💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
«አብዱላህ ኢብኑ መስዑድ፦رَضِيَ الله عَنْه
» ቁ
ርአንን የወደደ ሰዉ በእርግጥም አላህን ወዷል ፤ ቁርአን እኮ የአላህ ንግግር ነዉ።ብለዋል በሌላ ንግግራቸዉ፦ ቁርአን የአላህ ግብዣ ነዉ ። ከእርሱ ትንሺም ቢሆን መማር የቼለ ሰዉ ያድርገዉ። ከመልካም ነገር ባዶ የሆነ ቤት ማለት ምንም ቁርአን የሌለበት(የማይቀራበት)ቤት ነዉ። ምንም ቁርአን የሌለበት ቤት ነዋሪ እንደሌለበት ባዶ(ወና) ቤት ነዉ። ሸይጧን ሱረቱል በቀራህ ሲቀራ ከሚሰማበት ቤት ሸሽቶ ይወጣል። ማንም ስለ ራሱ(ስለ ኢማኑ) ማንንም አይጠይቅ! ቁርአንን የሚወድ ሰዉ አላህ እና መልእክተኛዉን ይወዳል ማለት ነዉ።"ቁርአንን ቅሩት አላህ ቁርአን በዉስጡ የያዘን ልብ አይቀጣም። ቁርአን የአላህ ግብዣ ነዉ፤ ግብዣዉን የተቀላቀለ እርሱ ከስጋት ነፃ ነዉ። ቁርአንን የሚወድ ሰዉ ደስ ይበለዉ።
«ኸባብ ኢብኑ አል -አረት፦ رَضِيَ الله عَنْه»
የቻልከዉን ያክል ወደ አላህ ተቃረብ፤ ነገር ግን አንተ ከንግግሩ(ከቁርአን) በሚበልጥ በምንም ነገር ወደ አላህ ልትቃረብ አትችልም።──────⊹⊱✫⊰⊹──────
https://t.me/https_Asselefya1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
Ibnu Munewor – Hilya #14
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Hilya #15
Ibnu Munewor
ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም
💡 ክፍል - 15
«የሱና ብርሃን ትምህርት ቤት ግሩፕ ላይ በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር በየ ሳምንቱ የሚሰጥ ትምህርት።»
የቴሌግራም ቻናል፡‐
https://t.me/fejir_tube
«የሱና ብርሃን ትምህርት ቤት ግሩፕ ላይ በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር በየ ሳምንቱ የሚሰጥ ትምህርት።»
የቴሌግራም ቻናል፡‐
https://t.me/fejir_tube
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
እኛ ላይ ጉዳት እንዳይደርስ የሚጨነቁ ጧት ማታ እንደት ናችሁ የሚሉን የሚወዱን ሰዎች ብቻ ናቸዉ ። ለካ ብዙ ወዳጅ አላችሁኝ ህእ! አብሽሩ እስከ አሁን ደህና ነን አላህ ሰላም ያዉርድ ብዙ ህዝብ ያለቀ ልብ ይሰብራል ! በዛ ላይ ድምፁ ራሱ በድንጋጤ ኪሎ ያስቀንሳል ልብ ድካም ያለበትማ ያሰጋል .....ብቻ አልሐምዱሊላሂ !
👈 أم عثيمين
septmper 25/10/2024
=
septmper 25/10/2024
=
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from "ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !
👉አንች ሁል ጊዜ ከጎናቼዉ ስለቆምሽ
ክእኔ ጎን ይቆሙልኛል ብለሽ በፍፁም አታስቢ።
ከእነርሱም ምላሽ አትጠብቂ ምክናየቱም ሁሉም ሰዉ እንዳች አይነት ልብ የለዉምና።
=
ክእኔ ጎን ይቆሙልኛል ብለሽ በፍፁም አታስቢ።
ከእነርሱም ምላሽ አትጠብቂ ምክናየቱም ሁሉም ሰዉ እንዳች አይነት ልብ የለዉምና።
=
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ያ ጀመአእ ልጅቷ ተገኚታለች አሚናት አሕመድ አልሀምዱሊላሂ ሼር በማድረግ ስታፋልጉ ለነበራችሁ በሙሉ አላህ ኸይር ሚንዳችሁ ይክፈላችሁ !
=
ያ ጀመአእ ልጅቷ ተገኚታለች አሚናት አሕመድ አልሀምዱሊላሂ ሼር በማድረግ ስታፋልጉ ለነበራችሁ በሙሉ አላህ ኸይር ሚንዳችሁ ይክፈላችሁ !
=
معالجة النيَّة ومجاهدة النَّفس على الإخلاصِ لله جلَّ وعَلَا أمرٌ مطلوبٌ من المسلم إلى آخر نفس وإلى آخر لحظة من الحياة💧
📕 الشيخ عبد الرزاق البدر 🇧🇼 | أحاديث الإيمان، ص:49
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
القارئ عبدالإله بن عون | إن الله وملائكته يصلون على النبي
💭🌸خدمة تلاوات🎧
🌾⛅•|تلاوة صباحية|•⛅🌾
﴿إِنَّ ٱللَّهَ وَمَلَـٰٓئِكَتَهُۥ يُصَلُّونَ عَلَى ٱلنَّبِىِّ ۚ يَـٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ صَلُّواْ عَلَيْهِ وَسَلِّمُواْ تَسْلِيمًا ﴾
🎙 القارئ : عبدالإله بن عون
📱 t.me/https_Asselefya1
﴿إِنَّ ٱللَّهَ وَمَلَـٰٓئِكَتَهُۥ يُصَلُّونَ عَلَى ٱلنَّبِىِّ ۚ يَـٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ صَلُّواْ عَلَيْهِ وَسَلِّمُواْ تَسْلِيمًا ﴾
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ደስ የሚል ነገር በጧት ሹክ ልበላችሁ
ከቤት ወጥታ ጠፋች የተባለችዉ እህታችን ተገኚታለች ሌላ ከኢኽቲላጥ ነፃ ኢጃዛ ቤት ሲፈልጉ የነበሩ ብርቅዬ የሱና እህቶቻችን ምርጥ ቤት ደስ የሚሉ ቤተሰብ ጋር እንደተቀላቀሉ ነግረዉኛል እና ሰዉ የሚፈልገዉ ሲያገኝ ደስ ይላል! ዉድ የቻናሌ ቤተሰብ ላመሰግናችሁ ነዉ የሆነ ነገር ስለጥፍ ለመተባበር የምትሯሯጡት በጣም ነዉ ደስ የሚል ጀዛኩሙሏህ ኸይር አላህ ያክብራችሁ ይሄ ትብብራችሁ ቀጥሉበት የምላችሁ !

በጣም ከምኖዳቸው ሰዎች የተሰጡን ተራ ወይም ትንሽዬ ስጦታዎች ለኛ ትልቅ ቦታ አላቸው፣ ምክንያቱም የኛ ትኩረት ስጦታው ሳይሆን ሰጪዎቹ ላይ ስለሆነ። =
t.me/https_Asselefya1
ትኩረትህ አንድ ነገር ላይ ብቻ ሲሆን ያንን ነገር ሊያሳድጉት የሚችሉ ብዙ ሀሳቦችን ማፍለቅ ትችላለህ ጥሩ ቦታ ላይ ስታተኩር ታድጋለህ መጥፎው ላይ ስታተኩርም ራስህን ይበልጥ ትጥለዋለህ !«ስለዚህ ለውጥ ስትፈልግ ትኩረት የምታደርግበትን ቦታ አስተካክል !»
=
t.me/https_Asselefya1/21942
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
Ibnu Munewor – Hilya #15
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Hilya #16
Ibnu Munewor
ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም
💡 ክፍል - 16
«የሱና ብርሃን ትምህርት ቤት ግሩፕ ላይ በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር በየ ሳምንቱ የሚሰጥ ትምህርት።»
የቴሌግራም ቻናል፡‐
https://t.me/fejir_tube
«የሱና ብርሃን ትምህርት ቤት ግሩፕ ላይ በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር በየ ሳምንቱ የሚሰጥ ትምህርት።»
የቴሌግራም ቻናል፡‐
https://t.me/fejir_tube
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from ተቀርተው ያለቁ ደርሶች
የርቀት ትምርት ይመስል የርቀት ጋብቻ አስፈላጊ አይደለም። የኋላ ኋላ ብዙ ነገር ይጠፋል።
=
[ሸርሑ ሱ፞ና ሊል በርበሃሪ
(31፣ 65')፣ ኢብኑ ሙነወር]
=
[ሸርሑ ሱ፞ና ሊል በርበሃሪ
(31፣ 65')፣ ኢብኑ ሙነወር]
•• كتب بعض السَّلف إِلى أخيه :
أمَّا بعـد : فإنَّه مَن اتَّقى الله فقد حفظ نفسه
ومَن ضيَّع تقواه فقد ضيَّع نفسه والله غنيُّ عنه!
=
أمَّا بعـد : فإنَّه مَن اتَّقى الله فقد حفظ نفسه
ومَن ضيَّع تقواه فقد ضيَّع نفسه والله غنيُّ عنه!
رسائل ابن رجب (٣/ ١٠٣)
=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
«አቡ ሁረይራህ رَضِيَ اللّٰه عَنْه«፦
ቁርአን የሚነበብበት ቤት ለነዋሪዎቹ ይሰፋል፣ ጥሩ ነገር ይበዛል፣መልኣክት ይሰፍሩበታል፣ሸይጧኖች ከርሱ ይሸሻሉ። ቁርአን የማይቀራበት ቤት ሰፊ እንኳን ቢሆን ነዋሪዎቹ ይጠባል፣ መልካም ነገሮቹ አናሳ ይሆናሉ፤መልኣክት ከሱ ይሸሻሉ ሸይጧኖችም ይሰፍሩበታል።
«ዐብዱሏህ ኢብኑ ዐምር» ፦ አደራችሁን!
ቁርአንን ተማሩት። ልጆቻችሁንም አስተምሩት። እናንተ ስለሱ ትጠየቃላችሁ። ምንዳችሁም ይሁን ቅጣታችሁ የሚወሰነዉ በሱ (ከሱ ጋር በነበራችሁ ግንኙነት) መሠረት ነዉ። ለሚያስተዉል ሰዉ ከመካሪ ቁርአን ይበቃዋል።•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
https://t.me/https_Asselefya1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM