(1) ቅድሚያ ውስጥህን ለውጥ⇓⇓
منقول
𝐓𝐞« t.me/https_Asselefya1
"በሰውነታችን ውስጥ አንዲት ሙዳ ስጋ አለች፣እርሷ ከተስተካከለች ሰውነት ሁሉ ይስተካከላል ።እርሷ ከተበላሸች ሰውነት ሁሉ ይበላሻል።እርሷም ልብ ናት።{{ ነብዩ ሙሀመድﷺ}}
(2) ራስህን አታታልል⇓⇓
"ሰወች የአንተን ውስጣዊ ማንነትህን ባለማወቃቸው ከውጫዊ ማንነትህ በመነሳት የሚሰጡት ምስክርነት አንተ ስለራስህ ያለህን ትክክለኛ ዕውቀት እንዳይሸፍንብህ {{።ኻሊድ ኢብን ሰፋዋን}}
(3)ለውሳኔ አትቸኩል⇓⇓
"አንድ ሰው በእርግጥ አንድ ዓይኑ ጠፍቶ ቢመጣ ዓይኑን ያጠፋው ሰው እስኪመጣ ድረስ አትፍረድለት።ምክንያቱም ዓይኔን አጠፋኝ ያለው ሰው ሁለት ዓይኑ ጠፍቶበት ሊመጣ ይችላልና ።{{ዑመር ኢብኑ ዐብዱልዐዚዝ}}
(4)ሳያመልጥህ ተጠቀምበት⇓⇓
"የእያንዳንዱ እለት ጎህ ከበስተምስራቅ ብቅ ባለ ቁጥር፤ የአደም ልጅ ሆይ! እኔ አዲስ ፍጥረት ነኝ።ስለ ስራህም መስካሪ ነኝ።ሳላመልጥህ ተሰነቅብኝ።እኔ አንዴ ካመለጥኩ እስከ ዕለተ ትንሳዔ ድረስ አልመለስም።ብሎ አዋጅ ይናገራል። {{ሀሰን አልበስሪ።}}
(5)ይህን አስቀድም⇓⇓
ትምህርት ከመማራችሁ በፌት እውነተኝነትን ተማሩ።ዓላማችሁን እውነተኝነታችሁ ነውና የሚመራው ።{{ኢማሙ አውዛዒ}}
(6)የግቦችን ግብ አትርሳ⇓⇓
"የሰው ልጅ እግሩ እዚህ ዓለም ከረገጠ ጊዜ ጀምሮ ወደ መጭው ዓለም (አኼራ)መንገደኛ ነው።የጉዞ ቆይታው እድሜው ነው፤ቀንና ሌሊት ማረፊያው ናቸው ።{{ኢማም ኢብኑል ቀይም}}
(7)ነገህን ዛሬ ጀምረው⇓⇓
"ነገ ከዛሬ ጋር አብሮ አለ።{{ዐሊይ ኢብኑ አቢ ጧሊብ}}
(8)ጠንካራ ሁን⇓⇓
"በህይወት እንቅስቃሴ ውስጥ ልፍስፍስ ከሆነ ስው ይልቅ ፣በእንቅልፍ ውስጥ ሆኖ ቆራጥ የሆነ ሰው በንቃት ውስጥ ነው።{{ዐሊይ ኢብን አቢ ጧሊብ}}
(9)ከእርምጃህ በፌት⇓⇓
"ውሳኔ ሳትሰጥ አስተንትን ፣ወረራ ሳትፈፅም ተዘጋጅ ፣ሳትጀምር አማክር። {{ኢማሙ አሻፊኢይ}}
(10)ትኩረትህን ሰብስብ⇓⇓
"ትኩረትህን ወደፌት አድርግ የኃላህንማ አንድ ጊዜ አልፈኸዋል።{{አል ሙሐሲብይ}}منقول
𝐓𝐞« t.me/https_Asselefya1
Audio
(فَسۡـَٔلُوۤا۟ أَهۡلَ ٱلذِّكۡرِ إِن كُنتُمۡ لَا تَعۡلَمُونَ)
«
🎙لفصيلة الشيخ فوزان عبدالله الفوزان حفظه الله تعالى
=
𝐓𝐞 ⭟ t.me/https_Asselefya1
«
ማታውቁ ከሆናቹህ አዋቂዎችን ጠይቁ በሚል የደረገ መሳጭ ኹጥባ!!»
🎙لفصيلة الشيخ فوزان عبدالله الفوزان حفظه الله تعالى
=
𝐓𝐞 ⭟ t.me/https_Asselefya1
سلمان العتيبي - والله يريد أن يتوب عليكم
[ تلاوات خاشعة ▫️ tvquran@ ]
ከቁርአን ጋር እንኑር
መልካም ዉሎ ይሁንላችሁ🚲
=
መልካም ዉሎ ይሁንላችሁ🚲
=
ትኩረት እየሰጠሻቸዉ ትኩረት ለማይሰጡሺ ግደለሺ ለሆኑብሽ ሙሉ ትኩረትሺ ንፈጊቸዉ ሙሉ ትኩረትሺ ለራስሺ አድርጊ አንድ ቀን ከእንቅልፍቸዉ ነቅተዉ ያንቺ ትኩረት ቢፈልጉ ሙሉ እንደተቀየርሺ ዳግም ትኩረትሺን እንደማያገኙ ወደፊት እንጅ ወደ,ኋሏ እንደማትመለሺ አረጋግጪላቸዉ።
~
t.me/https_Asselefya1
ትክክለኛ የሱና ወንድምሺ ልንገርሺ ዛሬ...!!
⓵☞︎︎︎መጀመሪያ ራስሽ ላይ ትኩረት ሰጥተሺ እንድትሰሪ የሚያግዝሺ !
⓶☞︎︎︎መልካም ስትሰሪ የሚያጠነክርሺ ስትሳሳቺ ስህተትሺ የሚነግርሺ !
⓷☞︎︎︎በሚድያ ላይ ብቻ ሳይሆን ከሚድያ ስትርቂም የትም ብትሆኒ የሚፈልግሺ ሁኔታሺ የሚጠይቅሺ ሁለዬ አይዞሺ የሚልሺ ነዉ። ይሄ ትክክለኛ ወንድምሺ አጥብቀሺ ያዢ‼️
«ከዚህ ዉጭ በሚድያ ለራሱ ጥቅም ብቻ የሚጠቃቀምብሺ ነዉ እና ነቃ በይ በጊዜ ማለቴ ነዉ። »

ዛሬ የቤት ስራ ልስጣችሁ በተለይ አድሚን ሁናችሁ የምታገለግሉ እህቶች !?
እስኪ እራሳችሁን ፈትሹ ዛሬ ለሰዉ እያገለገላችሁ እናተ ራሳችሁን እያገለገላችሁ ነዉን ? ቁርአን እየቀራችሁ ነዉ ? ኪታብስ ? ሙሀደራ ትሰማላችሁ ሌሎችንስ ለራሳችሁ እንደት ናችሁ !? ለሰዉ አታገልግሉ እያልኩ አይደለም ግን ለራሳችሁ ይቅደም የሚለዉ የፈለኩበት ብዙ እህቶች ኦላይ በአድሚንነት ብዙ አመት አገልግለዉ ለራሳቸዉ ግን ቃኢዳን እንኳን አስተካክለዉ የማይቀሩ ከኦላይ ሲወጡ የሚደናገጡ ብዙ አሉ ያ ከመከሰቱ በፊት ለራሳችን ትኩረት እንስጥ የከሌ አድሚን መሆንሽ ለአንቺ አይጠቅምሽም የራስሽ አድሚን ቀድመሽ መሆን ስትችይ ነዉ።
መልካም ፍተሻ! ለራሳችሁ እየቀራችሁ ከሆነ መልካም ነዉ ቀጥሉበት አድሚን ሆኖ መስራቱ ነገር ግን ከራሳችሁ ቂርአት ርቃችሁ ለሰዉ ማገልግ የራስ እያረረ የሰዉ ማማሰል የሚሆን ነቃ በሉ።
ተጨማሪ ሀሳብ ያለዉ፦ @As_selefyaa1_bot

"
=
t.me/https_Asselefya1
እናትህ በልጅነትህ ቤት ውስጥ እሳት እንዳያቃጥልህ ትጨነቅ ነበር። አንተም እናትህን ከአኺራ እሳት ዳዕዋ አድርግላትና አድናት ያኔ እናትህን እንደምትወዳት በተግባር ገለፅክ ማለት ነው።" በአቡ ኑህ {አላህ ይጠብቀው}
=
t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም – 16-العبودية - لشيخ الإسلام ابن تيمية
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
17-العبودية - لشيخ الإسلام ابن تيمية
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም
አዲስ ተከታታይ ትምህርት
📚 العبودية لشيخ الإسلام ابن تيمية
➮ ክፍል 17
ፉሪ አቡበክር አስ-ሲዲቅ መስጂድ
🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም
𝐓𝐞«t.me/SheikhMuhammedZainAdam
📚 العبودية لشيخ الإسلام ابن تيمية
➮ ክፍል 17
ፉሪ አቡበክር አስ-ሲዲቅ መስጂድ
🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም
𝐓𝐞«t.me/SheikhMuhammedZainAdam
ዱዓእ…‼
~~
ዱዓእ ምን ያክል ተፅኖ እንዳለው የምትረዳው፡የነብዩሏህ ሙሣ ወንድም የሆኑት "ሃሩን"በወንድማቸው ሙሣ አለይሂመ_ሶላቱ ወሳላም ዱዕኣ አማካኝነት "ነብይነት"ን የሚያክል ነገር ያገኙ መሆናቸው ሲገባህ ነው።እርሳቸውም ብቻ አይደሉም ሌሎችም በዱዓእ አማካኝነት ታላለቅ ድርሻን ያገኙ አሉ።
*በዚህ ማስታወሴ የምንጠይቀው አላህን ነውና ሳንሰለች፣ሳንቸኩል፡እንደሚሰጠን እርግጠኛ ሁነን ች,ክ*ክ ብለን እንጠይቀው አያሳፍረንም ልላችሁ ነው።
=>አሏህ ሆይ ገና የሀጃችንን ከመናገረችን በፊት የውስጣችንን ታውቀዋለህና ከሙራዳችን ማማ ላይ ከፍ አድርገህ አሳየን።
አቡ ዑበይዳ ፦ t.me/AbuOubeida

የነፍሱ ጉዳይ ለሚያስጨንቀውና ነፍሱ ለጥፋት እንዳትዳረግ ለሚሰጋ ብቻ!
•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•
❍ ታላቁ የዘመናችን ዓሊም ኢማም ኢብኑ ባዝ (ረሂመሁላህ) እንዲህ ይላሉ፦
《
~
https://t.me/https_Asselefya1
•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•
❍ ታላቁ የዘመናችን ዓሊም ኢማም ኢብኑ ባዝ (ረሂመሁላህ) እንዲህ ይላሉ፦
《
የነፍሱ ጉዳይ የሚያስጨንቀውና ነፍሱ ለጥፋት ትዳረጋለች ብሎ የሰጋ ሰው ፝እራሱንና ሌሎችን ይጠቅም ዘንድ ሸሪዓዊ ዕውቀቶች እና የዕውቀት ማዕዶች ላይ ትጉህ መሆን አለበት።》መጅሙዐል ፈታዋ(8/77)~
https://t.me/https_Asselefya1
[ رب عمل عظيم حقّرته النية ورب عمل حقير عظّمته النية] الإمام عبد الله ابن المبارك الله الله في إخلاص النية والعمل وإلا فالنار النار!!!
=
t.me/https_Asselefya1
ስራችንን በሙሉ ለአላህ ብለን እንስራ አለበዝያ ከንቱ ልፋት ነው የሚሆነው ለጀሀነምም እንዳረጋልን::!!መልካም ስራ ያለ ኢኽላስ የማይሸጥ አሻዋ ተሸክሞ እንደ መዞርና ከዚም የከፋ ነው!!! በኢኽላስ አደራ እንጠንክር ሱናን የወጣትነታችን ሉጓም እናርጋት!!
=
t.me/https_Asselefya1
«ለሱ ብቻ ተዋቢ»
የአላህ መልዕክተኛ { ﷺ } እንዲህ ብለዋል፦
«መልካም ሴት ባለቤቷ ወደ እሷ ሲመለከታት የምታስደስተው ናት!»ብለዋል።
ዛሬ አብዛኛዎቹ ሴቶች የሚዋቡት ለሠርግ አሊያም ለፕሮግራም ጭራሽ ደግሞ አንዳንዶች መንገድ ላይ እንዲሁም በየሱቁ ላሉ ወንዶች ለመታየት ይዋባሉ።
እንዲህ አይነቶቹ ደግሞ ለባሎቻቸው መዋብን በቤት ውስጥ ፍፁም የዘነጉ ናቸው ።
ሷሊህ የሆነች ሴት የትና መቼ መዋብ እንዳለበት ታውቃለች።
t.me/https_Asselefya1
የአላህ መልዕክተኛ { ﷺ } እንዲህ ብለዋል፦
«መልካም ሴት ባለቤቷ ወደ እሷ ሲመለከታት የምታስደስተው ናት!»ብለዋል።
ዛሬ አብዛኛዎቹ ሴቶች የሚዋቡት ለሠርግ አሊያም ለፕሮግራም ጭራሽ ደግሞ አንዳንዶች መንገድ ላይ እንዲሁም በየሱቁ ላሉ ወንዶች ለመታየት ይዋባሉ።
እንዲህ አይነቶቹ ደግሞ ለባሎቻቸው መዋብን በቤት ውስጥ ፍፁም የዘነጉ ናቸው ።
ሷሊህ የሆነች ሴት የትና መቼ መዋብ እንዳለበት ታውቃለች።
t.me/https_Asselefya1
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም – 17-العبودية - لشيخ الإسلام ابن تيمية
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
18-العبودية - لشيخ الإسلام ابن تيمية
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም
አዲስ ተከታታይ ትምህርት
📚 العبودية لشيخ الإسلام ابن تيمية
➮ ክፍል 18
ፉሪ አቡበክር አስ-ሲዲቅ መስጂድ
🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም
𝐓𝐞«t.me/SheikhMuhammedZainAdam
📚 العبودية لشيخ الإسلام ابن تيمية
➮ ክፍል 18
ፉሪ አቡበክር አስ-ሲዲቅ መስጂድ
🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም
𝐓𝐞«t.me/SheikhMuhammedZainAdam
﴿فجاءته إحداهما تمشي على استحياء﴾
الحياء للمرأة:
أطهر وأنقى لباس
وأجمل زينة بين الناس
وحلية أغلى من الألماس
الحياء كماقالﷺ"لا يأتي إلا بخير"
=
t.me/https_Asselefya1
الحياء للمرأة:
أطهر وأنقى لباس
وأجمل زينة بين الناس
وحلية أغلى من الألماس
الحياء كماقالﷺ"لا يأتي إلا بخير"
=
t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
©ተፈኩር....... ሰላም እደሩልኝ
~~
~~