💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ፍቅር''እና''እውነታው!!
—‒—‒—‒——–—‒—‒—‒——–
በእውነተኛ ፍቅር የእውነት ሰው ሲዋደድ፡
ለሚወደው ሰው ሲል ያበዛል መሰደድ፡
ፍቅርን በወርቅ እንቁ  በሚለካው ዘመን፡
ምን ያደርግልኛል  እኔ አንችን መለመን፡
የፍቅር ሚስጥሩ ነበር መተማመን፡
ውደታ በውሸት ሞልቶ ከፈሰሰ፡
የኔ ነው ያለነው ሰው ዙሮ ከከሰሰ፡
የገባው ፅኑ እምነት ቃሉ ካልተሟላ፡
ሰው ወዳጁን ትቶ ከፈለገ ሌላ፡
ፀፀት ካተረፈ መውደድ ምን ይሰራል፡
በማስመሰል ብሒል ህልም እንደት ይሰምራል፡
እውነት በሌለበት ኑሮ እንደት ይመራል⁉️
-------------------------------------------
ፍቅርን ከጥቅም ጋር በሚያዋህድ ሀገር፡
ለገንዘብ አልባ ኪስ እሽ ላትይ ነገር:
ስለ ፍቅር ማውራት ስለ ትዳር መንገር፡
ምንድን ነው ትርጉሙ ሐሳብን ማስረዳት፡
ተዋደዱ ሲባል ወዳው ለመካዳት፡
በእፍኝ ፍቅር ላይ ውሸት ለመከንዳት፡
ውሸትን ቀምሞ እውነትን ለማፅዳት፡
በዚያ በዚህ ብሎ ፊትና ለማፈንዳት፡
ይህ አይነቱ ፍቅር የት ድረስ ነው ጥቅሙ፡
ምንድን ነው አላማው ምንድን ነው ትርጉሙ፡

--------------------------------------------------------
የፍቅር መስፈርቱ ፍቅር ነው ቢባልም፡
ይህንን አባባል እኔ አልቀበልም፡
በአይኔ በብረቱ አረጋግጫለሁ፡
እጂግ ብዙ ነገር ብዙ ሰምቻለሁ፡
ከመካከል አንዱ ካልሆነ መሃይም፡
ለአንዱ ጥቁር ሲሆን ለአንዱ ደግሞ ፀይም፡
ፍቅር ልብን እንጅ  የሰው ኪስ አያይም፡
በሚል ህያው ስብከት አንጀት ቢብሰለሰል:
ጊዜን ከማባከን ጉሮሮን ከማቁሰል:
ትርጉም አያመጣም ዝም ልበል መሰል።
-------------------------------------

ሁሉን ቢናገሩ ሆድ ባዶ ይቀራል፡
ፍቅር የሚባለው ከገንዘብ ጋር ያምራል፡
ፍቅርን በፍቅር ቃል ለመለወጥ ማሰብ፡
ለማብራት ምድጃ ማገዶ መሰብሰብ፡
ፍቅርን በንፁህ ልብ ሊያገኙ መጣራት፡
በራስ-ዳሽን ገደል ሲኖን ማሰማራት፡
ኩራዝ መለኮስ ነው ለከተማ መብራት

-------------------------------------------------
ፍቅር ፍቅር ብቻ አይደለም ሽሬታው፡
አሁን የፍቅር ዋጋ ገንዘብ ነው ስጦታው፡
ይህ ስለሆነም ነው ብዙው የተምታታው፡
ተጨባጩ ይህ ነው ፍቅርና እውነታው።

¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
       በኑረዲን አል አረቢ➊❹❹❹
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
ሞት በኡስታዝ ሳሊም
« አዲስ ልብ የሚነካ ሙሀደራ »
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️


➡️ሞት‼️

➲ስለሞት የሰለፎች ወርቃማ ንግግር!!

➲ከሰለፎች የሞት ስካር!!

➲የዑመር አሟሟት በሰፊው የተዳሰሰበት!!

🎙በኡስታዝ አቡ ሙስዓብ ሳሊም

በሀርቡሰለፍዮችመድረሳ-አህሉ-ተውሂድ-
አጠቃላይ የሚለቀቁ ፕሮግራሞችን ለማግኝት
📲 Telegram channel
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/altewhiduawelen
ወይም➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/sefinetunuh
በሚወዱት ሰዉ መቅናት ያለ ነዉ።
soእየቀናችሁ  እ¡

እኔኮ ብነግራችሁ እኔ የምወዳቸዉ
ሌላ ሰዉ ሲያወራቸዉ ረጂም ስዓት አልወድም።


✍️
♻️ድንቅ መልስ!!

አንዱ አፈንጋጭ እንድህ አለ

ሴት ልጅ ዉበቷን ለመጠበቅ ሲባል መውለድ የለባትም !

መላሹም እንድህ አለው
ምነው እናትህ ዉበቷን ለመጠብቅ ስትል አንተን ባልወለደችህ‼️

✍️
አላህ ሁለት ልቦችን ማቀራረብ ከሻ፤ በመካከላቸው ያለው ርቀት የሰማይና የምድር ያህል እንኳን ቢሆን ያሰባስባቸዋል፡፡

✍️
በእርግጥ ከፊል ሰዎች በአንተ መጥፎ ሊጠረጥሩ ይችላሉ።

➘ሌሎች ደግሞ ከደመና ውሃ የበለጠ
ንፁህ አድርገው ሊያስቡህ ይችላሉ።

➘እነዚህ አይጠቅሙህም እነዚያም
አይጎዱህም ።
ዋናው ያአንተ እውነታ እና
አላህ ስላንተ የሚያውቀው ነገር ብቻ ነው።

✍️

https://t.me/https_Asselefya1
ትዳር ውስጥ ዶሮዋ አውራ ዶሮ ስትሆን
ትዳሩ ይበላሻል።

እኔ አላልኩም ከዚሁ ሰፈር የተገኘነዉ።

✍️
♻️ታዋቂነት…
➬➬➬➬➬

⇛ታዋቂነት ለራስም ለሌላውም ፈተና ነው ብለው ከሚያምኑት ነኝ፡፡ ወይ ታጠፋለህ፤ ወይ ትጠፋለህ፡፡ ዐብደላህ ኢብኑ መስዑድ በመልካምነታቸው የሚታወቁ ሶሐቢይ ናቸው። የሆነ ጊዜ ከመጅሊሳቸው ሲነሱ ሰዎች ተከተሏቸው ። መለስ ብለው እንዲህ በማለት አስጠነቀቋቸው።
" አትከተሉኝ። ወይ እጠፋለሁ ወይ ትጠፋላ
ችሁ።"

⇛እጠፋለሁ - ማለት በናንተ አድናቆትና ሙገሳ መስመር እንዳልስት፣ በራስ የመደነቅ ስሜት ገብቶኝ ነገር እንዳላበለሻሽ፣ አዘቅት ዉስጥ እንዳልገባ ማለታቸው ነው።

⇛ትጠፋላችሁ -
ማለት እኔ ፍፁም አይደለሁም። ላጠፋም ልሳሳትም እችላለሁ። ከልክ ያለፈ ማድነቅና መውደድ እውነትን ከማየት ይጋርዳልና እኔ የምሠራዉንና የምናገረዉ ሁሉ ያለ መመርመር በጭፍን ስትከተሉ እንዳትጠፉ ማለታቸው ይመስላል።

⇛አለመታወቅ ፀጋ ነው።



t.me/AbuSufiyan_Albenan

https://t.me/https_Asselefya1
"ومن أحسن قولاً ممن دعا إلى الله وعمل صالحاً.." عشائية عراقية هادئة…
Omar Al Darweez l عمر الدريويز
♻️እጅግ ጣፋጭ የቁርአን ግብዣ


➧ቁራአንን ስትቀራ ወይም ስታዳምጥ ከልብህ ይሁን!!

በተረጋጋ መንፈስ ይሁን ስታነበው ቁራአንን አዳምጡት በብዙ ልባችሁ ይረጋጋ ዘንድ!!

➾ፏ ያለች ምሺት ከቁርአን ጋር እንኑር!!

https://t.me/https_Asselefya1
የማለዳ ፈገግታ

"ባሌ ማታ ማታ በእንቅልፍ ልቡ እያወራ እየጮኸ ነው ሚያድረው እና ምን ባደርግ ይሻላል⁉️

"ብላ ዶክተሩ ጋ ስትሄድ ዶክተሩ ምን ቢላት ጥሩ ነው........‼️
.
.
"ቀን  ቀን እንዲያወራ እድል ስጭው ይለቀዋል።"

ብሏት እርፍ አጂብ

http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
እኔ ግን እጠይቃለሁ! ሁሌ ስለ ሐያእ ሲነሳ ሴቶችን ብቻ ያተኮረ ይመስላል። ቆይ ወንድ ልጁ ሀያእ አያስፈልፈውም ያላችሁ ማን ነው⁉️
ወንድ ልጂ…፦
☞በንግግሩ ሐያእ አያስፈልገውም!?
☞በአሳሳቁ ሐያእ አያስፈልገውም!?
☞በአካሄድ ሐያእ አያስፈልገውም!?
☞በአቀማመጡ ሐያእ አያስፈልገውም!?
ሐያእ ማለት እርጋታ፣ሞገስ፣ስክነት፣ ይሉኝታ፣ ዉበት፣ ስህበት ነው። ለ ወንዱም ለ ሴቱም ውበት ነው።
t.me/AbuSufiyan_Albenan
t.me/AbuSufiyan_Albenan
ስለ ወለጋ ምን ማለት ይቻላል ጎበዝ ..??

▪️ የሰውን ልጅ አላህ ከሌላው ፍጡር ለየት ያደረገው እንዲያስብ ነበር ግን በኛው ዘመን የሰው ጭንቅላት ተሸክመው ግን የሰው አስተሳሰብ ሳይሆን እንደ እንስሳ የሚያስቡ ሰዎች ስላየሁ በግሌ በጣም አዝኛለሁ ሓቂቃ..!!

▪️ይገርማል የወለጋ ነገር ያሳዝናል የወለጋ ነገር ወላሂ ሰው የራሴ ሀገሬ ብሎ ንብረቱን ያፈራበትን ቤተሰብ የመሰረተበትን ሀገር ያለ ምንም #ቅሪት እያባረሯቸውና እያስሰደዷቸው ይገኛሉ ..!!

▪️ በአሁን ግዜ የሀገራችን ተጨባጭ ሁኔታዋን ስናይ ሁሉም ሰው በዘሩ እና በቋንቋው ብቻ አንድ ወደሚሆንበት ሀገር ብቻ መሄድ ያለበት ይመስላል ሓቂቃ..!!

▪️ ተውጅ በአላህ..!! መጠጣችሁ የሰው ደም አይሁን ..!! እረ ይቅር ለልጆቻችሁ የዘርን ጥላቻን አታውርሱ እርስ በእርስ የተዋለደን ሰው አታገዳድሉ እረፉ !! እንስሳ እንኳ እንዲህ ጨካኝ አይሆንም አዑዙቢላህ ..!!

▪️እኔ እንደራሴ የወለጋን ግፉ የምገልፅበት ቃላትም የሉኝም ወላሂ ነው የምላችሁ የነሱን ግፍ ለማወቅ እስኪ ከዛ ተሰደው የመጡትን ጠይቁ ፣ እንዲሁም እየሰማን ያለነውንም እዩ ጉድ የሰው ልጅ ሂወት የረከሰበት ሀገር ማለት #ወለጋ ነው ሓቂቃ ..!!

▪️ግን እኔ የገርመኝ ሰውን በመጨፍጨፍ ዝም ብሎ አራሽ ገበሬዉን መዝረፍና ማሳደድ ማባረር ለነሱ እረፍት ከሰጣቸው ያው አብዝሃኛው #ወጥተውላቸዋል ደስ ይበላቸው ግን ወላሂ ምን አይነት ሰዎች እንደሆኑ አየናቸው ሓቂቃ ..!!

▪️ ዛሬ ሌላ ነገ ሌላ ዘረፉ ጭፍጨፋ የሰው ሞት ነው የምንሰማው ከዝሁ ሀገረ ወለጋ ግን የሚገርመው ገዳዮቹም እነዛው የጫካው #አውሬዎች ናቸው አላህ የጃቸውን ይስጣቸው ..!!

▪️ እኔ ብቻ እንደው አላህ ይሁናችሁ የምለው ግን እንደ ሀሳብ እነዝህን ሰዎች አምናችሁ እዛ አትቀመጡ ነው የምለው በሰላም ሀገር ቆፍሮ መብላት ይሻላል ካቂቀን እንደው የሰው ደም የጠማቸው ሰዎች ጋር እንዴት ነው የምንቀመጠው በአላህ ..??

▪️ የመንግስትንም ነገር እያችሁት እያየነው ነው እዛ የሚደርሰው ህዝቡ ካለቀ ከተጨፈጨፈ ቡሀላ ነው ለዝህም የቶሌው ጭፍጨፋ አምሳያ ነው የሚሰራው #ሸፍጥ እኮ ጉድ ነው እናንተየ

▪️ እናም ወገኖች አብሽሩ ወደ አኼራህ የሄዱ ሙስሊም አባቶችን እናቶችን ወንድሞችን እህቶችን አላህ ይማራቸው አላህ ሶብሩን ይወፍቃችሁ አብሽሩልኝ

አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን አልጀበርቲ

http://t.me/abuUseyminabdurehman
http://t.me/abuUseyminabdurehman
Audio
➧የልብ ሰላም ለማግኛት!

🎧ማዳመጥ ብቻ የሚጠብቅባችሁ!!

☕️ ፍክት ያለች ቀን☕️

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
ኹዝ_አቂደተክ_በአብዱረህማን_አቡ_ዑሰይሚን.apk
78.3 MB
📚የኹዝ አቂደተከ ሚነል ኪታቢ ወሱና ሶሂሀ ሙሉ ቂርአት!!


📲አንዴ ብቻ በማውረድ ባሻዎት ጊዜ ያለ ኔት እንደፈለጉ መጠቀም ይችላሉ!!

🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን


➡️በአቂዳና በተውሂድ ጉዳይ ወሳኝ ቂርአት ስለሆነ ለወዳጅ ዘመድ ሼር ይድርጉት!

الدال على الخير كفاعله

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
t.me/abuUseyminabdurehman/11389
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
t.me/abuUseyminabdurehman
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ኹዝ_አቂደተክ_በአብዱረህማን_አቡ_ዑሰይሚን.apk
➧ሸር ✍️በቅርብ  ኡሱሉ ሰላሳ ይቀርባል!

አስተማሪ ባንሆንም የአስተማሪዎች ደርስ በማሰራጨት  አጂር እንካፈል!!ለምን ይቅርብን!


✍️B.A