💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
ከተቀየሩብሺ አንችም ተቀየሪ ተቀይራችሁል ብለሺ መጠየቅ ጊዜ ማባከን ነዉ። ስለፈለጉ ነዉየተቀየሩት !

~


t.me/https_Asselefya1
@Qtratel
﴿قالَ رَبِّ اشرَح لي صَدري ۝ وَيَسِّر لي أَمري﴾

للشيخ: د. ماهر المعيقلي

~
የማታ እንጀራ ይስጣችሁ ጉሉ አሚን!

ሰላም እደሩልኝ
~የተላላቆችን ድርሻ እኛም እንቀላቀለው አልንና ሜዳውን ወደዛም ወደዚህም ስንወናጨፍበት፡ችለናል ማለትነው ብለን በራሳችን ወሰንና ምክራቸው አልገዛ፤ ቁጣቸው አልገባ አለን፡ልባችንም አልታዘዝ አለን እየገነተረ ሄደ።ይሄን ታዝባችሁት ታውቃላችሁ?

~ሰዎች ሆይ እስኪ ቆም እንበልና ከራሳችን ጋር እንጠያየቅ።ከዑለሞች ያለንን መለካከት ቆም እናድርገውና፡ትላንት ቁርአን ሳንቀራ የምንሰማው የነበረው ሙሐደራ ያስለቅሰን፤ልባችንን ይርደው የነበረው፡ዛሬ አይናችንን መግለጥ ስንጀምር ልባችንን ያሸፈተው፤ያደነደነው ምንድን ነው? መማር ያደርቃል እንዴ?ልንጠወልግ እኮ ነው‼ እስኪ እንመካከር…


አቡ ዑበይዳ
፦ t.me/AbuOubeida
➴ስሚኝማ እህቴ አንደየ ልንገርሽ
➴  እዉቀትን  ተማሪ ሌላዉንም ትተሽ
➴በየኮሜንቱ ስር መለቅለቁን ትተሽ
➴በየሶሻል ሚዲያ መደለቁን ትተሽ
➴የመዳም ሸበካ ከተመቼኝ ብለሽ
➴ባሻሽ አትሩጪ ተማሪ ቁጭ ብለሽ
➴ያየሚያይሽ ሁሉ እዉነት እንዳይመስልሽ
➴በቃል እያሻሸ ማሻአላህ ቢልሽ
➴ላይሽም ተዉቦ ቃሎች ደልለዉሽ
➴ዉስጥሽ በንፍቅና  የተሞላሽ ከሆንሽ
➴የዛኔ ጅህልና ይመጣል ሊወርሽ
➴ስለዚህ እህቴ  ተማሪ ቁጭ ብለሽ ::

✍➴
https://t.me/asselfya
~አናልፋቸውም ብለን ያሰብናቸው ስንትና ስንት ችግሮች አልፈዋል። ስንት መከራዎች አልፈው እንዳልተፈጠሩ አድርገን ረስተናቸዋል። በሽታ፣ ሐዘን፣ ኪሣራ፣ የልብ ስብራት፣ መለያየት፣ መከራ ...ባጋጠመን ቁጥር ይህን የቁርአን አንቀጽ እናስታዉስ።
📜﴿ سيجعل الله بعد عسر يسرا﴾
አላህም ከችግር በኋላ እፎይታን ያመጣል።
ባሮቹ ነን።በችግር ዉስጥ አይተወንም።አብሽሩ!
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
አሁን ላይ ያለህበትን ሁኔታ ተመልከት። ለሞትና ለቀብር የሚሆን መልካም ሁኔታ ላይ ከሆንክ በዛው ቀጥል። ለዚህ የማይሆንና መጥፎ ሁኔታ ላይ ካለህ ወደ ጌታህ ተመለስ። ሁኔታህ በማስተካከል ወደ መልካም ተመለስ።
በአንደዬ ስለተጠየቅሺ እሺ አትበይ አስቢበት በደንብ ቶሎ እጅ አትስጪ እ! በሀገራችንኮ መግደርደር የሚባለዉ ነገር አለኮ እ አሁን ደግሞ የድን ተማሪ ነሺ አስቢበት ነገሩ ቶሎ እጅ አትስጪ እሺ።ታዋቂ ሸይኽ ኡስታዝ ቢሆንም እጅ አትስጪ ጀርባዉ ሳታጣሪ እሺ !! ብዙ እህቶች አንደ ተተጠየቁ ሳያጣሩ ሳያስቡበት እሺ ይሉና ከዛ ዋጋቸዉ ይከፍላሉ እ?! አይዞሺ ለአንቺ ከተፃፈ የትም አይሄድ እና ቀስ ኮራ ቀብረር ብለሺ ሰበቡ አድርሺ እንጅ በአንደዬ እሺ አትበይ እሺ !!

~
𝐓𝐞 «t.me/https_Asselefya1
አንተም እሺ ስላለችህ ጀርባዋ ሳታጣራ ቶሎ አትግባ በኋላ ወይኔ ወይኔ ሰራችልኝ አይጠቅምህም ...በደንብ አጣራ ሰዉ እኳን የትዳር አጋር ሀገር ለመቀየርኳ ብዙ ይጠይቃል ስለ ሀገሩ ሁኔታ ሙቀት ወይስ ብርድ ወይስ........! እና እፊትህ ስላገኘሀት በአንደዬ ጥያቄህ ስለተቀበለችህ ምንነቷ ሳታጣራ ዘዉ አትበል እሺ ..!

=
𝐓𝐞« t.me/https_Asselefya1
📍አንድ ሚስት ማስተዳደር አቅቶህ
ሚስትህን ለሾል በሀረብ ሀገር  ልከህ ያለ መህረም  እያንከራተትክ  አንዳንድ ጊዜ ደዩስም አትሁኑ  ነቃ በሉ  ሚስትህ ካንተ ተለይታ ሀረብ ሀገር መጥታ ኑሮን ለመቀየር ብላ   እሰዉ ቤት  እየተጋፋች   እንደምትሰራ ጠፍቶህ አይደለም
ሾለ አራት ሚስት ስታወራ አታፍርም  ቢላሂ ?

የሚገርመዉኮ እንደዉ ሂደሽ ስሪ እኔ እዚህ እንደፈለኩ ልዝለል የሚልጂ ከእኔ አትለይም ሸሪአችንም እርቀሽ ያለመህረም እንድትሄጂ አይፈቅድም እዚህ አብረን እየሰራን እንቀየራለን ሂዎታችንን አላህ በሚዎደዉና በሚፈልገዉ መልኩ እንመራለን የሚል የለም ኢላ መረሂመ ረቢ ::
ታዲያ ይሄ አንዷንኳ በቅጡ ያልያዘ እንደት አራት ያስተዳድራል ተብሎ ይታሰባል ህእ

አንድ ሚስት ራሱ አይገባህም ነበር
መፆም ነዉ ያለብህጂ  ዎንድሜ :::

=

https://t.me/asselfya
እዉቀት ብርሀነዉ ጀህልና ጨለማ
ኸይር ስራን ሁሉ በከንቱ ሚያገማ
አጥብቀን እንያዝ  የተዉሂዱን ማማ
ከእዉቀት ርቀን እንዳንሆን ጠማማ
ጠንክረን እንማር ይሄን የአላህ ኒዕማ
።

~

t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed
'ትልቁ ጦርነት በልብ እና በአዕምሮ ያለ ጥያቄና መልስ ነዉ '' አዕምሮ  መተዉ ሲፈልግ  ልብ እንቢ ብሎ መናፈቅ ይጀምራል......!

~
መሆን ያለበት እንጅ መሆን
የሌለበት ሆኖ አያዉቅም !

~
Audio
﴿ أَمَّن یُجِیبُ ٱلۡمُضۡطَرَّ إِذَا دَعَاهُ وَیَكۡشِفُ ٱلسُّوۤءَ وَیَجۡعَلُكُمۡ خُلَفَاۤءَ ٱلۡأَرۡضِۗ أَءِلَـٰهࣱ مَّعَ ٱللَّهِۚ قَلِیلࣰا مَّا تَذَكَّرُونَ ﴾ [النمل : ٦٢]

ከቁርአን ጋር እንኑር ...!

t.me/https_Asselefya1
▪️قَالَ الشَّيْخُ ابْنُ عُثَيْمِـيْنَ رَحِمَهُ اللّهُ

آيَةٌ وَاحِدَةٌ تَقْرَؤُهَا تَحْمِيكَ وَلَا يَزَالُ عَلَيْكَ مِنَ اللَّهِ حَافِظٌ لَوِ اسْتَأْجَرْتَ أَكْبَرَ الْحُرَّاسِ وَأَكْثَرَ الْحُرَّاسِ عَلَىٰ أَنْ يَقُوكَ مِنْ الشَّيْطَانِ  مَا اسْتَطَاعُوا ..

لَكِنَّ آيَةَ الْكُرْسِيِّ إِذَا قَرَأْتَهَا فِي لَيْلَةٍ مُؤْمِنًا بِمَا جَاءَتْ بِهِ السُّنَّةُ فَإِنَّهَا سَتَحْمِيك .


📓 أَحْكَامُ الْقُرْآنِ ٢/٤٣٧ ]

🍃~
የምትፈራዉን ነገር ደፍረህ ማድረግ
ካልቻልክ ፍርሃት ህይወትህ ይወርሰዋል።

~

t.me/https_Asselefya1
መባልን ሳይሆን ሆኖ መገኘትን ፍሪ !

=
منقول
t.me/https_Asselefya1
አንድ ዛፍ  ሲወድቅ ሁሉም ድምጹን ይሰሙታል፣ ጫካዉ  የሞላዉ ዛፍ  ሲያድግ ግን  ማንም አይሰማዉም  ብዙ ሰዎች የሚመለከቱት  እድገትህን ሳይሆን  ዉድቀትህን በመሆኑ ላለመዉደቅ ጥረት አድርግ።

~
                  t.me/https_Asselefya1
09-العبودية - لشيخ الإسلام ابن تيمية
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም
አዲስ ተከታታይ ትምህርት


📚 العبودية لشيخ الإسلام ابن تيمية

➮ ክፍል 09


ፉሪ አቡበክር አስ-ሲዲቅ መስጂድ

🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም

𝐓𝐞«t.me/SheikhMuhammedZainAdam