💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
Audio
◾️አቡልጀውራእ አላህ ይዘንለትና እንዲህ አለ።

➡️ ሙናፊቅ የሆነ ሰው ቁርአን ከሚቀራ ቋጥኝ መንቀል ይቀለዋል።
📚حلية الأولياء (ج ١ ص ٤٥٩)

➲ቁርአን መቅራት ኢባዳ እንደሆነ ሁሉ በጥሩ ንያ ማዳመጥም አጅር የሚገኝበት ኢባዳ ነው።

➲ጆሮህ ሁሌ የሚሰማውና የለመደውን ነገር ስለሚጠይቅህ፦ ሙዚቃ፣ ነሺዳና መንዙማ አስለምደህ ሱሰኛ ከምታደርገው ቁርአንና ሀዲስ ማዳመጥን አስለምደው።

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
القارئ صلاح البدير | فأما الذين كفروا فأعذبهم
💭🌸خدمة تلاوات🎧
🍃تلاوة الخاشعة🍃
﴿فَأَمَّا ٱلَّذِينَ كَفَرُواْ فَأُعَذِّبُهُمْ عَذَابًا شَدِيدًا فِى ٱلدُّنْيَا وَٱلْأَخِرَةِ وَمَا لَهُم مِّن نَّـٰصِرِينَ ۝﴾

👤القارئ : صلاح البدير
Audio
♦️አድስ ተከታታይ የኪታብ ደርስ
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫

↪️ኪታቡ ዘዋጅ. الزواج
➱➱➱➱➱➱➱➱➱➱

♦️በርዕሱ ውስጡ የተወሱ ነጥቦች

➡️ማግባታቸው ክልክል የሚሆኑ አካላቶች

➲ለ መርከዝ አቡ አዩብ online ተማሪዎች የሚሰጥ ደርስ

▪️ክፍል አራት
〰〰〰〰

🎙አቡ አዩብ ሙሀመድ ሰኢድ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
♦️ተከታታይ ስለ ረመዳን ዳሰሳ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖

▪️የመጃሊስ ሸህር ረመዳን የኪታብ ቂርአት
➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷
◾️የሙሉ እብድና የከፊል እብድ ፆም
◾️የጃጀ መለየት ያቃተው ሰው ፃም
◾️ያፈጠረ ሰው ምን ያክል ይመግባል
◾️በሽተኛ እንዲሁም መፃም የሚከብዳቸው ሰዎች ፍርድ


《ክፍል 1⃣4⃣》
〰〰〰〰〰〰
🎙 አቡ አብደሏህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➧የተውሂድ አሳሳቢነት"!!
➱➱➱➱➱➱➱➱➱

▪️ሸይኸ ኢብኑ ዑሰይሚን ረሂመሁሏህ እንዲህ ይላሉ:-

"አንድ ሰው ጌታውን ሲገዛው በእውቀት ላይ ይሆን ዘንድ የተውሂድንና የአቂዳን ትምህርት መማሩ በሱ ላይ ግደታ ነው"።

( 📚መጅሙዕ አል'ፈታዋ(2/78)
➧ውዷ እህቴ
➛➛➛➛➛

የሙስሊምነትሺ ዋናው መልዕክቱ
ያጎንባሽነትሽ መለያ መስፈርቱ
ኒቃብሺ ነውና ውዱ መከበሪያሺ
ቤትኛውም ቦታ ኑሪ ተሸፋፍነሺ✍


https://t.me/Asselefya1
➲ምን አይነት ትዳር ትመኙ ይሆን?❓
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫

➧ተብለው የላገቡ ወጣቶች ቢጠየቁ☜
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰

➭ሴቶች፦ አላህን ፈሪውን ፣ ሰግዶ የሚያሰግደኝን ፣ ቀርቶ የሚያሰቀርኝን ፣ ወደ አላህ መንገድ የሚጠራኝ ፣ ኢማን ያለውን ወይኔ እንዲህ አይነት ባል አላህ በሰጠኝ እንላለን። ማሻ አላህ ግን እኛ ያልሆነው ከየት ይመጣል? ባልሽ መጥቶ እስክያስተካክልሽ ነው የምትጠብቂው?

➧እህቴ ሆይ ! ሞት ቢቀድምሽስ? እኔ ሳገባ ሂጃቤን አስተካክላለው ፣ ወንድ መጨበጥ አቆማለው፣ ፊልም ማየት ፣ ሙዚቃ ማዳመጥ ፣ ከሃጅነብይ አካላቶች ጋር ያለ ሃያ ማውራት ፣ ለትንሹም ለትልቁም መሳቅ ይህን ዛሬ ማቆም ካልቻልን ትዳር ሳደርግ እለወጣለው ብለን በቀጠሮ ከሆነ ያለነው ምን አልባት ትዳር ብናደርግ እንቅፍት ነው የሚሆነው.

ለቤታችን በፊት የለመድነውን የሞዴል ስራ ቤትውስጥ ገብተን መተውን እንጀምራለን አንቺ እንዲለውጥሽ የምትጠብቂው ሰው በተራው እንዳቺ የምታስተካክለውን ሴት ይፈልግ ይሆናል።

➲ወንዱ በተራው ምን አይነት ሴት ትፈልጋለክ? ቢባል አላህን ምትፈራ ፣ ሂጃብዋን የጠበቀች ፣ ከውንዶች ጋር የማትንቀለቀል ፣ ሶላትዋን የምትሰግድ ፣ ኢማን ያላት ፣ እኔንንም የምታስተካክለኝ ፣ ለዲኔ የምታግዘኝን እያለ መስፈርቱን ድርድር ያደርገዋል።

ማሻ አላህ ያ አኺ ፊላህ አላህን የምትፍራ እደተመኝክ ቀድመክ አንተ አላህን ፍራ ሂጃብዋን የጠበቀች እደተመኝክ አንተም ሂጃብክን ጠብቅ አንተ ሱሬክን እየጐተትክ ፣ ፂምክን እየላጨክ ይህ ያንተ ሂጃብ አይደለም እንዴ ? አንተም ይህንን ሂጃብክን ጠብቀህ ያዝ።

➧ከሃጂ ነብይ ጋር የማትንቀለቀል ከፈለክ አንተም እንዳዘው ከሃጂነብይ ጋር አትንቀልቀል ሶላት የምትሰግድ ከፈለክ አንተም ሱጁድ አድራጊ ሁን የምታስተካክልክን እደተመኝክ መሰተካከል የሚችል አላህን ፈሪ ባሪያ ሆነክ ተገኝ ።

➛ለሁላችን ጥሩ ከተመኝን ጥሩ እንሁን!!

➧"መጥፎዎች ሴቶች ለመጥፎዎች ወንዶች መጥፎዎች ወንዶችም ለመጥፎዎች ሴቶች የተገቡ ናቸው።
ጥሩዎቹ ሴቶችም ለጥሩዎቹ ወንዶች ጥሩዎቹ ወንዶችም ለጥሩዎቹ ሴቶች የሚገቡ ናቸው
። " ይህ የአረህማን ቃል ነው።

➛ውድ እህትና ወንድሞቼ አላህ ጥሩ ያድርገን ጥሩውንም ይዘውጀን። አሚን

➧ወ ደ ቻ ና ላ ች ን ይ ቀ ላ ቀ ሉ
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ضوابط في الفتن…(12)
አቡ ረይስ ኢብኑ ኢማም
✅ ማንኛዉን ሙስሊም የሚያስፈልገዉ የሆነ የፈተና ግዜ መርሆዎች

➲ሸሪዓዊ ጥቅሶችን አንተ በምትፈልገዉ አትጎትት!

➲አንተ የምትፈል ገዉን ነገር ሸሪዓዊ ጥቅስን በሚገጥም መልኩ አድርግ!


↪️ክፍል አስራ ሁለት ↩️
〰〰〰〰〰〰〰

【ደዋቢጡል ፊተን】

♦️የኪታቡን pdf ለማግኘት
➘➴➷➘➴➷➘➘➴➷➘➴➷
https://t.me/Asselefya1/3376

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
لَا_إِلَهَ_إِلَّا_اللهُ_مَعْنَاهَا_شُرُوطُهَا_نَوَاقِضُهَا_فَضْلُهَا.apk
116.9 MB
አዲስ አፕልኬሽን↓

لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ
مَعْنَاهَا
شُرُوطُهَا
نَوَاقِضُهَا
فَضْلُهَا

✍ تَأْلِيفُ فَضِيلَةِ الشَّيخِ
أَبِي عَبدِ اللهِ مُحَمَّدِ بْنِ سَعِيدٍ رَسْلَانٍ حفظه الله

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

t.me/abu_reyyis_arreyyis/4710
t.me/abu_reyyis_arreyyis/4710
Audio
◾️ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰

➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን

➰ክፍል ⑥②➰
〰〰〰〰〰

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
አርበዒን 46ኛ ሐዲሥ
ኢብኑ/ሙነወር
ደርስ
~~~~

~ አርበዑነ ነወዊያህ ከኢብኑ ረጀብ ጭማሬ ጋር
~ በመርከዘ ተውሒድ የቁርኣን ሒፍዝ ተማሪዎች የቀረበ
~ ሐዲሥ ቁጥር – 4️⃣6⃣
~ የኪታቡን ሶፍት ኮፒ በ pdf መልክ በዚህ ሊንክ ማግኘት ትችላላችሁ https://t.me/IbnuMunewor/1672
➧ ትክክለኛ አማኝ ሴት ልጅ ለትዳር መስፈርቷ ዲን ነዉ ዲን የለለዉ ሀብታም ወንድ አትፈልግም።

➧እሷ የምትፈልገዉ ዲነኛ የእዉነት የሚወዳት ሁል ግዜ ከጎኗ የሚሆንን ወንድ ነዉ።
የነብዩን ሱና መከተል
Abu Useymin
▪️አድስ ሙሐደራህ ግብዣ!
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫


♦️የሙሀደራው ርዕስ

➲የነብዩ ሱናን መከተል!!

🎙 አብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
https://t.me/abuUseyminabdurehman/3444
ضوابط في الفتن…(13)
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
📚 ضوابط في الفتن يحتاجها كل مسلم
📚 ማንኛዉን ሙስሊም የሚያስፈልገዉ የሆነ የፈተና ግዜ መርሆዎች

الضابط الثالث عشر
إياك والظلم والشر والعذاب والزم العدل والخير والرحمة

አስራ ሶሦተኛዉ መርሆ
➧
በደልን ክፋትን ጨካኝ መሆንን ተጠንቀቅ!
➧እዝነትን መልካምን ፍትህን ያዝ!


▪️ክፍል አስራ ሶስት (①③)
〰〰〰〰〰〰〰
♦️የኪታቧን PDF ለማገኘት
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/Asselefya1/3376

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
t.me/abu_reyyis_arreyyis/4709
t.me/abu_reyyis_arreyyis/4709
➲ሐያእ (አይናፋርነት) ለሴት ልጅ ትልቁ ሀብቷና ውበቷ ነው!!
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫
"
➧ሐያእ በመሰረቱ ወንዱም ሴቱም ጋር ሊኖር የሚገባው ተወዳጅ ምርጥ ባህሪ ነው። በተለይ መልኩ ግን ሴቶች ዘንድ ወሳኝነት አለው። ይሁን እንጂ ሐያእ (አይናፋርነት) የሚባለው ነገር አላህ ካዘነላቸው ጥቂት እንስቶች በስተቀር ብን! ብሎ የጠፋ ይመስላል።

➧ሴት ልጅ አይናፋርነት ከሌላት እንዲሁ ባህሪዋ ለባሏ እንኳ አይማርከውም፣ ምክንያቱም አይናፋርነት ለሴት ልጅ ከፈጣሪዋ የተሰጣት ልዩ ውበትና ግርማ ሞገሷ፣ ተፈጥሯአዊ የሆነ ስጦታዋ ነውና። ሀያእ (አይናፋርነት) የሚባለው ነገር ከብዙ ሴቶች ልብ ድራሹ ጠፍቶ በስመ ስልጣኔ ጋጠ-ወጥ ሴቶች አስባልቱን ከሞሉት ሰነባብቷል። እንዲያውም አንዳንዴ በተቃራኒው ሀያእ የሚባለው ነገር ከሴቶች ይልቅ ወንዶች ዘንድ ይስተዋላል።
"

➲እህቴ ሆይ! ቁርኣን አንድን ነገር ሲጠቅስ ያለ ምክንያት አይደለም!። ይልቅ ከእኛ መተገበሩ ወይም መጠንቀቁ ተፍልጓል ማለት ነው። ለምሳሌ አላህ ስለ ነቢዩላህ ሙሳ (ዐለይሂ ሰላም) ስደት ላይ ሆኖ የገጠመውን ሲተርክ እንዲህ በማለት የአንዲትን እንስት አካሄድ አውስቷል:-

◀فَجَاءَتْهُ إِحْدَاهُمَا تَمْشِي عَلَى اسْتِحْيَاءٍ

«ከሁለቱ አንደኛይቱም ከሐፍረት ጋር የምትሄድ ሆና መጣችው፡፡»
አል-ቀሰስ 25

➧ሸይኽ ናሲሩ ሰዕዲ (ረሂመሁላህ) ይህን አንቀፅ ሲያብራሩ ተፍሲራቸው ላይ እንዲህ አሉ:- “ይህ የሚያመላክተው የመልካም ስነ-ምግባር ባለቤት መሆኗን ነው፣ ምክንያቱም አይናፋርነት በላጭ ከሆነው ከመልካም ስነ-ምግባር ነው!፣ በተለይ በሴቶች ላይ።” [ተፍሲሩ ሰዕዲ]

➧"ከሀፍረት ጋር የምትሄድ ሆነ…" በማለት አካሄዷን አውስቷል፣ አላህ ይህን አካሄድ አንቺም ከቤት የሚያስወጣሽ አስገዳጅ ነገር ሲኖር ተግባራዊ እንድታደርጊው ፈልጓል ማለት ነው። አለባበስሽ ሸሪዐው የሚፈልገው አይነት ሆኖ በጅልባብና ኒቃብ የተሰተርሽ ሆነሽ ብትወጪ እንኳን ይህ አይናፋርነት ፈፅሞ ሊለይሽ አይገባም!። ምክንያቱም ሀያእ ከፈጣሪሽ ዘንድ የተቸረሽ ትልቁ ሀብትሽና ውበትሽ ነው!።
"

➲የነዚያ ጋጠ-ወጦች ጩሃት ሸንግሎሽ በስመ ስልጣኔና ግልፀኝነት ሀያእሽን አትልቀቂው የአንቺ የሙስሊሟ እንስት የፈጣሪዋ ትልቅ ችሮታ ነው!!። ሀያእ የሚባለውን የተፈጥሮ ስጦታሽንና ሀብትሽን ለማቆየት ምናምንቴዎችን ትተሽ ጓደኝነትሽን ሀያእ ካላቸው እህቶችሽ ጋር አድርጊው!። ጓደኛሽ ሀያእ ከሌላት ሙተነቂብ መሆኗ አለያም ከአንቺ በላይ እውቀት ስላላት አትሸንግልሽ!፣ ከቻልሽ ሀያእ እንዲኖራት ምከሪያት! ካልተስተካከለች ግን ራቂያትና ሀያእ ያላቸውንና ዲናቸው ጠንካራ የሆኑ እህቶችሽን ጓደኛ አድርጊ!።
"
➧ወንድሜ ሆይ! ልታገባ ስታስብ ሀያእ ያላትን ሴት መምረጥ እንዳለብህ አትዘንጋ!። ልታገባት ያሰብካት ሴት ምናልባት ማሻ አላህ አለባበሷ ሸሪዐዊ የዲን እውቀቷም እንደዛው ሊሆን ይችላል፣ ግን ሀያእዋ እንዴት ነው?!። ምክንያቱም ሀያእ ትልቅ ዋጋ አለው!
በዚህ አስቸጋሪ ዘመን ሀያእ የሌላት እንስት ከራሷ የባሰ ሀያእ የሌለውን ትውልድ ቢሆን እንጂ ሀያእ ያለውን ትውልድ ልታፈራ አትችልም
!!።

➲ሀያእ እየጠፋ የመጣ የሙስሊም እንስቶች ትልቅ ሀብት ነው!! እህቴ ሆይ! ትልቁን ሀብትሽን ውበትሽን፣ የፈጣሪሽን ስጦታ ፈልገሽ አጥብቀሽ ያዢው!!

✍🏻ኢብን ሽፋ:

➧ወ ደ ቻ ና ላ ች ን ይ ቀ ላ ቀ ሉ
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Al-Jinn
Fares Abbad
🌸ቁርአን የልብ መርጊያ💎

◉አል_ሸይኽ ኢብኑ ኡሰይሚ ((ረሂመሁላህ)) እንዲህ ይላሉ◉

➩◉ልብ ፅናት እና ሰላምን ከምታገኝባቸው ምክንያቶች በጣም ትልቁ ነገር ➷ቁርአን መቅራትን ➷ማብዛት ነው!

➛ተጋበዙልኝ የማለዳ ቲላዋ🌹

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
◾️ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰

➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን

➰ክፍል ⑥③➰
〰〰〰〰〰

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w