💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.47K photos
2.08K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
➲ወርቃማው የኢብኑ ባዝ ምክር
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫

➧ኢብኑ ባዝ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ።

✅ ይህ አሁን ያለንበት ዘመን ዲኑ እንግዳ የሆነበት፣ እውቀትና የእውቀት ባለቤቶች ያነሱበት፣ ጅህልናና ጃሂሎች የበዙበት፣ የቢድአ የፈሳድና የጥፋት ተጣሪዎች የተበራከቱበት ዘመን ነው። ስለዚህ ሀቅን አጥብቀህ በመያዝ፣ የሀቅ ባለቤቶችን ጓደኛ በማድረግና የክፋት ተጣሪዎችን በመራቅ ላይ ልትበረታና ልትጓጓ ይገባል። እውቀት በመፈለግ ላይም አደራ ጠንክር። በተለይ ከቁርአን ጋር ያለህ ግኑኝነት የጠበቀ ይሁን። ምክንያቱም እሱ ቁርአን የኸይር ነገራቶች ሁሉ ምንጭና መሰረት ነውና።

📚‐[حـدِيث المــساء (ص٢٢٢)]

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➧አትራፊው የንግድ ማዕከላት ➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫ ➛ክፍል ሰባት✍ ➲የመልካም ስራ ምንነትና ማረጋገጫ 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ✅ፉዶይል ብን ኢያድ ረሂመሁላህ የዚህን ቁርኣን ትርጉም “አኽለሱሁ ወአስወቡሁ” በሚል አጠር ያለ ቃል ገልጾታል፡፡ “አባዓልይ ሆይ! አኽለስ እና አስወብ ማለት ምንድን ነው?” ተብሎ ተጠየቀ፡፡ እርሱም የሚከተለውን ምላሽ ሰጠ፡- ➠“አንድ ስራ ጥርት ያለ ሆኖ ሶዋብ (ረሡልን…
➲አትራፊው የንግድ ማዕከላት
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫

➛ክፍል ስምንት
〰〰〰〰〰

➧በመልካም ስራዎች የኢማን ባለቤቶች መበላለጥ
➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛➛

➲መልካም ስራዎች በራሳቸው የሚበላለጡ ከሆነ የኢማን ባለቤቶችም በመልካም ስራዎች ይበላለጣሉ። የመልካም ስራዎች ባለቤቶች በአንድ ደረጃዎች አይደሉም፡፡በመካከላቸው ታላቅ መበላለጥ አለ፡፡

▪️አላህ በተከበረው ቁርኣናዊ አንቀጽ የሚከተለውን ተናግሯል፡

▪️ثُمَّ أَوْرَثْنَا الْكِتَابَ الَّذِينَ اصْطَفَيْنَا مِنْ عِبَادِنَا ۖ فَمِنْهُمْ ظَالِمٌ لِّنَفْسِهِ وَمِنْهُم مُّقْتَصِدٌ وَمِنْهُمْ سَابِقٌ بِالْخَيْرَاتِ بِإِذْنِ اللَّهِ ۚ ذَٰلِكَ هُوَ الْفَضْلُ الْكَبِيرُ
“ከዚያም እነዚያን ከባሮቻችን የመረጥናቸውን መጽሐፉን አወረስናቸው፡፡ከእነርሱም ነፍሱን በዳይ አልለ። ከእነርሱም መካከለኛ አልለ፡፡ ከእነሱም በአላህ ፈቃድ በበጎ ስራዎች ቀዳሚ አልለ፡፡ ያ (ማውረስ) ፤ እርሱ ታላቅ ችሮታ ነው፡፡” ፋጢር፡32

➧ኢብን አልቀይም ራሂመሁላህ የሚከተለውን ተናግረዋል፡-

➲እነዚህ ሁሉም ለጉዞ ዝግጁ ናቸው ፤ ወደአላህ እንደሚመለሱም እርግጠኞች ናቸው፡፡ ነገር ግን በስንቅና በስንቅ ዝግጅት ይለያያሉ፡፡ በጉዞው ፍጥነትና መዘግየት ይለያያሉ፡፡

➤“ዟሊሙን ሊነፍሲሂ” (ነፍሱን በዳይ የሆነው) በስንቅ አጓዳይ ነው፡፡ በስንቁ መጠንም ይሁን አይነት ከሚፈልገው ቦታ ሊያደርሰው የሚችል በቂ ስንቅ አልያዘም፡፡ ይልቁንም በስንቁ አጓዳይ ነው፡፡ መያዝ የሚገባውን ስንቅ አልያዘም፡፡ይህ ከመሆኑ ጋር በመንገድ
ችግር ላይ እንዲወድቅ የሚያደርጉ ስንቆችንም ይዟል፡፡ ከሚፈለገው ቦታ ሲደርስ ተሰቃይቶ ነው የሚደርሰው፡፡ የሚደርስበት ጉዳትና ስቃይ እንደስንቁ ይለያያል፡፡

➲“ሙቅተሲድ” መካከለኛው ደግሞ ስንቅ በደንብ አልያዘም፡፡ የሚጎዱ ሸቀጦችን ባይዝም አትራፊ የሆኑ ሸቀጦችን ግን በደንብ ጭኖ አልተጓዘም ፣ አልተሸከመም፡፡ እርሱ አትራፊም ሰላምም ነው፡፡ ነገር ግን አትራፊና ውድ ውድ የሆኑ ሸቀጦች ብዙ አምልጦታል፡፡

➲“ሳቢቁን ቢልኸይር” በመልካም ቀዳሚው ደግሞ ሁሌም የሚጨነቀው አትራፊ ሸቀጦችን ለመከዘን ነው፡፡ ለገቢያ የሚሆኑ የንግድ እቃዎችን በደንብ አድርጎ አስሮ የሚይዝ ነው፡፡ የሚያገኘውን ትርፍ ቀድሞ ስለሚያውቅ ተዘጋጅቶበታል፡፡ የሚያከስር እቃ ይዞ አይጓዝም፡፡ ይህ ሰው ከመጓዙ በፊት የሚያተርፈው ትርፍ አስር ዲርሀም ፣ ሰባት መቶ ዲርሃምና ከዚያ በላይ ትርፍ ወደሚገኝበት አገር እንደሚጓዝ አረጋግጧል፡፡

➧ስለአገሩም ስለትርፉም ጠንቅቆ አውቋል፡፡ ትርፍ ያስገኛል ብሎ ካሰበ የለበሰውን ልብስም ይሸጣል፡፡ ይህ - በአላህ ፈቃድ - የመልካም ቀዳሚዎች ባህሪ ነው፡፡ ከንግድ ውጭ ባለ ሰዓት እንኳ ምን ሊያከስር እንደሚችል ቀድሞ ያውቀዋል፡፡)) ጦሪቁል ሂጅረተይን፡
ገጽ 404_405

➠በዚህ ቁርኣናዊ አንቀጽ “ዟሊሙን ሊነፍሲሂ”(ነፍሳቸውን በዳይ) የሚባሉትን ከሌሎች አስቀድሟል፡፡ ምክንያቱም ተስፋ እንዳይቆርጡ ነው፡፡ “ሳቢቁን ቢልኸይራት”በመልካም ቀዳሚ የሚባሉት ደግሞ ወደኋላ ዘግይተው ነው የመጡት፡፡

➭ለዚህ ምክንያቱ ደግሞ ነፍሳቸው በኩራት እንዳትጠመድ ነው፡፡ በአላህ ፈቃድ በመልካም ቀዳሚ ሆነዋል፡፡ ይህ አላህ ለፈለገው የሚቸረው ችሮታ ነው፡፡

▪️አላህ በተከበረው ቁርኣናዊ አንቀጽ የሚከተለውን ተናግሯል፡


۞ وَلَوْلَا فَضْلُ اللَّهِ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَتُهُ مَا زَكَىٰ مِنكُم مِّنْ أَحَدٍ أَبَدًا وَلَٰكِنَّ اللَّهَ يُزَكِّي مَن يَشَاءُ ۗ وَاللَّهُ سَمِيعٌ عَلِيمٌ

“በእናንተም ላይ የአላህ ችሮታና እዝነቱ ባልነበረ ኖሮ ከናንተ አንድም ፈጽሞ ባልጠራ ነበር፡፡ ግን አላህ የሚሻውን ሰው ያጠራል፡፡ አላህም ሰሚ ዐዋቂ ነው፡፡”
አን ኑር 21
📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️

ኢንሻ አሏህ ክፍል ዘጠኝ ይቀጥላል◉◉◉✍

▪️ዓብዱረዛቅ ብን ዓብዱልሙህሲን አል ዓባድ ኪታብ የተወሰደ በየሱፍ አህመድ የተተረጎመ

【አንብብ በማንበብ ብዙ እውቀት ይገኛል】
〰 〰 〰 〰 〰 〰 〰

ወ ደ ቻ ና ላ ች ን ይ ቀ ላ ቀ ሉ
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
💧ጣፋጭ ቂረአት💧
〰〰〰〰〰〰
➧ሃሰኑል በስሪ - (رحمه الله) እንድህ ይላል !

➲በሶስት ነገራቶች ላይ ጥፍጥናን ካገኛችሁ ፈልጉት።አልበለዚያ በሩ ዝግ ነው።
➧በሶላት
➧በዚክር
➧በቁረአን

📚مدارج السالكين [(٢ /٣١٣)].

🎙 الشيخ عبدالله القرافي

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
◾️ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም
〰〰〰〰〰〰〰〰〰

➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን

➰ክፍል ④⑧➰
〰〰〰〰〰

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
ضوابط في الفتن يحتاجها كل مسلم
አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
✅ ማንኛዉን ሙስሊም የሚያስፈልገዉ የሆነ የፈተና ግዜ መርሆዎች

↪️ ክፍል ሶስት ↩️
〰〰〰〰〰

【ደዋቢጡል ፊተን】

♦️የኪታቡን pdf ለማግኘት
➘➴➷➘➴➷➘➘➴➷➘➴➷
https://t.me/Asselefya1/3376

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
كن سلفيا على الجادة (04)
አቡ ረይስ ኢብኑ ኢማም
↪️አድስ የኪታብ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖

➡️ኩን ሰለፊየን አለል ጃዳህ

📝للشيخ عبد السلام بن سالم السحيمي



◾️ክፍል አራት ⓸
〰〰〰〰〰〰

↪️የኪታቡን PDF ለማገኘት
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/Asselefya1/3378
https://t.me/Asselefya1/3378

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
➧የሱናዋ እህቴ
➫➫➫➫➫➫

እህቴ ቀና በይ እውነት ተናገሪ፣
ሁሌም ተውሒድ ይቅደም የነቢያት ጥሪ፣
በአዒሻ በሐፍሷ ደግሞም በሱመያ፣
በእናቶችሽ መንገድ ሁኚ ሰለፊያ፣
በግዜሽ ነሽና የነሱ አምሳያ፣

ቀና በይ በጉዞሽ በእምነትሽ ኩሪ፣
ሰለፊያ ከሆንሽ ሁሌ አሏህን ፍሪ፣
ለታናሾች እዘኝ ታለቅን አክብሪ፣

እነደዚህ ነውና የሰለፎች ባህሪ፣
ሰው ያለውን ይበል በነቃብሽ በርቺ
፣
አለን ከጎንሽ ነን ጀግናችን ነሽ አንቺ።✍

➛ይድረስ ለሱና እህቶቼ

https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/https_Asselefya1
قال عمر بن الخطاب رضي الله عنه
"الحق أبلج لا يخفى على فطن"
حكاه ابن تيمية كما في المجموع (40/20)
Audio
◾️ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም
〰〰〰〰〰〰〰〰〰

➡️ ሸርህ አቂደቱል ዋሲጥያ የፈውዛን

➰ክፍል ④⑨➰
〰〰〰〰〰

🎙አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
كن سلفيا على الجادة (05)
አቡ ረይስ ኢብኑ ኢማም
↪️አድስ የኪታብ ደርስ
➖➖➖➖➖➖➖

➡️ኩን ሰለፊየን አለል ጃዳህ

📝للشيخ عبد السلام بن سالم السحيمي


◾️ክፍል አምስት⓹
〰〰〰〰〰〰

↪️የኪታቡን PDF ለማገኘት
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
https://t.me/Asselefya1/3378
https://t.me/Asselefya1/3378

🎙አቡ ረይስ ሙሀመድ ኢብኑ ኢማም

https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
↪️አድስ ሙሀደራ
➖➖➖➖➖➖

♦️የሙሀደራው ርዕስ
➫➫➫➫➫➫➫➫


1⃣ عقيدة السلف في أصول السنة

⓶የሰለፎች እምነት በሱና መሰረት ላይ

✅ዛሬ ኮቦልቻ ላይ ከቀረቡት ሙሀደራዎች በአካል ለመገኘት ላልቻችሁ ሁሉ

🎙በወንድማችን አቡ ሙዓዝ "ሐፊዞሁሏህ"
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
Audio
↪️አድስ ሙሀደራ
➖➖➖➖➖➖

♦️የሙሀደራው ርዕስ
➫➫➫➫➫➫➫➫

3⃣ سمو الأخلاق وأثره في الناس

③) የስነምግባር ከፍታና በሰዎች ላይ ያለዉ ተፅኖ


🎙በአቡ ሶላሁዲን ሸይኽ ሁሰይን ሐፊዞሁሏህ"
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
Audio
↪️አድስ ሙሀደራ
➖➖➖➖➖➖

♦️የሙሀደራው ርዕስ
➫➫➫➫➫➫➫➫

4️⃣ ዒልምን መደበቅ ያለው አደጋ በሚል ርዕስ የተደረገ ምርጥ ሙሀደራ

🎙በሸይኽ አቡዘር ሀሰን"አቡ ጦለሀ"(ሀፊዘሁሏህ)
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
በኡስታዝ ኸድር አህመድ አል_ኬሚሴ.mp3
8.9 MB
↪️አድስ ሙሀደራ
➖➖➖➖➖➖

♦️የሙሀደራው ርዕስ
➫➫➫➫➫➫➫➫

5️⃣ ስለ ጀርህና ተዕድል አጠር ያለች ሙሐደራ

🎙በኡስታዝ ኸድር አህመድ አል_ኬሚሴ ሐፊዞሁሏህ"
https://t.me/joinchat/AAAAAFfWT8MnOTBo42gK-w
▪️‏قال الإمام ابن الجوزي رحمه الله :كونوا كما أمرڪم الله يَكُــن لكم كما وعدكم أجيبوا الله ؼذا دعاكم يجبكـم ؼذا دعوتمـوه.

➲ኢብኑል ጀውዚ ረሒመሁሏህ ይላሉ፦

✅አሏህ እንዳዘዛችሁ ሁኑ ቃል እንደገባላችሁ ይሆንላችኋል።አሏህ ሲጠራችሁ መልስ ስጡ
ስትጠሩም መልስ ይሰጣችኋል
።

التـــذكـــرة (صـ ١٩)

https://t.me/Asselefya1
➲ሚስጥርን ያለመጠበቅ አማና ከመብላት ነው
➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫


▪️قالَ العلاّمــةُ صالح الفوزان حفظه اللهُ

【 فؼذا وثق بك أ؎وك ‌‏وأفشى إليك
سراً من أسراره، ‏فإن عليك أن لا تنشره بين الناس، ‏لأن هذا من خيانة الأمانة. 】

➧ሸኽ ሷሊህ አልፈውዛን አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል

➧አንድ ወንድምህ አምኖብህና ተማምኖብህ ከሚስጥሮች ውስጥ አንዱ ሚስጥር ቢነግርህና ቢያጫውትህ ይህንን ሚስጥሩን አሳልፈህ በሰዎች መካከል ማሰራጨትና መበተን የለብህም። ምክንያቱም ይህን ማድረግ አማናን ከመብላትና ከማታለል ይቆጠራልና።

📚 شرح الكبائر ( ٤١٦ ) 】

https://t.me/Asselefya1
https://t.me/Asselefya1
﴿{ربنا ءاتنا في الدنيا حسنة وفي الآخرة حسنة وقنا عذاب النار}﴾

{{ አላህ ሆይ በዱንያም በአሔራም መልካምን ለግሰን ከእሳት ቅጣትም ጠብቀን}}

{{«عن الحسن البصري قال: الحسنة في الدنيا: العلمُ والعبادة، وفي الآخرة: الجنة»}}
➧ ሀሰነል በስርይ እንዳለውና እንደፈሰረው

➛ይህን "الحسنة في الدنا" ማለት ኢልምና መልካም ስራ (ኢባዳ) ስጠኝ ማለት ሲሆን
➛ይህን "الحسنة في الآخرة" ማለት ደሞ ጀነት ስጠን ማለት ነው

📗[تفسير الطبري ٥٤٥/٥]