💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
✍️ሚዛናዊ ፍቅር ይኑረን!!

እህቶችም ይሁን ወንድሞች ለትዳር አጋራችን የምናሳየው የፍቅር ቃና በተቻለን አቅም ሚዛናዊ ለማድረግ ብንሞክር።

የሆነ ነገር ደስ በሚያስብለን ጊዜ ሀቢቢ ሀቢብቲ ትርታዬ ምናምን ብለን በሆነች ትንሽ የቤት ቅራኔ አሏህ ሻብኝ እህል ውሃ አጣምሮኝ እያላቹህ አታማሩ

የሚገርም በመረጃ ካየንውና ከሰማንው አሳፋሪ ነገር ውስጥ በሆነች ትንሽ ቅራኔ ባሏን ሀጅር የምታደርግ(አኩርፋ ጀርባ ሰታ የምታድር ) ሴት ሁሉ መኖሯ ነው።

ይሄ በእውነት ሊታሰብበት ይገባል እንዴት በስሜት ሸሪዓ ይጣሳል? ማነው ተጎጁ?

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/mrkezu_Selefiyah
Audio
✍️የጎንደር ሙስሊሞች ሰቆቃ!!

ለሁሉም ሙስሊሞች አድርሱላቸው ስል በአሏህ ስም እጠይቃችኋለሁ።

በሁሉም ቦታ አሰራጩት አደራ !!

🎙በኑረድን አል አረቢ አቡ ፍሩቅ

http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
Audio
🔊 አድስ የኪታብ ቂርአት
➖➖➖➖➖➖➖➖

▪️ክፍል  (⓵⓼)የመጨረሻ!!

➧ማህበረሰብን በማስተካከልና በማነፅ ላይ የሴቶች የጎላ ሚና በተመለከተ የሚዳስስ!!

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ


https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

➲የኪታቡን pdf ለማግኘት👇
➧ t.me/https_Asselefya1/6385
Audio
☑️ተከታታይ የተንቢሀት ኪታብ ደርስ


▪ ክፍል 55

➬የትዳር አስፈላጊነትና ጥቅም!
➬የጥሩ ትዳር መሰረቶች!
➬ከትዳር መሸሽና አደጋው
!

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ


http://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
t.me/abuUseyminabdurehman
ما تيسر من سورة الشعراء ليلة 27 رمضان 1439 هـ
الشيخ محمد بن عبد الله الإمام
💡 እጅግ በጣም ቆንጆ እና ድንቅ የቁርአን ንባብ።

📖 ከሱረቱ አሽሹዐራ የተወሰኑ አንቀፆች፤ 69 - 104።

🎙 በተከበሩት ሸይኽ /ሙሐመድ ብኑ ዐብዲላህ አልኢማም - አላህ ያሽረው።

🇾🇪 🔺🔺🔺🔺
🕌 የመን || የሰለፊዮች መርከዝ = መዕበር።

የቴሌግራም ቻናላችን:
t.me/MohamedAlJawi/10728
▸ፌስ-ቡክ አስተዋውቆን!?
▸በኑረዲን'አል'አረብ
ይደመጥ

👉ፌስ-ቡክ አስተዋውቆን⁉️

ልጁ ነው ያለው ጋይስ እኔ አይደለሁም እሽ!?


🎙 በኑረዲን አል አረቢ

t.me/nuredinal_arebi/15513
t.me/nuredinal_arebi/15513
Audio
صلاة العشاء للشيخ أحمد بن طالب 14 ربيع الآخر 1444هـ

۞ خواتيم سورة آل عمران 186 - 200
ባል ''እና'' ሚስት
➱➱➱➱➱➱

ባል ጠየቀ፦
" ከኔ የበለጠ የሚያምር ወንድ አለ? " ብሎ ጠየቃት

ሚስት፡
ዝም አለችና ከዚያ " አላውቅም " አለችው።

ባል፡ " እሺ ከኔ የሚሻልስ አለ? " አላት


ሚስት፡ አሁንም " አላውቅም "አለችው

ባል፡ " እሺ ከኔ የበለጠ ለስለስ ያለስ? " አላት

ሚስት፡ " አላውቅም አልኩህኮ " አለችው

ባል፡ " እንዴት አታውቂም " አላት

ሚስት፡ " ከኔ ጋር ሆነህ እንዴት ወደሌላ ወንድ ልመልከት? ፍቅርህ እውር አድርጎኝ እንዴት ወደሌላ ማየት እችላለው? " አለችው።

አቦ እንዲህ አይነቷን ይወፍቀን አሚን

http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi


   ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
✍️ይሰማል ባለፈ ላጤዎች ስለ ተዓዱድ እረፉ ብያለሁኮ ያዉ ከዑመር ማሚ የሰማሁት ነዉ።
☞ኢስቲቃማ የሚያሳጡን ነግሮች እጁግ ብዙ ቢሆኑም ነገር ግን «ነገሮችን ለከርሞ ብሎ ማዘግየት»ዋነኛው ኢስቲቃማ ያጣንበት ነገር ነው ብየ አምናለሁ!

⇛በእድሜ ገፍተን ሣለ ሁሌም ገና ወጣት እንደሆንንና ወደ ፊትም ሰፊ ጊዜ እንዳለን እናስባለን፡፡ወጣቱ  ከጋብቻ  በኋላ፤ áŠŽáˆ¨á‹łá‹‹ ቤት ከያዘች፤ነጋዴው ሀብታም  ከሆነ፤ተማሪው ትምህርቱን ከጨረሰ፤ተመራቂው ሼል ከያዘ፤
ሥራ የያዘው ቤት ከሠራ፤ ስደተኛው አገር ከገባ ...በኋላ
ሁሉም በሙሉ ልቡ ወደ ዲኑ እንደሚዞርና እንደሚፀና ለሙስሊሙና ለኢስላም እንደሚተጋ፤ በዒባዳ ላይ እንደሚጠነክር ቃል ይገባል፡፡ ለዚህም ይቀጥራል ይምላል፡፡

⇛ጥበበኛው ጌታችንም የባሮቹን ሀሣብና ፍላጎት ይሞላል።ለሁሉም እንደየ ሀሣቡና ምኞቱ በሰጠ ጊዜ ሰው ምንጊዜም ሰው ነውና ቃሉን ያጥፋል፤ የተናገረውንም ይረሣል፡፡በዚህም አጀንዳውና ሀሣቡ ሌላ ይሆናል፡፡ ወጣቱና ኮረዳዋ ስለ ትዳር፤ ያገቡት የቤትና የልጅ ጉዳይ፤ ትምህርት የጨረሰው የሥራ ጉዳይ፣ ሥራ የያዘው የዕድገት ጉዳይ፣ አገር የገባው የማረፊያ ነገር ሀሳቡ ይሆናል፡፡
 

⇛ወዳጆቼ!
ሕይወት ውሳኔ ናትና የሰው ልጅ መወሠን ካልቻለ መቸም ቢሆን ኢስቲቃማ አይኖረውም። ውሣኔውም ዛሬ እንጅ ነገ መሆን የለበትም፡፡

የሰው ልጅ ምክንያት መደርደር ልማድና ባህሪው ነው፡፡እንዲህ እንዲያ እያለም አንድም ቀን በሁለት እግሩ ሳይቆም፤በሸሪዓው ሣያድር፤
በዲኑ ሣይረጋ … አጅሬው ሞት ከተፍ ይልና የዱኒያ ላይ ቆይታው ያበቃል፡፡ ያኔ ታዲያ ረጅም ቁጭት አይፈይድም፡፡ መፀፀቱም ዋጋ የለውም፡፡


ኢስቲቃማ /በዲንመፅናት/ ማለት… ካመኑ በኋላ አለመጠራጠር፤ከያዙ በኋላ አለመልቀቅ፤ ሣይዘናጉ መበርታት፤
ሣይንሸራተቱ መርጋት፤ ወደ ኋላ ሣይመለከቱ መጓዝ .....አላህን እስከሚገናኙበት ቀን ድረስም ከአምልኮው አለመታከትና አለመስነፍ ነው።

🏷አላህ ሁላችንንም በ መንገዱ ላይ ያፅናና!
t.me/AbuSufiyan_Albenan
t.me/AbuSufiyan_Albenan
وَدِيعٌ اليَمَنِي
<unknown>
➧ማራኪ የቁርአን ግብዣ
➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬

ቁርአን መስማት ነፍስን ያረጋጋል ልብን ያረጥባል የበሽታ ሁሉ መድሀኒት
የአካል ህመም እና እንቅፋቶች ሁሉ መዳኒት ነው።

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1