💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
Audio
💢ተከታታይ ስለ ረመዷን ዳሰሳ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

የመጃሊሱ ሸህሪ ረመዳን ቂርአት
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
✅ በደርሱ የተወሱ ነጥቦች፦
◾️ የጀሀነም ሰዎች፦
♦️ምግብ
♦️መጠጥና
♦️ልብስ


➡️ የጀሀነም ሰዎች ስቃይና መከራ

📱አዳምጡት ትመከሩበታላችሁ

《ክፍል 6⃣9⃣》
〰〰〰〰〰

🎙 አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/https_Asselefya
https://t.me/https_Asselefya1
💎ሴት ልጂ ማንኛውም ሰው ሊያነሳት የሚመኝ ቆንጆ አበባ ነች!!

💎ውዷ እህቴ ይህንን ስልሽ የሴት ልጂ ውበቷ!
➤ በገፅታዋ
➤ በቆዳ ቀለም
ወይም ባላት ማቴሪያሎች ሳይሆን


➱ትክክለኛና እውነተኛ ውበቷ

➤ በልቧ
➤ በሀያዕዋ
➤ በኢማኗ
➤ በተቅዋዋ ና ለዲነል ኢስላም ባላት ፍቅር መሆኑን እወቂ።


💎ውዷ እህቴ የአንች ገላ ለባልሽ እንጂ ለብዙዎቹ አይደለምና!!

➤እራስሽን በሂጃብ ጠብቂ!!

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
▪️ከአርሹ በላይ ኪታብ

አላህ ከክፉ ይጠብቅህ ኡስታዛችን የሱና ሰዎች በሞት ጣረሞት ላይ ሆነው እንኳን ምን እንደሚያሳስባቸው ተመልከቱ። አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ!!

https://t.me/https_Asselefya1
ዕ ህ ቴ
ኑረዲን አል አረቢ
አመፅ ለመፀነስ፤
ፊትና በመቆንጠር የሚዳክረውን፡
በጭራሽ ቦታ አትስጭ ለመንደር ውንውን፡
#ፍየል_ነህ_በይልኝ_ነብር_ነኝ_ያለውን፡


ስራ ሳይለካ ተግባር ሳይሰፈር፡
መምሰል ቢያስጥል ኑሮ ከኩነኔ ሰፈር፡
ከወንጀል ቀጠና ከጀሀነብ ምርኮ፡
#ከኛ_ይልቅ_ኢብሊስ_ይሻል_ነበርኮ!!

................

ለሱና እህቶቼ ትውስታ

http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
القارئ علي جابر | والذين هاجروا في الله من بعد ما ظلموا
💭🌸خدمة تلاوات🎧​
➲ጣፍጭ ቲላዋ ግብዣ!

➧ቁረአን የልብ ብረሀን የዱኒያ የአሄራን ሂወት የሚያቀና ውብ የአላህ ቃል የማይጠገብ!

➤https://t.me/https_Asselefya1
♦️በጣም የገረመኝ የኢማሙ ማሊክ ኢብኑ ዲናር ንግግር !!

قال مالك بن دينار -رحمه الله -:

{{ إذا رأيت :
قساوة في قلبك
ووهنًا في بدنك
وحرمانا في رزقك
فاعلم أنك تكلمت فيما لا يعنيك }} .

📕فيض القدير٣٦٩/١

➡️ኢማሙ ማሊክ ኢብኑ ዲናር እንዲህ ያወጉ ነበር

➤በልብህ ላይ ድርቀት ፣ በሰውነትህ ላይ ድካም ና በሪዝቅህ (ሲሳይህ) ላይ ጥበት ካየህ በማይመለከትህ ጉዳይ ላይ ገብተህ አውርተህ መሆኑን እወቅ ፡፡ "

ፈይዱልቀዲር (1/369)

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➤ሰው ላንተ ስላለው ውዴታ
አትጨነቅ ። የሰው ልጅ ልብ ይገለባበጣ
ል!!

➤ አላህ ላንተ ስላለው ውዴታ ተጨነቅ
ከወደደህ ሰውም ዘንድ ያስወድድሃልና ።

➴➷➴➘ ᴊᴏɪɴ & sʜᴀʀᴇ
https://t.me/https_Asselefya1
➤ክብርሽን ጠብቂ!

➧እህቴ
!!

➾ያንጋጠጠ ያንጋጥ አብዝቶ ይጣራ
ገንዘብ ቢያፈስልሽ ለዝሙቱ ሴራ

➾ደግ አይለኝም በይው አማኝ ማንነቴ
መልከስከስ አልወድም ኢስላም ነው እምነቴ
የዓኢሻ ልጅ ነኝ እሷም ተምሳሌቴ
አይረክስም አካሌ ክቡር ሰውነቴ ።

"✍️ኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጂ"

https://t.me/Muhammedsirage
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
▪رمضان مدرسة العمر

🎙لفضيلة الشيخ أ.د عبدالرزاق البدر حفظه اللّٰه.

➤https://t.me/https_Asselefya1
✍️ዲናውይ (ሸሪዓውይ) እውቀትን ለሌሎች ሰወች ማስተላለፍ የሚያስገኘው ትልቅ ምንዳ !!

➡️አል ሙንዚሪ እንዲህ አሉ ፦

📚ዲናዊ እውቀትን ለሌሎች ሰወች የሚያስተላልፍ ሰው ፥

➤ ያን ባስተላለፈበት ይመነዳል ፣

➤እንዲሁም ያን ፅሁፉን ባነበቡት ሰወች ልክ ይመነዳል ፣

➤ ያን ፅሁፉን ከሱ ኮፒ ባደረጉት ሰወች ልክ ይመነዳል ፣

➤ እንዲሁም ባስተላለፈው እውቀት በሰሩበት ሰወች ልክ ይመነዳል ፣

➤ እንዲሁም ያ ፅሁፉ በተፃፈበት ቦታ ላይ እስካለ ድረስ በዚህ ሁሉ ከአላህ ምንዳን (አጅርን) ያገኝበታል ።

ምንጭ፦ አት-ተርጊብ ወት-ተርሒብ (1-65)


➤ወንድሜ ሆይ ! ኡኽቲ ሆይ!ዲናውይ እውቀትን በምታስተላልፉ ጊዜ በቀልባችሁ እነዚህን ነገሮች ታሳቢነት አድርጉ አስተላልፉ ።

➤𝑗𝑜𝑖𝑛 𝑠ℎ𝑒𝑟👇
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
{شَهۡرُ رَمَضَانَ ٱلَّذِیۤ أُنزِلَ فِیهِ ٱلۡقُرۡءَانُ هُدࣰى لِّلنَّاسِ وَبَیِّنَـٰتࣲ مِّنَ ٱلۡهُدَىٰ وَٱلۡفُرۡقَانِۚ...}
🎙 تلاوة جميلة الشيخ علي الحذيفي حفظه الله

➤https://t.me/https_Asselefya1
ሪሳላቱ_አልሒጃብ1️⃣4️⃣
قَنَاةُ أَبِي هِبَةِاللهِ الأَثَرِيِّ الْحَبَشِيِّ(حسين إسماعيل…
♦️አድስ ተከታታይ የኪታብ ደርስ
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱

📚ሪሳላቱ አል ሒጃብ

▪️ክፍል አስራ አራት
〰〰〰〰〰
➤የመጨረሻ ክፍል!


♦️የኪታቧ PDF ለማገኘት
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/https_Asselefya1/4062

🎙በወንድማችን አቡ ሒበቲላህ
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
https://t.me/https_Asselefya1
Audio
💢ተከታታይ ስለ ረመዷን ዳሰሳ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

የመጃሊሱ ሸህሪ ረመዳን ቂርአት
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
✅ በደርሱ የተወሱ ነጥቦች፦
◾️ የጀሀነም፦
♦️ጥልቀት
♦️ገፅታና
♦️አስፈሪነት

《ክፍል 7⃣0⃣》
〰〰〰〰〰

🎙 አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➡️ለዉድቀት አልተፈጠርሽም!

➤ድክመትሽን የጥንካሬሽ ጉልበት አድርጊው ውድቀትሽን ለስኬት መማሪያና መዳረሻ አድርጊዉ!!

➤ዛሬ ያለሽበት ምንም እንኳ ባትወጂዉ ነገ ለምትደርሽበት ትልቅ ቦታ ሰበብ ነዉ ምክንያቱም የዛሬን ለማሻሻል አዲስ ምርጥ ማንነት እንድትገነቢ ስለሚገፋፋሽ በባርነት ያለ ሰዉ ባርነትን ተላቆ ነፃነትን ለመቀዳጃት ሚገርም ማንነት ይገነባል!!


➤ አንቺም ልክ እንደዛዉ
ምንም እንኳን ህይወት ብትጠብሽም
ፅኑና ጠንካራ ሴት ሁኚ!!

➤እህቴ ሆይ! ከማይጠቅሙሽ ነገሮች ራቂ ተምሳሌቶችሽን እወቂ የአንቺ ተምሳሌቶች የሚገኙት በሲኒማዎች ወይም በፊልሞች አደለም::


➤ግን ያንቺ ተምሳሌቶች ምርጫቸው ቁርአን ሀዲስ ብሎም የሰለፎች አሰር ነውጠላቶችሽን ተጠንቀቂ::

➤ በፈላስፎች አማላይ አጀንዳም ቢሆን አትደነቂ ተምሳሌቶችሽ በተብቃቁበት ተብቃቂ
!!

➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
صفات الزوج الصالح
ሸይኽ ፈውዛን (ሀፊዘሁላህን)
➤ወንዶች ጥሩ ሚስት እንደ ሚያስፈልጋቸው ሁሉ ሴቶችም ጥሩ ባል ያስፈልጋቸዋል.!!

➤በሁለቱም ወገን ትዳር ሲታሠብ ጥሩ ጓደኛ ወይም የህይወት አጋር የሚሆን ሰው ማግኘት ዋናው እና አሳሳቢው ጉዳዪ ነው.!!

➤ታዲያ የጥሩ ባል መገለጫ ባህሪዎች ምንድናቸው.!?

🎙ሸይኽ ሷሊህ አል~ፈዉዛን ሀፊዘሁሏህ

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➧አላህ ሱበሃኑሁ ወተአላ እንድህ ይላል

▪️إِلَيْهِ يَصْعَدُ الْكَلِمُ اطَّيِّبُ وَالْعَمَلُ الصَّٰلِحُ يَرْفَعُهُ

➲መልካም ንግግር ወደ እሱ ይወጣል በጎ ስራንም ያነሳዋል። (ፋጢር 10)

ኢብኑ ጀሪር በዚህ አንቀፅ ስር እንድህ ይላል "የባሪያ አላህን ማውሳቱ እና ውዳሴው ወደ አላህ ይወጣል ቀጥለውም የተፍሲር ምሁራንም በዚህ መልኩ እንደተጓዙ ገልፀዋል። (ጀሚኡል በያን 29/444)