💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
በሴቶች ላይ ጂሃድ አለባቸዉን?

አዒሻ ረዲየሏሁ አንሃ ባስተላለፈችዉ ሓዲስ እንዲህ አለች፦

"አንቱ የአሏህ መልዕክተኛ ሆይ በሴቶች ላይ ጂሃድ አለባቸዉን ? ብዬ ጠየኳቸዉ ረሱል "ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ አሉ፦

"አይዋ በነርሱ ላይ ግድያ የለለበት የሆነ ጂሃድ አለባቸዉ እሱም ሓጅና ኡምራህ ነዉ"


https://t.me/https_Asselefya1
#ሽርክ_ነው_ዒሬቻ__!!
<========\\=======>
የኦሮሚያ ሙስሊሙ እውነት ለመናገር፡
ከፍተኛ ዋጋ ከፍሏል ለዚህች ሀገር፡
ለኦሮሞ ህዝቦች አለኝ ልዩ ፍቅር፡
ሙስሊም አይወክልም #ኢሬቻ ግን ይቅር፡
ኢስላም ዖሮሚያ ላይ በነፃነት ነግሷል፡
ለብዙ ዘመናት ታሪኩ ታድሷል፡
ለእስልምና ሲባል ብዙ ደም አፍስሷል፡
በሙስሊምነቱ በጠላት ተወቅሷል፡
ሁሌም የሚፈፀም ግን ስህተት፡
በእምነትህ ፅና በቃ አትንሸራተት፡
▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴
ለሀቅ የሚቆሙ ኦሮሚያ አሏት ጀግኖች፡
የተውሒድ መምህር የሱና ልሳኖች፡
የትኛውም ቦታ ሀቅን የሚሰብኩ፡
የሰወችን ሀሳብ በሁጃ እሚለኩ፡
ቅጥፈትና ውሸት የማይፈበርኩ፡
እናም ጀግኖቻችን አሁንም በርቱልን፡
ከኢሬቻ በአል ህዝቡን ከልክሉልን፡
ኢስላም አያውቀውም ሽርክ ነው ካላችሁ፡
አሏህ አጂራችሁን በእጥፍ ይክፈላችሁ፡
▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴
ዒስላም የማያውቀው የባዕድ አምልኮ፡
#እንጨትን_ዘይሮ_ድንጋይ_ግንድ ታኮ፡
የለም በዕምነታችን  ከአሏህ ውጭ አማላጂ፡
ማን ነው የፈቀደው ማን ነው በድን ቀላጂ
በእስልምናችን ይህ አይፈቀድም፡
ይህን ያፀደቀ ደሊል የለም አንድም፡
አሏህ ከልክሎናል ከቶ አይወደድም፡
ፈፅሞ አይቻልም ዒስላም አያውቀውም፡
ይህም ጭካኔ እንጂ እዝነት አንለውም፡
<\\>
የዋሁ ወገንህ በሽርክ እያለቀ፡
ቄጠማ ጎዝጉዞ እደተደለቀ፡
ከወንዝ ዳር ወርዶ ወሀ እየተራጨ፡
ሽርክ እየፈፀመ ተውሒድ ካቀጨጨ፡
የት አለ መረጃህ ከየትስ መነጨ⁉️
#በአሏህ_ይሁንብኝ__
አዕምሮ ያለው ሰው ይህንን አይሰራም፡
ሽርክ ስትፈፅም አሏህን አትፈራም?
የኢስላም ወገኖቼ #ዖሮሚያ ያላችሁ፡
ሽርክ ላይ ሲወድቅ የዋሁ ህዝባችሁ፡
ዒሬቻን ሲያከብር ምን ትሰራላችሁ⁉️
አሏህን ያውቃሉ አሊም ተብላችው፡
ኸረ አሏህን ፍሩ ጥያቄ አለባችሁ⁉️
~\\~~
#ሙስሊሞች_ሆይ_ንቁ__
ከዒሬቻ በዐል አማኞች እራቁ፡
ይህን መጥፎ ተግባር በጣም ተጠንቀቁ፡
በአቅራቢያው ካላችሁ ከቦታው ልቀቁ፡
የአምልኮን ተግባር ስጡ ለአሏህ ብቻ፡
የጥመት ጥርቅም የሽርክ ግትቻ፡
ባዕድ አምልኮ ነው የወንጀል ሽልቻ፡
ቢዲአ ኹራፋት ኮተት አራሙቻ፡
የክህደት ተግባር ሽርክ ነው ዒሬቻ፡
~~\\~
      #በኑረዲን_አል_አረቢ
\~~~~\
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴▴
Audio
አሏህን እና ረሱልን መዉደድ!!


🎙 በአቡ ረይስ ሙሀመድ ሚፍታህ
حفظه الله

https://t.me/https_Asselefya1

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/abu_reyyis_arreyyis
የታወቁ የሱፊያ ወሊዮች ናቸው!
አልሐምዱ ሊላህ ዐላ ኒዕመቲል 0ቅል
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
እለዉጠዋለሁ ብለሺ ትዳር አትግቢ!!
ይልቅ የተለወጠዉን አግቢ!!
አለዛ ዋ መመለሻሺ ምንኛ ከፋ ለዉጣለሁ ብለሺ እንዳይለዉጥሺ ተጠንቀቂ ኡኽቲዬ!!
Forwarded from قَنَاةُ:أبِي رَسْلَانِ السَلَفي (أبو رسلان إدريس السلفي)
በሰዎች መንገድ ላይ እሾክን ከመትከል እንቆጠብ ምናልባትም ያን መንገድ አንድ ቀን በባዶ እግር(ያለ ጫማ)እንሄዴውና የእሾኩን ፋና(ተፅኖ) በኛው ላይ እናየው ይሆናልና




"ስራ ለሰሪው እሾክ ላጣሪው እንዳለው ያገሬ ሰው"!!


اللهم لا تجعلنا ممن يغرس الشوك ويأذي عبادك بل جعلنا من عبادك الصالحين!!!


https://t.me/abuhamudasselefy/1681
◾️ተቀርተው ያለቁ ደርሶች ስብስብ


🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
➡️ ተቀርተው የተጠናቀቁ ደርሶች


①) የቁርአን በተጅዊድ ቂርአት
🔻{ከሱረቱል ፋቲሀ―ሱረቱል ሐሽር}
t.me/Ibnuheyru123/419
t.me/Ibnuheyru123/419

🔻{
ሱረቱል ኑህ―ሱረቱል አህቃፍ}
t.me/Ibnuheyru123/4298
t.me/Ibnuheyru123/4298

②) የኡሱሉ ሰላሳ ሙሉ ቂርአት
t.me/Ibnuheyru123/1688
t.me/Ibnuheyru123/1688

③) የቱህፈቱል አጥፋል ቂርአት
t.me/Ibnuheyru123/1905
t.me/Ibnuheyru123/1905

④) የሹሩጡ ሶላት ሙሉ ቂርአት
t.me/Ibnuheyru123/1937
t.me/Ibnuheyru123/1937

⑤) የሑዝ አቂደቱከ ሙሉ ቂርአት
t.me/Ibnuheyru123/1962
t.me/Ibnuheyru123/1962

⑥) የተንቢሀት ሙሉ ቂርአት
t.me/Ibnuheyru123/2143
t.me/Ibnuheyru123/2143

⑦) የነዋቂዱል ኢስላም ቂርአት
t.me/Ibnuheyru123/2230
t.me/Ibnuheyru123/2230

⑧)
የሸርህ አልዋጂባት ቂርአት
t.me/Ibnuheyru123/2246
t.me/Ibnuheyru123/2246

⑨) የአዝካር ወል ኣዳብ ቂርአት
t.me/Ibnuheyru123/2371
t.me/Ibnuheyru123/2371

①0) የቀዋኢዱል አርበአ ቂርአት
t.me/Ibnuheyru123/2541
t.me/Ibnuheyru123/2541

①①) የኪታቡ ተውሂድ ቂርአት
t.me/Ibnuheyru123/2736
t.me/Ibnuheyru123/2736

①②) የቃኢደቱ ኑራንያ ቂርአት
t.me/Ibnuheyru123/2830
t.me/Ibnuheyru123/2830

①③) የዱሩሱል ሙሂማ ቂርአት
t.me/Ibnuheyru123/2886
t.me/Ibnuheyru123/2886

①④) የፈኑ ተጅዊድ ሙሉ ቂርአት
t.me/Ibnuheyru123/3038
t.me/Ibnuheyru123/3038

①⑤) አቂደቱ አህሊሱነቲ ወልጀማአ ቂርአት
t.me/Ibnuheyru123/3877
t.me/Ibnuheyru123/3877

①⑥) ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ ደርስ
t.me/Ibnuheyru123/3912
t.me/Ibnuheyru123/3912

①⑦) መጃሊሱ ሸህሪ ረመዷን ቂርአት
t.me/Ibnuheyru123/4042
t.me/Ibnuheyru123/4042

①⑧) የአርበኢን አንነወውያ ቂርአት
t.me/Ibnuheyru123/4133
t.me/Ibnuheyru123/4133

①⑨) የአጅሩምያ ሙሉ ቂርአት
t.me/Ibnuheyru123/4208
t.me/Ibnuheyru123/4208

②0) የሴቶች ሚና ሙሉ ቂርአት
t.me/Ibnuheyru123/4279
t.me/Ibnuheyru123/4279

ሼር በማድረግ የኸይር ሰበብ ይሁኑ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አልሀምዱሊሏህ ለንጋት በቅተናል
በእዝነትህክ ውቧን ፀሀይ አይተናል
አመስጋኝ ሁነን አንግተናል
አስታዋሽ አመስጋኞች
ባንተ ትእዛዝም ደስተኞች
ባንተ ተወካዬችም ሁነናል
ምስጋና ስግደት ላንተ ይገባሀል
……!!

ጌታችን ሆይ ከፀጋዎችህ በእኛ ላይ
አድርግ በዱኒያም በአኬራም
ምህረትህን ለግሰን አሚን!


🌸 መልካም ቀን
🌹
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
رَبَّنَا لَا تُزِغْ قُلُوبَنَا بَعْدَ إِذْ هَدَيْتَنَا وَهَبْ لَنَا مِن لَّدُنكَ رَحْمَةً ۚ إِنَّكَ أَنتَ الْوَهَّابُ

«ጌታችን ሆይ! ቅኑን መንገድ ከመራኸን በኋላ
ልቦቻችንን አታዘምብልብን፡፡ ከአንተ ዘንድ
የኾነን ችሮታም ለኛ ስጠን፡፡ አንተ በጣም ለጋስ ነህና፡፡»
ስኬት ማለት፦ ከችግር ቡሃላ ድሎት መኖሩን ማረጋገጥ ነዉ።
☑️የሩቅ እዉቀት ሞጋቹ እና አልባኒይ▪️

➲የሩቅ እዉቀትን የሚሞግት የሆነ ሰዉ ወደ ሸይኹል አልባኒይ መከራከር ፈልጎ መጣ

➲ሸይኹል አልባኒይ በመስፈርት ነዉ የምከራከርህ አሉት

➧ሰዉየዉም መስፈርትህ ምንድን ነዉ? አላቸዉ

➲ሸይኹም እንድህ አሉት

➧የኔን መስፈርት የማታዉቅ ከሆነ እንዴት የሩቅ እዉቀትን ልታዉቅ ትችላለህ!?✔️✔️✔️

🔐ክርክሩ ተፈፀመ🔐

➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/https_Asselefya1
《「21」 ምክሮች ለሀቅ ፈላጊዎች》
                   《መካሪ》
    {ዱክቱር ሱለይማን አርሩሀይሊይ }


①ስሜትህን አትከተል ስሜትህን በሸሪአ ገድባት
②በምታስተላልፍው ነገር ላይ አረጋግጥ አትጣደፍ
③ከመሀይምነት ተጠንቀቅ በእውቀት ላይ እና በመማር ላይ ትኩረት ስጥ
④በውዝግብ ግዜ አደራህን ትላልቆችን ያዝ ትንንሾችን ተጠንቀቅ
⑤አድስ መጤ ነገሮችን ተጠንቀቅ ሱናን ሙጭኝ አድርገህ ያዝ
⑥ፈተናን ከመቅረብ ተጠንቀቅ ከፈተና ራቅ
⑦ፈተናን መከልከል ፈተናን ከማስወገድ ቃላል ነው
⑧ፈትዋን በምትይዝ ግዜ ስሜትህን ተጠንቀቅ መረጃ ባንፀባረቀው ያዝ
⑨ተራ ማህበረሰብ ከሆንክ ፈትዋን በፍላጎትህ አትያዝ አዋቂዎችን ተከተል
{11} መገለባበጥን ተጠንቀቅ በቁርአንና በሀዲስ ብርሃን በዲን ላይ ፅና

{12} ሸሪአዊ ጥቅሶችን እንተ በምትፈልገው አትሳብ
{13} አንተ የምትፈልገውን ሸሪአዊ ጥቅስ በሚገጥም መልኩ አድርገው
{14} ልዩነትን ተጠንቀቅ ጀመዓን ያዝ
{15} ¹መጥፎ ተግባርን እና ²በደልን ³ቅጣትን ተጠንቀቅ
{16} ፍትህን እና ባለቤቶቹን መልካምን እና ባለቤቶቹን ያዝ
{17} ፈተናን አትፈልግ ከፈተና መጥፎ በአሏህ ተጠበቅ
{18} በፈተናዎች ማሸብረቂያ አትሸወድ
ወደ እውነታዋ በአማኝ ልቦና ተመልከት
{19} ድንበር ማለፍን ተጠንቀቅ ቀጥተኝነትን ያዝ
{20} በደልን ተጠንቀቅ ሀቅን አድርስ
{21} አጭር የሆነ አመለካከትን ተጠንቀቅ
ሀቅን በመሠረቱ እና በፋናው ያዝ


ምንጭ_ሸርሁ_ሶሂህ_መስሊም {ሸሪጥ} 《24》

✒️abu_reyyis

t.me/abuUseyminabdurehman
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
t.me/abu_reyyis_arreyyis