💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
☑️የዛሬ መስከረም 20 የተደረጉ የጁሙዓ ኹጥባዎች!!

🎙በወንድማችን አብዱሽኩር አቡ ፈዉዛን

➧ረሱል የተወለዱበትን ቀን ባዕል አድርጎ መያዝ የተወገዘ ስለመሆኑ!(አሶሳ ኢማሙ ማሊክ መስጂድ)

https://t.me/abu_fewzan_abdu_shikur/2341
https://t.me/abu_fewzan_abdu_shikur/2341

🎙በወንድማችን ሙሓመድ አቡ ረይስ

➧የሃድራ ብይን
ማብራሪያ በአራቱ መዘሀቦች
(ደሴ አል አዝሀር መስጂድ)
https://t.me/abu_reyyis_arreyyis/6413
https://t.me/abu_reyyis_arreyyis/6413

🎙በኡስታዛችን ሀሰን አቡ ሙዓዝ


➧የመዉሊድ ቢድዓነት(ደሴ ቢላል መስጂድ)
https://t.me/mrkezu_Selefiyah/501
https://t.me/mrkezu_Selefiyah/501

☑️ሸር በማድረግ የኸይር ሰበብ ይሁኑ!
እንከን አልባው ትዳር

( ለፈገግታ )

በአካባቢው ነዋሪዎች " ሞዴል ባለ ትዳር" ተብሎ የሚታሰበውን ግለሰብ እንዲህ ብለው ጠየቁት : -
.

ሚስትህ ጋር በትዳር ዓለም ለአርባ ዓመት ያክል ያለ አንዳች እንከን እንዴት ልትቆዩ ቻላችሁ ??
.

ባልየው እንዲህ ብሎ መለሰ :-
.

በሰርጋችን የመጀመሪያዋ ሌሊት የሚከተለውን ስምምነት አደረግን: -
"እኔ ስናደድ ባለቤቴ ወደ ማድ ቤት ልትገባ፤ ቁጣየ ሲበርድ ልትመለስ። እርሷም በበኩሏ ስትበሳጭ በረንዳው ላይ ልወጣ። ቁጣዋ ሰከን ሲል ወደቤት ልመለስ" በማለት ተስማማን። ስምምነቱን ልናከብር ቃል ኪዳን ገባን።
.
.
ይኸው አልሐምዱ ሊላህ ትዳራችን ለዚህ የበቃው ለአርባ ዓመት ያክል በረንዳ ላይ ሆኜ ነው።
ፈገግታ።ሱናነው ።

መልካም  ምሽት  ጀግኖች
➲ከጊዜ በኃላ ትጠላው የነበረውን ነገር ትወደዋለህ ትወደው የነበረውን ነገር ትጠላዋለህ ያለ እሱ መኖር አልችልም ብለህ ያሰብከውን ነገር ትረሳለህ ህይወት ትቀጥላለች,......

➧አሁን ካለንበት ሁኔታ በፍፁም የማይመሳሰል ሌላ አዲስ ሰው እንሆናለን ግን አንተ መኖርህን ለማሳወቅ ብለህ አትጩህ አንተን የሚፈልግህ ሰው ካለ በጨለማም ውስጥ ብትሆንም ፈልጐህ ያገኝሀል እና እራስህን አክብረው ያንተ ነውና እራስህን አትጣል ጥንካሬህን እና አቆምህን አስተካክል ለራስህ ቦታ ስጥ ያንተው ነው እና አንድ ቀን ከምትወደው ሰው ጋር ጎደኝነታችሁ ካበቃ ፍቅሩን በልብህ ውስጥ አኑረው ታሪኩን ሚስጥሩን ደብቅለት! ጎደኝነት ማለት መልካምነት ነውና ። ሂወት እንዲህ ናት ,...,,,ትቀጥላለች።

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
--» አፈር ነው መነሻህ
--» አፈር ነው መድረሻህ
--» አፈር መጀመሪያህ አፈር መጨረሻህ
--» ነገም ከአፈር ነው ዳግም ምትወጣ

--» እንደተበተነ እንደ መንጋ አንበጣ!!

[{ ከኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁሏህ ተዓላ ግጥሙ የተቀነጨበች}]
•⊰✿ (🌹) ✿⊱• )
➧
ቁሜ እቀራታለሁ!
▱▰▱▰▱▰▱

ድሀ ነህ አልልም እኔ
የዱኒያ ጌጥ ለምኔ
በኔ መለኪያ መሰረት
ቀድሜ የማየው ንብረት
ካባትህ የወረስከውን
ባንክቤት ያስቀመጥከውን
ብርህን መች አልኩኝ እኔ
የዱኒያ ጥቅም ለምኔ

የተንጣለለ ፎቅ እና
B.M.W  መኪና
መች አማረኝ አልኩና

ይልቅስ ልብህ እንዴት ነው
ዝንባሌውስ ወዴት ነው
ከወደ ውስጡስ ምን አለው
ሙሰሊም ነኝ አትበል አውቃለሁ!


ከውጭ ያየሁት ጥሩ
ሱሪህ ወደ ላይ ማጠሩ
ፂምህ በዛዝቶ ማማሩ
የማየው በሙሉ መልካም
እኔ ግን ውስጤ አረካም

➭ባ------------ጭ------------ሩ

የጥንት የጠዋቱ' የኢሰላም ጎዳና
በጀሊሉ ወዳጅ ' በኢብራሂም ፋና
ወለም ዘለም ሳይል' በተውሒድ የፀና
ዛሬም ላይ ቀጥ ያለው' በነብዩ ሱና
ከዚያ ምርጥ ትውልድ' ሀቅን ካነገበው
ዲኑን በትክክል ' ከተገነዘበው
ከቀደምቶቹ ነኝ ' ግልፅ ነው መንሀጄ
"ሠለፊይ" ካልሆንክ
ቆሜ እቀራታለሁ ' አትደርስም ከደጄ
!

✍እሙ ሙአውያ ኪያ

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
♦️የመልካም ሚስት ስብዕና ▰▱▰▱▰▱▰▱▰▱▰ ➲በወጪ ጉዳይ ላይ ባሏን የማታስጨንቅ ➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻➻ ➧ከመልካም ሚስት ስብዕናዎች መካከል አንድ በወጪ ጉዳይ ላይ ባሏን የማታስጨንቅ (ወጪ የማታበዛ) መሆኗ ነው። በቤት ውስጥ የባሏን ገንዘብ በማጥፋት፣ በማባከንና ለማትረፍረፍ (አውዳሚ) መሳሪያ አትሆንም፣ ይልቁኑ ሚዛናዊ (አቅማቸውን ባገናዘበ መልኩ ወጪ የምታደርግ) ትሆናለች። ♦️وَالَّذِينَ…
👉ኢንሻአላህ ይችን ኪታብ ካቆምንበት ይምንቀጥል ይሆናል!
በሪያል የተበደረ ሰው ብድሩን መመለስ ያለበት ወይ በሪያል ነው። ወይ ደግሞ ብድሩን በሚመልስበት እለት ባለው ምንዛሬ ተሰልቶ ነው። ዶላር ወይም ሌላ ከሆነም እንዲሁ። እንጂ ብድሩን ሲወስድ ጊዜ በነበረው ምንዛሬ መጠን መመለስ አይችልም።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
ሴት ይመስል የሚያጨበጭብ ዱቤ የሚመታ

ከዚህ ወንድ የበለጠ ጂል፣ ጂላጂል፣ ጂላፉ የለም! ቱ

✍️أم عثيمين و أمة الله
➧አላህ ከአርሽ በላይ ነዉ።

➧መዉሊድ የሺርክ መነሀሪያ ቢድዓ ነዉ።
《ልዩነት》

ኢብራሂም ኸሊሉ (አለይሂሰላም) ለአሏህ ትዕዛዝ የውድ ልጃቻውን አንገት ቆርጠዋል ልጅም አንገቱ ሰጠቷል!!

ዛሬስ ልብሳቸውን  ከቁርጭምጭሚት በታች ማስቆረጥ ተራራ የሆነባቸው ሙስሊሞች ወንዶች አይገርሙም !?
➲ግንኮ አንዳደየ ግርም የምትሉን እህቶች ነፃ ቂርአት እያለ ወደ ክፍያ የምትሮጡትስ ነገር!

➧ክፍያም ቀለል ያለ ያለበት ጥላችሁ ከባድ ክፍያ የምትቀሩ ??

➲ከፍላችሁ አትቅሩ ማለቴ አይደለም ግን መጠን ይኑረዉ እንደዉ ክፍሉ ስለተባለ እያወጣችሁ አትበትኑ አሁን በየወር ስላለ ምንሞ አይመስል ነገ ሀገር ስንገባ ግን ችግሩ ብዙ ነዉ።

➲እናም መድረሳ በተከፈተ ቁጥር አንሩጥ ያለበት በተመጣጣኝ ዋጋ እንቅራ ግን ያለ አግባብ ክፍያ የምታደርጉ መድረሳዎችም አላህን ፍሩ ድን ማስተማር እንጂ ንግድ አታድርጉት !! ሀቂቃ በተለይ አረብ ሀገር ላሉት በጣም ነዉ የምታስወድዱት ለምን አረብ ሀገር የመጣንበት አላማ አለንኮ ከንቱ አይደለንም። እና እንተዛዘን አቅሪዎችዬ ሆይ!!

➲እህቶችም ንቁ በየ አገኛችሁበት እየገባችሁ ብራችሁን አታባክኑ!!

https://t.me/https_Asselefya1
የሀገራችን ትንሹ ቀረዷዊ የያሲን ኑሩና የበድሩ ሸይኽ የሆነው ሐሰን ታጁም ሙዚቃን ማዳመጥ ይፈቅዳል ከላይ ቀረዷዊ ሙዚቃ የፈቀደበትን ኪታብ ጨምሮ ብዙ የጥመት ኪታቦቹንም በመተርጎም ለብዙዎች የሀገራችን ወጣቶች የጥመት ሰበብ ሁኗል።
እራሱ ሐሰን በፃፈው መፃሐፍ ላይም በድሩ ሑሴንና ያሲንንም ወደኢኽዋን እንዲገቡ ሰበብ የሆናቸው እርሱ እነደሆነ ተናግሯል።

8, ቀረዷዊ ለራሱ የሴት ሙዚቀኛን ሙዚቃ ያዳምጣል
እራሱ የፋይዛህ አሕመድን፣ሻዲያህ፣ኡሙ ኩልሱምን እና የሌሎችንም ሙዚቀኞች ሙዚቃ እንደሚያዳምጥ ሳያፍር በግልፅ ይናገራል ምንጭ [ መጀለቱ አር–ራያህ ቁ (597) ጀማዱል ኡላ 20 /1419 የታተመ ]
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ከላይ ያሰፈርኳቸው የቀርዷዊ ጥመቶች ከባህር ጠብታ እንደሚባለው በጣም ከብዙዎቹ ትንሾችን ነው። እንግድህ እሄን ሰው ነው በመሞቱ ምክኒያት የሀገራችን ኢኽዋኖች ድንበር ያለፈ አሰቃቀል የሰቀሉት።

ያሲንና በድሩን ጨምሮ ሌሎችም ኢኽዋኖች እሄው ጭንብላቸውን ጥለው በግልፅ ወጥተዋል ያልነቃችሁ ንቁ ያወቃቸውስ በወቅቱ አውቋቸው የእነርሱ ኢኽዋንነት እንደ ፀሐይ ፍንትው ብሎለታል።
ግን ያልነቃችሁ ዛሬም ሀገራችን ኢኽዋን የለም እያላችሁ እየተሸወዳችሁ ያላችሁ ወንድምና እህቶች ሆይ ንቁ!!
የቀርዷዊ የኢኽዋን መሪ መሆን እና እንድሁም የተሰኑትን ከላይ እንደጠቀስኳቸው የብዙ ጥመት ባለቤት መሆኑ ለሁሉም ግልፅ ነው።
እሄን የኢኽዋን መሪ የሆነ ሰው ያሲንና በድሩ "የዓሊሞች አለቃ፣ የእውቀት ካስማ፣ሸይኹል ኢስላም…" እያሉ ያደንቃሉ ታዲያ ይህ ስራቸው እነዚህ ሰዎች የተቃጠሉ ኢኽዋኖች መሆናቸውን ግልፅ አያደርግምን?! በራሪ ከዝርያዋ ነው የምታርፈው ሰው አምሳያውን ነው የሚያደንቀው አትሸወዱ ባኑ!!

አላህ ያሲንና በድሩን ጨምሩ ሌሎችንም የሀገራችን ኢኽዋኖች ትክክለኛ ተውበትን ይወፍቃቸው ኡማውንም አላህ ያንቃው

ወንድማችሁ ኢብኑ ሙሐመድ ዘይን (ረቢዑል አወል 4/1444 ሂ)
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
t.me/IbnuMuhammedzeyn
Audio
➧የአህሉሱናዎችን መንገድ ተፃራሪ ጀመዓዎች ባህሪ !!

🎙በአቡ ረይስ ሙሀመድ ሚፍታህ {ሐፊዘሁላህ}

https://t.me/https_Asselefya1