💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
32-العبودية - لشيخ الإسلام ابن تيمية
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም
አዲስ ተከታታይ ትምህርት


📚 العبودية لشيخ الإسلام ابن تيمية

➮ ክፍል 32

ፉሪ አቡበክር አስ-ሲዲቅ መስጂድ

🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም

𝐓𝐞« t.me/SheikhMuhammedZainAdam
ماٸدة ۱۰٤ - ١۰٨
Unknown
② 📍ተወዳዳሪ ቁጥር ሁለት:
" አቡ ኡሰይሚን አብደረህማን ዝናቤ"

ከ"ደሴ"

📖የተቀራውን ገፅ ለማግኘት👇👇
t.me/ibnuidris_teppi/2842
لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إِلَّا بِاللَّه.

=
መታደል ነዉ ስታጠፋ ይቅር የሚል
ስትቆጣ የሚያረጋጋ ስታዝን ከጎን የሚቆም
ስትሳሳት እድል የሚሰጥ ስታስቀይመዉ ቀድሞ በይቅርታ የሚያልፍ ሁሌ ከጎንክ የሚቆም ወዳጅ ማግኘት የእዉነት መታደል ነዉ።

=

t.me/https_Asselefya1
አንዳድ ሰዎች በራሳቸዉ ጉዳይ እዉር ሆነዉ
በሰዎች ጉዳይ ላይ ዳኛ ይሆናሉ።

=
ወንጀል ልብ ላይ ሲያርፍና ቅባት ልብስ ላይ ሲያርፍ አንድ ነው። ፈጥነህ ካላጠብከው እየሰፋ ይሄዳል፡፡

[ኢብኑልጀውዚ ረሂመሁሏህ]

=
t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
➲የተዘረጋው የአላህ ገመድ ➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫➫ ➧የመጨረሻው ክፍል ➭➭➭➭➭➭➭➭➭➭ ➛ይህን አስመልክቶ አንድ ሰው በቁርኣን ተጠቃሚ ይሆን ዘንድ ኢብን አል'ቀይም - ረሂመሁሏህ- የሚከተለውን ህግና መርሆ አውስተዋል፡- ➧“በቁርኣን መጠቀም ከፈለግክ በምታነብና በምታደምጥ ጊዜ ልብህን ሰብስብ ፣ በእርሱ አላህ እንደሚያነጋግርህ አውቀህ ጀሮህን ስጥ፡፡” አል ፈዋኢድ፡ ገፅ 5 ➲ይህ በቁርኣን…
⇘የተዘረጋዉ የአላህ ገመድ ⓵
t.me/https_Asselefya1/2924

⇘የተዘረጋዉ የአላህ ገመድ ⓶
t.me/https_Asselefya1/2932

⇘የተዘረጋዉ የአላህ ገመድ ⓷
t.me/https_Asselefya1/2940

⇘የተዘረጋዉ የአላህ ገመድ ⓸
t.me/https_Asselefya1/2949

⇘የተዘረጋዉ የአላህ ገመድ ⓹
t.me/https_Asselefya1/2960

⇘የተዘረጋዉ የአላህ ገመድ ⓺
t.me/https_Asselefya1/2986

⇘የተዘረጋዉ የአላህ ገመድ ⓻
t.me/https_Asselefya1/2994

⇘የተዘረጋዉ የአላህ ገመድ ⓼
t.me/https_Asselefya1/3006

⇘የተዘረጋዉ የአላህ ገመድ ⓽
t.me/https_Asselefya1/3032

⇘የተዘረጋዉ የአላህ ገመድ ⓵⓪
t.me/https_Asselefya1/3044

⇘የተዘረጋዉ የአላህ ገመድ ⓵⓵
t.me/https_Asselefya1/3062

⇘የተዘረጋዉ የአላህ ገመድ ⓵⓶
t.me/https_Asselefya1/3065

⇘የተዘረጋዉ የአላህ ገመድ ⓵⓷
t.me/https_Asselefya1/3074

⇘የተዘረጋዉ የአላህ ገመድ ⓵⓸
t.me/https_Asselefya1/3086

⇘የተዘረጋዉ የአላህ ገመድ ⓵⓹
t.me/https_Asselefya1/3091


=
በሀላል መንገድ ኒካህ ማሰር አጅር የሚያስገኝና ሪዝቅን የሚያሰፋ ሲሆን በተቃራኒው ከኒካህ በፊት የሚደረግ የሀራም ግኑኝነት ግን ወንጀል ሲሆን ሪዝቅንም ያጠባል።

አላህ ሆይ! በነገራቶች ሁሉ ሀላሉን ወፍቀን ከሀራም ጠብቀን

=
t.me/https_Asselefya1
33-العبودية - لشيخ الإسلام ابن تيمية
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም
አዲስ ተከታታይ ትምህርት


📚 العبودية لشيخ الإسلام ابن تيمية

➮ ክፍል 33

ፉሪ አቡበክር አስ-ሲዲቅ መስጂድ

🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም

𝐓𝐞« t.me/SheikhMuhammedZainAdam
ፈገግታ ከሸይኻችን ጋር...!
~

የሸሆቹ ደረሶች ጨርሰዉ ሊሞቱ ነዉ ምን ሆኖ ታመዉ እህ እያሉ ነዉ!

=
⑧📍ተወዳዳሪ ቁጥር ስምንት:
ወንድም ኑረዲን ኢድሪስ
ከ"ቴፒ"

📖የተቀራውን ገፅ ለማግኘት👇👇
t.me/ibnuidris_teppi/2842
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
📍رمضان على مشارف الدخول.

[الشيخ عبد الرزاق البدر-حفظه الله
-]

=
https://t.me/https_Asselefya1
ለሰርግ ፕሮግራም ፕሮፍይል መስሪያ ዲኮር ዉሰዱ!

ለተጨማሪ ይቀላቀሉን ↷⇓⇓↶
https://t.me/https_Asselefya1