💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.49K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
✍️ማህበራዊ ሚዲያን ለአጥፊዎች አትተው


⚫️ ‏قال العلامة صالح الفوزان:


《وسائل التواصل الاجتماعي فرصة لكم تنتهزونها ولا تتركوها للأشرار و دعاة الضلال》

♻️ ሸህ ሷሊህ አል ፈውዛን (አላህ ይጠብቃቸው) እንዲህ ይላሉ።


👉ማህበራዊ ሚዲያዎች ልትጠቀሙባቸው የሚገቡ ታልቅ እድሎች ናቸው።

👉ለነዛ መጥፎ እና አጥማሚ ለሆኑ ተጣሪዎች ልትተውላቸው አይገባም።

📚 أهمية العقيدة الصحيحة ٢٣/٧/١٤٣٧
✍️ሚድያዎች ከማብዛት እንቆጠብ አለዛ ልባችን ይደርቃል ከኢልም ያርቀናል!!ሰንብተን ጂል ጂላጂል ጂላንፉ የሚያደርገን!ጥሩ ያለበት እንዋል ጥሩ ነገር እናሰራጭ!!

👉ዋትሳፕ ➘ደርስ ለማሰራጫ!!

👉ኢሞ➘ቤተሰብ ጓደኛ ማዉሪያ!!

👉ቴሌግራም➘ደረስ መከታተያ+ማሰራጫ+መቅሪያ+ማቅሪያ ሁሉ ያቀፈ ነዉ ሌላ ሚድያ አያስፈልግም እኚህ ላይ ለጠነከረ ብዙ ይጠቀማል!!ከነዚህ ዉጭ ከንቱ ድካም ከንቱ ግዜ መጨረስ ነዉ።

ደሞ ገጠሬ ነኝ ስላችሁ ሌላዉ አጠቃቀሙ አልችልበት ብላ ይሆናል እንዳትሉ እ!?


✍️ገጠሬዋ ቢንት አራጋዉ

ደግ እደሩ ለማስታወስ ያክል ነዉ!

https://t.me/https_Asselefya1
✍ ሁለተኛውን የወለጋ ግፍ ልተርክልህ .!

♻️ቁመው ስትመለክታቸው የሰውን ቅርፅ ይዘው የሚሄዱ ሰዎች ነገር ግን ከእስሳ የባሰ የዘቀጠ አስተሳሰብ ያላቸው ሰዎች የሰሩትን ግን ልንገርህማ .. !

▪የሰኔ ወር ላይ ያንን ሁሉ ህፅናትና እናቶችን አባቶችን ወጣቶችን እንደዛ በሚያሳቅቅ ሁኔታ ገድለው ጨፍጭፈው ያላረካቸው #አውሬዎች ድጋሜ ያ ሁሉ አልበቃ ብሏቸው ጭፍጨፋ እና ዝርፊያ በቅርብ ቀናቶች ጀምረዋል ። !!

♻️ አዝመራዎቻቸውን ወደ ቤቶቻቸው ሲሰበስቡላቸው እነሱን አባረው በትላንትናው ቀን ያን ለፍቶ ግሮ የሰበሰበውን ንብረቱን እያጋዙባቸው ዋሉ ከዝህም አልፎ እንዲቸገሩና እንዲራቡ መንገድ ዘጉባቸው ...!!

▪መቼም የማይረሳ #ጭራቅነት ማለት የነዝህ ፍጡራን ናቸው አላህ እንኳንም ከነዝህ ጭራቆች አላደረኝ አልሀምዱሊላህ ... !!

♻️በትላንትናው ለት ንብረቶቻቸው እንዳለ ወስደውባቸውና የቤት እቃ ምንም ሳይቀር የቤቱ በር ( መዝጊያ ) ሳይቀር ነው እየገነጠለ የተወሰደባቸው ይህንን ግፍ ምን ትለዋለህ.. ? ?

▪ አይይ #ወለጋ ሀገሩ ምርጥ ሀገር ነበር ግን ባንቺ ምድር የበቀሉት ሰዎች የሰውን ደም የሚጠጡ ጭራቆች ስለሆኑ ምን ይደረግ እንድንጠላሽ አስገድዶናል ሓቂቃ .. !!

♻️ ተበዳይ ወገኖቻችን አላህ ይፈርዳል አብሽሩ በዝህ በዱንያ ብትበደሉም በአኼራህ ታገኙታላችሁ አብሽሩ ..

✍ ኢብኑ ዝናቤ አልጀበርቲ

http://t.me/abuUseyminabdurehman
http://t.me/abuUseyminabdurehman
‏الطمع الزائد قد يُفقِدك كل ما تملك ..!

ከመጠን ያለፈ ስግብግብነት የያዝከውን ሁሉ ያሳጣሀል።

http://t.me/nuredinal_arebi
ዉድ የሰለፍያ ቤተሰቦች✍
➖➖➖➖➖➖➖➖
.
እቁ ሰለፍዬች ሱንይ የሆናችሁ፣
አሂራን ሸምቱ በሚያልቀው ብራችሁ፣


♻️አድ ➜ሸር እያደረጋችሁ፣
የሰለፍይ መርከዝ እየገነባችሁ፣
አል ኢህሳን መርከዝን እያስታወሳችሁ፣


ለተውሂድ ትውስታ እዳቀር አደራ፣
ከምሽት 3:00ሰአት➧ማክሰኞ
እንገናኝ ደምቀን እድበራ፣

✍️Selehadin Aselefya

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
http://t.me/AlihsanCharityAssociation
http://t.me/AlihsanCharityAssociation
✍️ከማዳም ብር እንጂ አቂዳ እንዳትቀበይ!!!
➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬➬

➲አረቦች አረብ ስለሆኑ ቁርአን በአረበኛ ስለወረደ ብቻ ሁሉንም ያቃሉ ብሎ መሳል ቂልነት ነዉ።

➲ሀቂቃ ቁርአን አቀራር የማይችሉ ስንት አረቦች አሉሶላት የማይሰግዱ፣ቢሰግዱ ሸርጡ አርካኑ ሳይጠብቁ አዘበራርቀዉ ልክ እንደ ዶሮ ጥሬ ለቀማ በሩጫ የሚሰግዱ ስንት አሉ።

➲አቂዳቸዉ ከኛ ከገጠር ማህበረሰብ የባሰ የተበላሸ ነዉ። የኛዎቹ ቢያስተምሯቸዉ ይቀየራሉ እነዚህ ግን ንቄታቸዉ ሰዉም አድርገዉ አይቆጥሩ በተለይ ስራተኛ ሆነሺ ድንን የተመለከተ ስትናገሪ
ጉድሺ ፈላ ቤቱ ሊያቃጥሉት የሚደርሱት!!

➜ስኒ የሚዘቀዝቁ!/በአተላ የሚጠነቁሉ።
➜ጫማ ከተገለበጠ ጠብ ቤት ይፈጠራል የሚሉ!
➜መቀስ የሆነ ነገር ቆርጠሺ ቶሎ ዝጊ ክፍት ከሆነ ጠብ ይመጣል የሚሉ!እረ ብዙ ሽርክያት የሚያጨማልቁ አረቦች አሉ!


➧ወንዶቹ አለባስ ሱና ጭራሺ አያቁትም!
➧ሴቶቹ ተገላልጠዉ ወንድ መስለዉ የሚወጡ
!

➾እናም እንደዚህ ያሉ አረቦች ቤት የምትሰሪ እህቴ ሆይ አቂዳሺ ከትክክለኛ ከቁርአን ሀድስ ላይ ተሞርኩዙ ከሚያስተምርጂ ማዳም እንዳለችሺ እንዳትቀበይ !!ጠንቀቅ በይ!!


➾ስንት እህቶች አሉ ማዳም የምትላቸዉ እንደ ብሩ የሚቀበሉ በስኒ ልጠንቁልልሺ ስትላት እሺ ጫማ እንዳይገለበጥ ነገር ይመጣል እሺ የሚሉ!!ተገላለጪ አታጥብቂ ድን ገር ነዉ በመሸፈን አይደለም ስትላት እሺ እያለይ የምትቀበል?!

➾እና አረቦች ስራቸዉ ብቻ በአግባቡ ስሩ ተወጡጂ በአቂዳ በእምነታችሁ ጉዳይ ቅንጣት ከነሱ እንዳትቀበሉ እንደዉም ተቃረኗቸዉ አቂዳችሁ ላይ ጠንካራ በመሆን ሂጃባችሁ ጠብቃችሁ በመልበስ በቃ ሱንይነታችሁ በተግባር አሳዮዋቸዉ።

✍️አትመሳሰሏቸዉ አይዟችሁ ትንሺ ቀን ቢፈታተኗችሁም በአቋማችሁ ከጠነከራችሁ አይነኳችሁ እንደዉም ይፈሯችሁል።

➲አደራ በአቂዳሺ ላይ ጠንካራ ሁኚ ዉዷ ማዳም እንዳሰሚያት እንደዉም ተቃረኔት!!

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➧ዉነትም ጭንቅላታችሁን አሰሩት‼️

✍️ሀፊዘከላሁ አኹና አቡ መርየም
Audio
صلاة المغرب للشيخ أحمد بن طالب 12 ربيع الآخر 1444هـ

۞ سورتي الانفطار و الماعون
☞ የተሰበረዉን ልብህን አላህ ያውቀዋል፣ወደ ዉስጥ የምታሰማዉን የብሶት ድምጽ አላህ ይሰማዋል።

⇛ሁኔታህ ሁሉ ከአላህ የተደበቀ አይደለም። ያያል፣ ይሰማል፣ ያውቃል።

ብቻ ሁሌም ያ ረብ በል።
➧እራሱ ቁርአን የልብ ("ራሀ") ነው ።

➘ዉድ ቤተሰቦች ተጋበዙልን!

📲ደግ አምሹ☕️
➲ሌሎች ፅሁፎችና ቋንቋዎች አሳምረን እያነበብን ነገር ግን ቁርአንን አሳምረን የማናነብ ከሆነ ወሏሂ ትልቅ ኪሳራ ላይ ነን!!

➯መልእክቱ ለሁሉም ነዉ!!

➧ቆየት ያለች ምክር ነች ምክሪቷ ግን በጣም ደስ የምትል ነች እንመከርባት!!!

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/https_Asselefya1
ያልተፈቀደ ወንድ ላይ አፍጦ መዋል
ትርፉ ልብ መንሸራተት ነዉ።

ማነሺ በየ ዩቱብ+fb+ቲክቶክ የምታፈጪ
ቶሎ ብለሺ አይንሺ ስበሪ‼️
ልብሸ ተንሸራቶ
መመለሻዉ መንገዱ ከመጥፍቱ በፊት!!

✍️ደግ እደሩ!

https://t.me/https_Asselefya1