💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
Audio
صلاة الفجر للشيخ عبدالمحسن القاسم 11 جمادى الأولى 1445هـ

۞ فواتح سورة النحل 1 - 23

~
ከዱኒያ መጠቃቀሚያ በለጯ መልካም ሚስት ነች
አቡ ሀሳን ዓልይ ዩሱፍ
🎈አዲስ ሙሀደራ 
➖✠➖✠➖✠➖

« ከዱኒያ መጠቃቀሚያ በላጯ መልካም ሴት ነች!!»

🎙በአቡ ሀሳን ዓልይ ዩሱፍ

𝐓𝐞« t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed

ÂŤ t.me/abu_hassan_aliy_yusuf Âť
_الزوجة الصالحة غنيمة لمن قدر قدرها...

ቀድሯን ለሚያውቅ ሷሊሀ የሆነች ሚስት غኒማ ነች!!

~
t.me/https_Asselefya1
በሚድያ ላይ መቅራት !?
አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
🎈አዲስ ሙሀደራ 
➖✠➖✠➖✠➖

« በሚድያ ላይ መቅራት !?»

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

𝐓𝐞« t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed
ሁሌም እውነተኛ ሁን

◃ አዛኙ ውዱ ነብያችን እንዲህ በማለት ይመክሩናል፦

➭አደራ እውነተኛ በመሆን ላይ!
➭እውነት ወደ መልካም ተግባር ይመራል!
➭መልካም ተግባር ደሞ ወደ ጀነት ይመራል!


t.me/https_Asselefya1
Audio
🍃تلاوة من سورة إبراهيم

🎙 القارئ:
#محمد_اللحيدان

•••━══❁✿❁══━•••
قال النبيُّ ﷺ :
إِذَا تَمَنَّى أَحَدُكُم فَلْيُكثِر، فَإِنَّمَا يَسأَلُ رَبَّهُ عَزَّ وَجَلَّ.
السلسلةُ الصحيحة ١٣٢٥

=
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
እህቴ ⓻ ➭➭➭➭ ወሳኝ ጥያቄ! ዲንን የምትወስጂበት ዋና ቦታ የት ነዉ?! ⇛እስከዛሬ የገባኝ ነገር ቢኖር አብዘሀኛዉ ሰዉ ቀላል የሆነን መንገድ ነዉ ሚከተሉት። ከነፍሳቸዉ ጋር የሚገጥምን ነገር ፈተዋ የሚሰጥን ሰዉ ይወዳሉ። አንዳንዱ እንደዉም ነፍሱ ደስ ያለዉን ነገር ፈተዋ ሚሰጥ ሰዉ ከሰማ በደስታ በሮ.. «ሼይክ ማለትማ ይህ ነዉ፣ ያለንበትን ተጨባጭ የተረዳ ታላቅ ዓሊም ማለት ይህ ነዉ፣ የሙስሊሞችን…
እህቴ ⓼
➭➭➭➭

⇘የጀነት ሰዎች ነፍሳቸዉ ከፍጥረቱ ዉዴታ ተሳንፋ ወደ ፍጥረቱ ፈጣሪ የተጠናከረች ናት። ጌታቸዉ ከንብረታቸዉ፣ ከቤተሰባቸዉ፣ ከነፍሳቸዉ በላይ እነሱ ዘንድ ተወዳጅ ነዉ።

⇘ምናልባትም በሌሊት ተነስተዉ ለሱ አንሾካሽከዋል፣ ቀንም በሱ ፍራቻ አንብተዋል፣ ዐይናቸዉ እሱ ማየትን ናፍቀዋል፣ ልባቸዉ በሱ ዉዴታ ረፍት አግኝተዋል።

⇘በዱንያ ላይ ልባቸዉ እሱን ማየትን ናፈቀችና አላህም በዚያኛዉ ዓለም የሱን ዉብ ፊትን ማየትን ወፈቃቸዉ።

⇘እህቴ ከነሱ ሁኚ! ልባቸዉ በሀራም ፍቅር ከታወሩ ሰዎች አትሁኚ!

⇘በቂያማ ቀን በአላህ ዉዴታ ላይ ከተገናኙ ሰዎች በቀር ሌሎች አብዘሀኛዉ ሰዎች ፍቅራቸዉ ወደ ከባድ ጥላቻ ይቀየራል። አንዱ አንዱን ይረግማል። «ምናለ እገሌን ጓደኛ ባላረኩ!» እያለች ነፍስ በቁጭት ትዋጣለች። ጓደኛ ስል በሴትና ሴት መሃል ብቻ ሳይሆን በሴትና በወንደ መሃል ሚፈፀመዉን የሀራም ግኑኝነትንም ይይዛል።

⇘እናም ከሀራም ፍቅር እንድትጠነቀቂ አደራ እልሻለሁ!!

⇘ወደ ሀራም ግንኙነት ከሚመሩ ነገሮች መሃል አንዱ ፊልም ነዉ። በየፊልሞች የሴትና የወንድን አንድ ላይ መሆን እየደጋገመ የሚያይ ሰዉ በህይወት ዉስጥም የወንድና ሴት አንድ ላይ መሆን ኖርማል ነገር ይመስለዋል። ከዚያም ህይወቱን ምታደምቅለትን ፍቅረኛ፣ እሷም ህይወቷን ሚያደምቅላትን ፍቅረኛ መፈለግ ይጀምራሉ።

⇘በተለይ ፊልሙ ኢክቲላጥ ከበዛበት.. በዉስጡ ፍቅር መገላለፅ፣ መነካካት፣ መደባበስ፣ መሳሳምና መሰል ነገሮች ካሉበት በነፍስ ዉስጥ ሰክኖ የነበረን ስሜት ይቀሰቅስና መጨረሻዉ ወደ ማያምር ነገር ይወስዳል።

⇘እንደዚሁ የሀራም ፎቶዎችን የሚያይ ሰዉ.. ነፍሱ ያን ነገር መስራት ላይ ማነሳሳቱ አትቀርም። ያ ነገር ወደ ከባድ ሀራም ሊመራዉ ይችላል።

⇘በጣም ሚገርመዉ አላህ ራሱ ሀራምን አትፈፅሙ ሳይሆን አትቅረቡት ነዉ ያለዉ። ሱብሀነላህ!!

⇘ረሱልም «አይን ዝሙት ትፈፅማለች፣ የዐይን ዝሙት እይታ ነዉ።» ብለዋል።

⇘ወደ ሀራም ፍቅር ከሚወስዱ ነገሮች መሃል ሌላኛዉ ዘፈን ነዉ። ኢብን መስዑድ እንዲህ ይላል.. «ዘፈን የዝሙት መንገድ ነዉ።»

⇘ኢብኑ መስዑድ እንደዛ ያሉት እዛኔ ዘፈን በሴት ባሪያዎችና በሚገራርሙ የአረበኛ ግጥሞች ብቻ በሚባልበት ወቅት ላይ ነዉ። የዚህን ዘመን ዘፈንን ቢመለከት ምን ይል ይሆን??!

⇘የዚህ ዘመን ዘፈን ሸህዋን የሚቀሰቅስና ለሀራም መንገድ ዋና በር ነዉ። አላህ ይጠብቀን!!

⇘ከሀራም ፍቅር የሚያርቁ ነገሮች ደግሞ..
ዒልም፣ አላህን መፍራት፣ ሞትን ማስታወስ፣ ነፍስ አኼራን እንድታስታዉስ ማድረግና መሰል ነገሮች ይገኙበታል። በተጨማሪም መልካምና ምርጥ የአላህ ባሮችን መጎዳኘት አንዱ ነዉ።

⇘መልካም ጓደኞች የዱንያም የአኼራም ብርሀኖች ናቸዉ። ጀነት ዉስጥ ቢያጡሽ እንኳን ይፈልጉሻል። «ጌታዬ ጥፍጥናዉ ከሷ ዉጪ አይሞላም።» ይሉታል።

«አላህና አኼራን በሚያስታዉሱሽ መልካም እህቶች አደራ እልሻለሁ!!»

منقول
ይቀላቀሉ ➴➴➴➴➴➴➴➴
http://t.me/https_Asselefya1
ሲተኛ የሚያሞቅ ሲኖርም  ሳቅ በሳቅ፣   áˆ˜áˆáЍ መልካም ጎበዝ  ፍልቅልቅ ባል ያላት፣  áŠĽáˆ°á‹ ሰርግ አትሄድም   እቤቷ ሰርግ አላት።

https://t.me/SileTidarEnmekaker
ተቀላቀሏት የከላላን ቢንት ሰኢድ ጎረቤቴን እሺ
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
t.me/Binit_Seid_Usman_Al_kelaliya
t.me/Binit_Seid_Usman_Al_kelaliya
ግን አላያችሁም እንደ ?! አጋጥሞችሁ አያውቅም ? የቀኝ እግር ጫማ ለግራ እግር እንደማይሰተካከል!

ተውሂድን ለማሰራጨት ተብሎ የተከፈተ ግሩፕ ወይንም ቻናል ደግሞ የራስን ታሪኽ መዘከሪያ ሲሆን እጅጉን ያስጠላል :: እናም የከፈትንለትን አላማ አንርሳ ለማለትነው።

ዑሙ ዑበይዳ


@yesunawakonjobetwuhidyabebech
~አማናን መቀበልም ሆነ መወጣት ቀላል አይደልም።አማኝና ቆራጥ ሰው ይፈልጋል።አላህ ይሁነን አትሉም።

~ሰለ አማና ሲወራ ሰፋ አድርገህ ሰልል ወዳጄ አማና ማለት የሰው ገንዘብ ተቀብሎ በተፈላጊው ቦታ ማድረስ ብቻ አይደልም።ይልቅስ አላህ በእኛ ላይ የደነገጋቸው ግዴታ ዒባዳዎች ጭምር ከከባዱ አማናዎች ናቸው።እነዚህ ብቻም አይደሉም…ሌሎቹን አንተ ጨምርባቸው።

አቡ ዑበይዳ
t.me/AbuOubeida
08-العبودية - لشيخ الإسلام ابن تيمية
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም
አዲስ ተከታታይ ትምህርት


📚 العبودية لشيخ الإسلام ابن تيمية

➮ ክፍል 08


ፉሪ አቡበክር አስ-ሲዲቅ መስጂድ

🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም

𝐓𝐞«t.me/SheikhMuhammedZainAdam
ወንድም ያለዉና ግቢዉን ያጠረ
ሁሌም ይኖራል እንደተከበረ !

=

t.me/https_Asselefya1
ዉበት ከመልክ ማማር አይደለም የሰዉ ልጅ ልብ ላይ መልካም እና ቅን ልብ ያለዉ ቆንጆ ቅን መሆን በራሱ ዉበት ነዉ ።

~
t.me/https_Asselefya1