💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
📍 أبشروا بشهر رمضان شهر الخير والرحمات ..

🎙 الشيخ/ سليمان الرحيلي وفقه الله

https://t.me/https_Asselefya1
﴿ إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلّونَ عَلَى النَّبِيِّ يا أَيُّهَا الَّذينَ آمَنوا صَلّوا عَلَيهِ وَسَلِّموا تَسليمًا ﴾
Audio
{شَهۡرُ رَمَضَانَ ٱلَّذِیۤ أُنزِلَ فِیهِ ٱلۡقُرۡءَانُ هُدࣰى لِّلنَّاسِ وَبَیِّنَـٰتࣲ مِّنَ ٱلۡهُدَىٰ وَٱلۡفُرۡقَانِۚ...}

https://t.me/https_Asselefya1
Audio
💢ተከታታይ ስለ ረመዷን ዳሰሳ


የመጃሊሱ ሸህሪ ረመዳን ቂርአት
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
በደርሱ የተወሱ ነጥቦች፦
◾️ የጀሀነም ሰዎች፦
♦️ሀዘን
♦️ጭንቅና
♦️ፍላጎታቸው


ክፍል 7⃣1⃣


🎙 አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
◼️የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም:–
"አመስጋኝ ልብ፣ አስታዋሽ አንደበትና ደግ ሚስት ሰዎች ካከማቹት ሁሉ ይበልጥ በዱንያህና በዲንህ ጉዳይ ያግዙሃል" ይላሉ።

[ሶሒሕ አልጃሚዕ:4409]

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
➤ሴቶች ምን ነካቸው ከቤታቸው ሲወጡ በሽቶ ቤታቸው ግን ሽንኩርት ሽንኩርት ይሸታሉ አይ!!!
እህቴ አስተውይ አሏህ ያዘነላቸው እህቶች


➤ሲቀሩ ከቤታቸው ሲዎጡ ፏ ብትን ብለው

➤ከላይ ጅልባባቸውን ደርበው ይወጣሉ ወላኪን

➤ለባልሽ ምን ያክል ነሺ !?

➤ሳታገቢ የምትኳኳይውን ያክል አሁን ታደርጊዋለሽ?

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
አህባሽ...!?
በኑረዲን አል አረቢ
#አህባሽ__!!
የሙዐጢላ ልጅ የሙፈዊድ ቅሪት፡
የሀቅ ነቀርሳ እስስት እንቁራሪት፡
አውቆ ጠፍ አስመሳይ የጥመት አዙሪት፡
የጥመት ሙሉ አቅም የጀህምያ ስሪት፡
የፊትና መዘወር እሳት ጫሪ ክብሪት፡

https://t.me/nuredinal_arebi
https://t.me/nuredinal_arebi
ኤፕሪል ዘፉል
Sadat
April 1 የውሸታሞች ቀን

"በኡስታዝ ሳዳት ከማል ሀፊዘሁሏህ"
Audio
◾️ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም


➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን

ክፍል 1⃣0⃣4⃣


🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/https_Asselefya
https://t.me/https_Asselefya1
‏عاجل:

‏رؤية هلال شهر رمضان في سدير..
‏وغداً السبت أول أيام رمضان بالسعودية .
ነገ የረመዷን የመጀመሪያ ቀን ነው

ምስጋና ለታላቁ አሏህ ይገባል

https://t.me/Muhammedsirage