يَحْكُمُونَ

"በእርሱ ከተበሰረበት ነገር መጥፎነት በውርደት ላይ ኾኖ ይያዘውን ወይስ በዐፈር ውስጥ ይደብቀውን (በማለት እያምታታ) ከሰዎች ይደበቃል፡፡ ንቁ! የሚፈርዱት (ፍርድ) ምንኛ ከፋ!



✍️ áŠ˘áŠ•áˆť አላህ ይቀጥላል..... ....

[ጆይን በማለት ወደ ቻናሉ ይቀላቀሉ}
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/beytbenatasselfyat
https://t.me/beytbenatasselfyat
💎أُخْتِي عَيْشِي مَعَ الكِتٰابْ وَالسُّنَّة💎
✍️አድስ ተከታታይ ፁሁፍ ተንቢሃት 〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ ➾ክፍል 1     📚አጠቃላይ ህጎች ➖➖➖➖➖➖ ♻️⓵ከእስልምና በፊት ሴት ልጅ የነበራት ቦታ!! ከእስልምና በፊት የነበረው ዘመን ማለት ዐረቦችና ሌሎችም የአለም ነዋሪዎች ይኖሩበት የነበረው የጨለማ ( የጃሂል) ዘመን ማለት ነው ፤ ይህ ዘመን የአላህ መልክትን የሚያደርሱ መልክተኞች ባለመኖራቸው ሰዎች መንገድ የሳቱበት…
➧ሴቶች ተቀላቀሉ ተከታተሉ ይጠቅማችሁል!ዝም ብላችሁ ሚድያ ከምትሰቀሉ መፃፍ ባትቸሉ አንብቡ!!
✍️ለሴቶች ብስራት!
〰️〰️〰️〰️〰️〰️

📚ተንቢሀት ኪታብ በፁሁፍ መልኩ ተከታታይ ቀረበላችሁ!

➧ከታች ባለዉ ሊንክ ገብታችሁ ተከታተሉ ትጠቀማላችሁ!!

✍️በእህታችን ኡሙ አብዲላህ
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/beytbenatasselfyat
https://t.me/beytbenatasselfyat
ሴት ልጂ ከቤት ስትወጣ ለፊቷ ኒቃብ ለሰዉነቷ ጂልባብ ከጎኗ አባቷ ወይምባሏወይምወንድሟ፣ ይዛ ስትወጣእራሷንም ሰዎችንም ከፊትና ጠብቃ ሀጃዋ ፈፀማ ሰላም ትመለሳለች።

➧ጉዞ እንድህ ሲሆን ነዉ።

✍️

t.me/https_Asselefya1
ነቃብ ለባሺ ከሆናችሁ አይቀር ሙሉ ልበሱ
አይናችሁ የሚያሳይ ኒቃብ ይቅር¡

እንዴዉም አይን የሚያሳየዉ ኒቃብ የፊትና በር ከፍች ነዉ አይንሺ ተኳኩለሺ የሌለ ታሳያለሺ እረ ሸም ነዉ። ሙሉ የሚሸፍነዉ ኒቃብ ልበሱ ሴቶች¡

✍️
t.me/https_Asselefya1
ማሻ አላህ እኮ ነዉ ሙሉ ተሰትረሺ ስትወጪ ሁሉም ይሸሺሻል ይች ድንኳን መጣች እያሉ መንገድ ይለቃሉ እሰይ ጎሺ¡¡ አንቺም ደስ እያለሺ መንገድሺ ትሄጃለሺ መንገዱ ሰፍቶሺ ማለቴ ነዉ!

✍️
➾የኔ ማዳም አንድ ቀን እስር ቤት ያስገቡሻል እያለች ሁለየ ታስባለች ከቤት ስወጣ ይሄዉ ስንት አመቴ እንኳን እስር ቤት ሊያስገቡኝ ምንድነሺ ብለዉኝ አያቁ!! ፓሊሶቹም ሌላም ሰዉ ብቅ ስል መንገዱ ይለቁልኛል አይ ማዳም ማ በነገረሺ ዉጭ ሁኜ ከአንቺ በላይ አክብረዉ መንገድ እንደሚለቁልኝ!

➾እናም በማዳም ማስፈራሪያ አትፍሩ እሺ
በአላህ ተወክላችሁ ሙሉ ልበሱ ምንም አትሆኑም!

በአቋማችሁ ጠንካራ ሁኑ ሁለየም አሸናፊ ናችሁ እሺ እህቶቼ!

✍️
t.me/https_Asselefya1
ኒቃብ ለባሾች…!
<=======>

☞…ኒቃብ ለበሠች ሲባል…ገዳም የገባች የሚመስለው አለ፣ ከዱንያ ዓለም እንደወጣች አድርጎ የሚያስብም አለ፡፡ ከሷ ጋር የተለያየ ዓለም ዉስጥ ነው ያለነው ብሎ የሚገምትም አለ፡፡ ሰው የማታስጠጋ ቀንዳም በሬ ናት ብሎ የሚያስብ ብዙ አለ፡፡ አትስቅም፣ አታፈቅርም፣ አትጫወትም፣ አትዝናናም ብሎ የሚያስብ አለ፡፡ በኒቃቧ ዉስጥ ሆና ፊቷ የማይፈታ ኮስታራ  አድርጎ የሚስልም ብዙ አለ፡፡  

⇛ግና ጉዳዩ እንደዚያ አይደለም… እሷ ይህን ያደረገችው የአላህን ዉዴታ አስባ ነው፡፡ እየተወጣች ያለችዉም ግዴታ ተደርጎብኛል ብላ ያሰበችዉን ነገር ነው፡፡ አንድን ግዴታ ተወጣች ማለት በሁሉም ጎኗ ጠንካራ ናት ማለት አይደለም፡፡
t.me/AbuSufiyan_Albenan
t.me/AbuSufiyan_Albenan
⇛እናማ…ኡስታዙን ፒያሳ ብታይ አትገረም፤ ኒቃቢስቷን ቦሌ ብትመለከታት እሪ አትበል፣ የዲን ሰው ካፌ አየሁት ብለህ አትጩህ። እነሱንስ በ ሐላል መንገድ መዝናናት አይችሉም ያለህ ማን ነው!?
ወላሂ አንዳንዶቻችሁ ትገርሙኛላችሁ … ለራሣችሁ ሲሆን ሐላል ለድን ሰው ሲሆን ደግሞ ሐራም ትላላችሁ። አይይ…!!
" በዚህ መልዕክቴ እንደሚደርስህ አውቃለሁ"

( ወንድሜ)

አበደን ከእንደዚህች አይነት ሴት ተጠንቀቅ


☞ ጉረኛ: አለኝ አለኝ ወይም አለሁ አለሁ የምትል በመልኳ፣በገንዘቧ፣በእውቀቷ ወዘተ……… ካጠገብህ መታ እንደ ዝንብ ጢዝዝዝዝዝ ብትል የዝንብን ደረጃ ሳታስበልጣት በእጅህ እሽሽሽ ብለህ አባራት!إياك إياك

☞ የምታውቀውን ሁሉ ዘባራቂ!
ማለትም: ወሬን ሁሉ የምታወራ ነገ ወሬህን ሁሉ ገደል ትሰድባሀለች ካንተ:አልፎ ቤተሰብህን ታሰድብብሀለችና ተጠንቀቅ!

☞ online 24 ሰዐት ዘፍ ብላ የምትውል!
ከስራው ስራ አትሰራ ከቂርአቱ ቂርአት አትቀራ ነገ ቲቪ ላይ ተተክላ ወይ ስልኳ ላይ አፍጣ እንዲሁ አኼራዋን አበላሽታ ታበላሽብህ ይፈራልና ተጠንቀቅ!

☞ ሸሪዐን ያገለለ በተለይም ከጋብቻ የራቀ ፍቅር የተባለውን ነገርዬ ያማከለ ፅሁፍ ወይም ፎቶ በፕሮፋይሏ የምትለጥፍ አሊያ በያገኘችው ሰው ተሸከም የምትል ከሀያዕ ስፍራ የራቀች ነችና ተጠንቀቅ!

☞ በስራ ላይ ሰነፍ በዲኗ ላይ ታካች
ከሆነች የወደፊት የልጆችህን ጉዳይ እያሰብክ ከወዲሁ የበርህን ማቅ ነቅለህ አባር!

☞ በቢድአ ጎርፍ የተነከረች ሴት ተጠንቀቅ ቀይራለሁ አስተምራለሁ ብለህ መማርና መቀየርን ሳታጠና የሰፊህ ግምት ከመገመት ተቆጠብ!

☞ ቅናቷ ጥግ የደረሰ ሴት ተጠንቀቅ!

☞ ውሸታም ሴት ተጠንቀቅ አሁን ሀ ብላህ ቡሀለ በ ነው ያልኩህ የምትል የውሸት ፕሬዝዳንት አደራህን ራስህን ያዝ!

☞ ካገኘችው ወንድ ጋ ሁሉ ሀሁ የምትል ተጠንቀቅ,
♂ ካንተ ጋ ብቻ أ ب የምትለው ትሻልሀለች,

( ይቺን መርጬልሀለሁ)

☞ ተናናሽ! ራሷን ዝቅ አድራጊ ስሞታዋን ለጌታዋ አቅራቢ ልቧን ለዲን የከፈተች ጀግና عليك عليك.

☞ በንግግሯ በፅሁፏ በሁለመናዋ ከኒቃቧ ባለፈ ሀያዕን የተነቀበችን የሱኒቷን ጀግና ያዝ! عليك عليك

☞ በዲኗ ተሯሯጭ ደርሷን ተከታታይ በዘመናዊ ሶሻል ሚድያ ዲናን ከመያዝ ያልተዘናጋች ሶሻል ሚድያን ካለማወቅ ወደ ማወቅ ለመቀየር መንገድ ያደረገች ትጉ ሱንይትን አደራህን!

☞ በሱና ላይ የፀናች:
የማንም የሙብተዲእ ሹቡሀ እንደ ማዕበል የማያምታታት ሙስተቂም ጀግናን عليك عليك

☞ ቅናት የሌላት ወይም ገደብ ያለው ቅናት ከሆነም አትተዋት ቅናት በቦታው ተወዳጅም ሆኖ ይገኛል ተረዳሀኛ ሰምተሀል ተከተለኝ………

☞ አፏና ምላሷ ከውሸት የራቀ በእውነት የረጠበ እህትን عليك عليك

👌 ይቺን አይነቷን ሳታምታታ አክብረህ ተንከባክበህ አኑር

👌 በመጨረሻም ከመጀመሪያው ረድፍ ያሉ እንስቶች በዚህ ፅሁፍ እንደሚከፉ አውቃለሁ ግን ሀቅ ነው ቻሉት!

👌በሁለተኛው ረድፍ ያሉት እንስቶች ደሞ በደስታ ባይጎርሩም እውነት አልክ ብለው እንደሚያልፉ ጠንቅቄ አውቃለሁ!

👍በቀጣይ አላህ ካለ ስለወንዱ እመለሳለሁ ለምን በሴት ተጀመረ ለሚል አንዳንዴኳ ተቀደሙ ብለን ነው የሚል ምላሽ ሰጥቻለሁ,

✍ abu mahir al assery

https://t.me/ibnuidris_teppi
➾ከፈታን ከፈለግሺ ድንሺን አንገትሺ ደፍተሺ ተማሪ!!
አማራጩ መጠንከር ብቻ ሲሆን!

ያላችሁ ምርጫ ብርቱና ጠንካራ መሆን ብቻ ሲሆን፣ ያን ጊዜ በእርግጥም ምን ያህል ብርቱና ጠንካራ ሰዎች እንደሆናችሁ ትረዳላችሁ፡፡  

ሁሉም ነገር ተስፋ አጥቶ፣ አንዱን ችግር ተወጣሁት ስትሉ ሌላው ችግር ሲተካና ግራ ሲያጋባችሁ፡፡

ከሰዎች የምትጠብቁትን መልካም ነገር ሳታገኙ ስትቀሩና የማትጠብቁትን ጥሩ ያልሆነ ነገር ስታገኙ፣ ያላችሁ አማራጭ መጠንከር ብቻ ነው፡፡

ያን ጊዜ ነው ምን ያህል ብርቱና ጠንካራ እንደሆናችሁ የምታውቁት፡፡

ሁሉም ነገር የከዳችሁና መስመር የሳተ ሲመስላችሁ ምን ያህል ጠንካራና ጎበዝ እንደሆናችሁ የምታውቁበት ጊዜ ነውና ተስፋ አትቁረጡ፡፡

http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
⇛ያኢላሂ የማንችለዉን አታሸክመን
የኛ ካልሆነው ነገር ጋር አታድክመን!!
➧ቁርአን የልብ ብርሃንነዉ።

ተጋበዙልኝ  ደግ አደራችሁ☕️🫖