ሰዎችን የበታች አድርገህ አትመለከት ህክምና የሌለው ታላቅ በሽታ ነውና
قـال سعيد بن إسماعيل
رحمه الله :
«الخوف من الله يوصلك إلى الله ،والكبر والعجب في نفسك يقطعك عن الله ، واحتقار الناس في نفسك مرض عظيمٌ لا يُداوى».
شعب الإيمان ١٠/٤٩٤
=
https://t.me/https_Asselefya1
قـال سعيد بن إسماعيل
رحمه الله :
ሰኢድ ኢብኑ ኢስማኢል የተባለው ኣሊም እንደዚህ ይል ነበር«الخوف من الله يوصلك إلى الله ،والكبر والعجب في نفسك يقطعك عن الله ، واحتقار الناس في نفسك مرض عظيمٌ لا يُداوى».
አالله መፍራትህ ወደ الله ያቀርብሀል,ኩራትና በራስ መደነቅ kالله ይቆርጥሀል,በፍስህ ሰዎቸን አሳንሰህ ማየትህ ትልቅ በሽታ ነው መዳኒት የሌለው።شعب الإيمان ١٠/٤٩٤
=
https://t.me/https_Asselefya1
የጊዜን አንገብጋቢነት
Daru tewhid
አዲስ ሙሀደራ
የጊዜን አንገብጋቢነትን ...?
ዛሬ ጀማዱ-ሣኒ 4/1445 በወለቴ ሁነይን መስጂድ የቀረበ ምክር
🎙በኡስታዝ አባል አባስ ሀፊዘሁላህ
t.me/Darutewhide
የጊዜን አንገብጋቢነትን ...?
ዛሬ ጀማዱ-ሣኒ 4/1445 በወለቴ ሁነይን መስጂድ የቀረበ ምክር
🎙በኡስታዝ አባል አባስ ሀፊዘሁላህ
t.me/Darutewhide
Forwarded from 💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
🌸ዛሬ ዉዷ እህቴ ላጤነትን ቻው ቻው ላጤነት መንገዱን ጨርቅ ያድርግህ ብላለች ።
باركا الله لكما وباركا عليكما وجمع بينكما في الخير
አላህ ያማረ የሠመረ ትዳር ያድርግላችሁ።
ቀጣይ ተረኛ ተጋጅ👍
~
باركا الله لكما وباركا عليكما وجمع بينكما في الخير
አላህ ያማረ የሠመረ ትዳር ያድርግላችሁ።
ቀጣይ ተረኛ ተጋጅ👍
~
سيرة_عمر_بن_الخطاب_-_الشيخ_محمد_بن_صالح_العثيمين
الْــخُــطْــبَةُ الْمِــنْبَــرِيَّة
خــطـــبــة
خــطـــبــة
_بـــعـــــنـــــــوان_
عمر بن الخطاب رضي الله عنه
🎙الخطيب/ ابْن عُثَيْمين رَحِمهُ اللهُጀዛኩሙሏህ ኸይራ ሁላችሁም እንደሚመቻችሁ ገልፃችሁልናል አላህ ያክብራችሁ ኑሩልን አላህ ያግዘን እንቀጥላለን ኢንሻ አላህ
𝐁𝐨𝐭« @As_selefyaa1_bot »
✍𝐁int 𝐀ragaw 𝐔mu 𝐔seymin
~~
ጥሩ ስንሰራ እንደምታበረታቱን ሁሉ መጥፉ ካያችሁብን እርምት መስጠት እንዳትረሱ𝐁𝐨𝐭« @As_selefyaa1_bot »
✍𝐁int 𝐀ragaw 𝐔mu 𝐔seymin
~~
ሴት ልጅ ብዙ የምትጨቀጭቅህ አንተ እንድትስተካከልላት ነዉ ስለምትወድህ ነዉ ጭቅጭቋ ካቆመች ትታሀለች ተስፋ ቆርጣለች ማለት ነዉ እሺ አለቀልህ!!
=قـال الشيخ صالح الفوزان حفظه الله:
إذا كنت تريد أن يغفر الله لك،
فاغفـر لمن أساء إليك،
لأن الجـزاء من جنس العمل
شرح كتاب الكبائـر صـ106
=
t.me/https_Asselefya1
إذا كنت تريد أن يغفر الله لك،
فاغفـر لمن أساء إليك،
لأن الجـزاء من جنس العمل
شرح كتاب الكبائـر صـ106
=
t.me/https_Asselefya1
ከሳዑድያ ላይ ብዙ በሶሻል ሚድያ የሚጃጃሉ ጅሎች ወንዶች ቢበዙም ግን አንገታቸዉ ደፍተዉ መዝረአ እየሰሩ በጎች እየጠበቁ ኢልማቸዉ የሚቀስሙ የሱና ልጆች አንበሶች አሉ አላህ ይጠብቃቸዉ። በየትም ቦታ ሁነዉ ድናቸዉ ላይ የሚተጉ ወንዶች የምር ጀግና ወንዶች ናቸዉ።
=This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ተጋበዙልኝ ሰላም እደሩ
~
~
"ሐቅ ግልፅ ይሆን ዘንድ የጥፋት ሰዎችን በኢንተርኔት ተጋፏቸው።"
ሸይኽ ኢብኑ ዑሠይሚን፣ [ተፍሲር ሱረቱ ሹራ: ካሴት ቁጥር 11]
=
t.me/https_Asselefya1
ሸይኽ ኢብኑ ዑሠይሚን፣ [ተፍሲር ሱረቱ ሹራ: ካሴት ቁጥር 11]
=
t.me/https_Asselefya1
አንድ ቀን ከምትፈልጊዉ ከሚፈልግሺ ከሚሆንሺ ከምትሆኚዉ ዋጋሺን ከሚያዉቅና ከምታዉቂዉ ከሚገባሺ እና ከምትገቢዉ ጋር መገናኘትሺ አይቀርም ኢንሻ አላህ እስከዛ ታገሺ በርሽ ለአንኳኳዉ ሁሉ አትክፈቺ ቆንጅት!!
=t.me/https_Asselefya1
ሚስት ባሏን ማክበር ብቻ ሳይሆን መፍራትም አለባት ባል ሚስቱን ማክበር ብቻ ሳይሆን መፍራትም አለበት። ወላጆችን ማክበር ብቻ ሳይሆን እንደምንፈራቸዉ ሁሉ ጥንዶችም ይሄ ነገር ቢጠቀሙት መልካም ነዉ ብዬ አስባለሁ! ~ሰላም
منقول
=منقول
አንዷን ሚስት ሳይኗኗር እንደ ካልሲ ሴት እየቀያየረ ስለ ሁለተኛ ሚስት የሚያወራ ወንድ ግን ጤናዉ ያሰጋል እ !! እስኪ ከ1ዷ ፀና በትዳርህ የፀናት ተምሳሌት ሁን የፍች ሳይሆን ከዛ ትደርሳለህ ስለ 2ኛ ሚስት ...!! =
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ሀይድ እና የጊዜ ቆይታዉ 〰➖〰➖〰➖〰➖ ❝ ክፍል ⓹ ❞ ⇛⇚⇛⇚⇛ ☞በሰፊውየሚታወቀውና በብዛትም የተለመደውየሀይድ ደም ፍሰት የቆይታ ጊዜ ስድስት ወይም ሰባት ቀናት ቢሆንም ቁርጥ ያለ ዝቅተኛና ከፍተኛ የመቆያ ጊዜ ገደብ ግን የለውም፡፡ ለከፊሎች ከአንድ ቀን ያነሰን ያክል የጊዜ ቆይታ ሊኖረው ይችላል፡፡ ለሌሎች ደግሞ ከአስራ አምስት ቀናት በላይ ሊቆይባቸው ይችላል፡፡ ☞ ስለዚህ የሀይድን ትንሹን የጊዜ…
የሀይድ እና የጊዜ ቆይታዉ
〰➖〰➖〰➖〰➖〰
❝ ክፍል ⓺ ❞
⤻⤻⤻⤻⤻⤻
قال النووي رحمه الله " ثبت مستفيضا عن السلف من التابعين فمن بعدهم أن اكثر الحيض خمسة عشر يوما ، وأنهم وجدوه كذالك عيانا،.. منهم عطاء ،ولحسن ، وعبيد الله بن عمر، ويحي بن سعيد ,وربيعة ، وشريك ، والحسن بن صالح،وبن مهدي، رحمهم الله .
☞ምንም እንኳ ያልተለመደ ክስተት ቢሆንም አንድት ሴት በአንድ ወር ዉስጥከአንድ ጊዜ በላይ ሀይድሊያጋጥማትይችላል፡፡ ስለዚህ በሁለት የሀይድ ጊዜያቶች መካከል የሚኖረው የንጽህና ቀናት ይሄን ያክል ነው ማለት አይቻልም ማለት ነው፡፡ ይሄን ሀሳብ የሚደግፍ ክስተትም በዐሊይረዲያለሁ አንሁ ዘመን ተፈጥሯል።
☞በመሆኑም በአንድ ወር ዉስጥ ከአንድ ጊዜ በላይ ሀይድ ማየቷን በመግለጽ የምትከራከር ሴት (ለምሳሌ የፍቺ ዒዳን ስለማጠናቀቋ) መከራከሪያዋ ተቀባይነት ያገኝላት ዘንድ ሀሳቧን የሚያረጋግጥ መረጃ ማቅረብ ግድ ይላታል፡፡
☞
«ጥቅል በሆነ መልኩ እርጉዝ ሴት የሀይድ ደም አያጋጥማትም፡፡»
قال إمام أحمد ،إنما تعرف النساء الحمل بانقطاع الدم ، المغني ٤٤٤/1
☞ይህ የቁርአንም፣ የሀድስም እንድሁም የህክምና ባለሙያዎችም ጥቆማ ነው፡፡ የሀነፊያዎች፣ የሀንበሊያዎችና ቀዳሚው የሻፊዒይ፣ የኢብኑ ሙንዚር፣ የኢብኑ ሀዝም እንድሁም በዘመናችን የአልባኒ፣ የሳዑዲ ቋሚ የፈታዋ ኮሚቴ አቋም ነው፡፡
عن عائشة رضي الله عنها قالت : إن الحبلى لا تحيض فإذا رأت الدم فلتغتسل والتصل ، روه الدارمي وصححه الألباني في إرواء الغليا
እርጉዝ ሴት የፍቺንምይሁንየባለቤቷንየሞትዒ’ዳ የምትቆጥረው በመውለጃ ቀኗ ብቻና ብቻ ስለሆነ በእርግዝናዋ ወቅት ሀይድ ቢያጋጥማት ይህ ሀይድ ፍጹም ዒዳን ለመቁጠር አያገለግልም፡፡ በተጨማሪም ይህ ሀይድ ትዳር ለመመስረት የሚያስችልም አይደለም፡፡ ምክንያቱም እርጉዝ ሴት ማግባት የምትችለው ልጅ ከወለደች በኋላ ብቻ ነው፡፡
{قال الله تعالى: وَأُو۟لَـٰتُ ٱلۡأَحۡمَالِ أَجَلُهُنَّ أَن یَضَعۡنَ حَمۡلَهُنَّۚ} الطلاق ،٤
አንድት ሴት የተለመደው ሀይዷ ስንት ቀን እንደሆነ ታውቅ ዘንድ የመጀመሪያዎቿን ሶስት የሀይድ ጊዜያቶች መከታተል አለባት የሚሉ ምሁራኖች አሉ፡፡
☞ምሳሌ፦ በመጀመሪያዎቹ ሶስት ጊዜያቶች የሀይድ ደም ፍሰቱ የቆየው ወሩ በገባ በመጀመሪያው ሳምንት ለ5 ተከታታይ ቀናት ከሆነ የተለመደው የሀይድ ጊዜዋን በእያንዳንዱ ወር መጀመሪያ ሳምንት ላይ ለአምስት ቀን እንደሚቀጥል አድርጋ ታስበዋለች፡፡
☞ይህን ማወቅ ለምን አስፈለገ ከተባለ ደሙ ለረጅም ጊዜያት የሚቆይ ከሆነ የሀይድ ቀናቶቿን በግምት ከምትወስደው ይልቅ በዚህ ልምድ መሰረት ማስላቷ ተገቢ ስለሆነ ነው፡፡ ለምሳሌ ለተከታታይ 40 ቀን ደም ቢፈሳት ከነዚህ ቀናቶች ዉስጥ ወር በገባየመጀመሪያ ሳምንት ላይ ያሉትን 5ቱን ቀናት የሀይድ ጊዜ ብላ በመውሰድ ቀሪውን ጊዜ በበሽታ ደም ታስበዋለች፡፡
☞ ነገር ግን ለመጀመሪያ ጊዜ ሀይድ ያየች ልጅ ከሁለተኛው ወር ጀምሮ የደም ፍሰቱ ኢስቲሀዷ ሆኖ ረጂም ጊዜን ቢቀጥልባትም ለመጀመሪያ ጊዜ ያጋጠማትን የሀይድ ቆይታ እንድ ልምድ ተጠቅማ ትጸዳለች፡፡
☞ለመጀመሪያ ጊዜ የደም ፍሰት ያጋጠማትን ልጅ ሀይድ ላይሆን ይችላል በሚል ለጥንቃቄ ሲባል እንድትጾም እና ሶላት እንድትሰግድ ማዘዝ፣ ቁርአንን በእጆቿ ይዛ እንዳታነብ ማገድ እንድሁም ከግንኙነት እንድትቆጠብ ማድረግ፣ ምናልባት ሀይድ ቢሆንስ በሚል እሳቦት ደም እየፈሰሳት የጾመችውን ጾም ኋላ ደሙ ሲያቆም ቀዷእ እንድታወጣ መደንገግ ምንም አይነት መረጃ የሌለው የመዝሀብ ምርጫ ከመሆኑም ባሻገዘመንልጽ የሆኑ ሀዲሶችንና የዑለማኦችን ስምምነትም መጻረር ነው፡፡
☞ ስለዚህ ምንም አይነት የታወቀ መንስኤ የሌለው ደም እስካጋጠማት ድረስ ሀይድ ተደርጎ ነው መወሰድ ያለበት፡፡
«ኢንሻ አላህ ይቀጥላል๏๏๏๏๏๏✍️
────⊱◈◈◈⊰────
http://t.me/https_Asselefya1

በጥቅሉ በተለመደው የወር አበባ ኡደት ላይ ተመስርታ የምትከራከር ሴት የመከራከሪያ ሃሳቧን የሚያረጋግጥ መረጃ እንድታቀርብ አትገደድም፡፡

አንበሳን ታግሎ የሚጥል ከጅብ ራሱ የሚያስጥል እኔ ጀግና ማን አለብኝ የሚል ልበ ደንዳና ትልቅ ጀግና የተባለ በአንድት ደካማ በሆነች 50ኪሎ በማትመዝን ሴት ልቡ ይፈርሳል .....! ሌሎችም ነጥቦች አሉ ተጠቀሙበት ከደርስ የተቆረጠ ነዉ።ሰላም እደሩልኝ 🚲
=
t.me/https_Asselefya1