💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
አንቺን የሚያስከብርሽ መልካም ተግባርሺ እንጅ ምላስሺ አይደለም !

=
«አራት ነገሮች አካልን በጣም ይጎዳሉ፦»

1⤹ጭንቀት 2⤹ ሀዘን፣
3⤹ ረሃብ 4⤹በግዜ አለመተኛት።

«ኢብኑ አል ቀዪም ረሂመሁላህ' ዛዱ አል ሚዓድ (4/378)»

⊱ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru ⊰
~ደስተኛ ሆነህ ለመኖር ይጠቅሙሃል ያልኳቸው ጥቂት ነጥቦች―

① በሰው ለመወደድ አትልፋ፣
② እንዲህ ለማለት ፈልጌ ነው ብለህ ለማሳመን አትድከም፣
③ ከግትር ሰው ጋር አትከራከር፣
④ ስለ መጪው ጊዜ አትጨነቅ፣
⑤ ጥለዉህ ስለሄዱት አታስብ፣
⑥ ለመታወቅ አትፍጨርጨር፣
⑦ መጥፎ ጥርጣሬን ራቅ፣
⑧ ሰው ስለኔ ምን አለ አትበል፣
⑨ የሰዉን ነዉር አትከተል፣
⑩ ብቸኝነትን አዘውትር፣
=t.me/AbuSufiyan_Albenan
ላንቺ ያልሆነሺ ለሌላኛዋ እህትሺ ይሆናታል!

እና ለአንቺ ስላልሆነሺ ብቻ ስሙ እያወጣሺ አታብጠልጥሊ አሳልፈሺ ለጥመት አንጃዎች አትስጪዉ ምንም ቢሆን የሱና ወንድምሺ ነዉ። ካልተስማማሺ በሰላም ቤቱ ለቀሺ ዉልቅ አለቀ። ከሄድሽ በኋላም ስለሱ ምንም አትቀበጣሪ እሱ ያቺ ስላልሆነ ጥለሺዉ ስለሄድሽ ስለሱ ማዉራት ለምን አስፈለገ የሆነዉ ሆነ አለፈ። ወደፊት እንጅ መሄጅ ያለብሽ ወደ ኋላ እየተመለሺ ራስሺን አታድክሚ ራስሺ አትጉጅ!! ምን አልባች አንቺ እሱን በአገኘሺበት ስቦጭቂ እሱ የምትገጥመዉ ሴት አጊቶ ሀያቱ መስርቶ የተሻለ ሂወት እየኖረ ይሆናል አንድ ቀን ወሬዉ ሲደርስሺ ትፀፀቻለሺ ስለዚህ ከሱ ያሳለፍሺዉ ጊዜ አልፏል ዳግም ወደ ኋላ አትመለሺ ወደፊት እንደት ብዬ የራሴ ሂወት ላስተካክል በሚለዉ ላይ ብቻ ትኩረትሺ ራስሺ ላይ አድርጊ! አላህ ከሱ የተሻለ እንድተካሺ ጌታሺ ለምኚ !!

ጨርሻለሁ✍️

~

t.me/https_Asselefya1
እኔም አንተም ተጓዦች እንጅ ሌላ አይደለንምና መልካም ፋና ጥሩ ፋና ልናስቀምጥ ይገባናል‼
ባልሽ ከቤት ወጥቶ  ወደ ቤቱ ቶሎ እንዲመለስ ማድረግ የአንቺ ድርሻ ነው ።  ምን ልልሽ ፈልጌ ነዉ ቤቱን እንዲናፍቅ አድርጊዉ። አያያዝን ልመጂ
https://t.me/SileTidarEnmekaker
ወደ ቻናሉ ብትገቡ ብዙ ትማሩበታላችሁ
ለሌሎችም ጋብዟቸዉ ምንችግር አለ
አብረዉ ቢማሩ ቢጠቀሙ እ
?!

«ትዳር የአማኞች ምሽግ ነዉ»
https://t.me/SileTidarEnmekaker
https://t.me/SileTidarEnmekaker
07-العبودية - لشيخ الإسلام ابن تيمية
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም
አዲስ ተከታታይ ትምህርት


📚 العبودية لشيخ الإسلام ابن تيمية

➮ ክፍል 07


ፉሪ አቡበክር አስ-ሲዲቅ መስጂድ

🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም

𝐓𝐞«t.me/SheikhMuhammedZainAdam
ወንዶች ሰርታችሁ ጥራችሁ ለማሳደር እንጅ ቤት ያላት ሴት ሀብት ያላት ሴት እያላችሁ አትጃጃሉ ።
ሀቂቃ ሴት ቤት የገባ ወንድና መስጅድ የገባ ውሻ ተመሳሳይ ናቸው።ውርደት እንጅ ክብር አያገኙም።

የተጣላሀት ግዜ ሻንጣህን አንጠልጥላ ታበርሀለች ነገርኩኝ !

መልካም••••

~
ኹጥባ ታላቁ የበድር ዘመቻ
አቡ ረይስ ሙሐመድ ኢብኑ ኢማም
የጁሙዓ ኹጥባ
➖➖➖➖➖

👍 ታላቁ የበድር ዘመቻ !!

🎙በአቡ ረይስ ሙሐመድ ኢብኑ ኢማም

          •━━━ ✽ • ✽ ━━━•
𝐓𝐞«
t.me/abu_reyyis_arreyyis/8802
አላህ ያክብርልኝ ዉድ ኡስታዞቼ እና የሱና
እህቶቼ ክበሩልኝ አቦ ደስ አስብላችሁኛል ኑሩልኝ ! ለናተም ወጉ ይድረሳችሁ እ¡

~
በቅርቢይቷ ሂወት áˆ˜áˆáŠŤáˆ ሴት ያገባ
ሁሌ ይደሰታል  áˆ˛á‹ˆáŒŁáˆ ሲገባ
የፍቅርን áŒŁá‹•ምን áŠ áŒŠá‹­á‰ś ይኖራል
ሁሌ በተውሂዱ áŠ á‰Ľá‰Śáˆ ይኖራል
የመልካም ሴት ደስታ áˆáˆŒ ይጨምራል
መልካም ሴት áˆáŠ  áŠĽáŠ•áŒ‚ ፈላጊሽ ይበዛል


ከሆንሽ  ቁጥብ ሴት á‹ˆáˆŹ እማታናፍሽ
ደስታሽ ዘውታሪ ነው  ከምትወጂው ባልሽ

ይልቅ አደብ ቅሪ  áˆ™á‹Ťáˆ ተማሪና
ሱናሽን አጥብቂ  áˆľáŠ­áŠ•   በይና

ሙያ የለላት ሴት   á‹ˆáŠ•á‹śá‰˝ አይወዶትም
ምንም ቆንጆ ብትሆን  መፈታቷ አይቀርም!

ሽንጥ እንጀራ አይጋግር  áŠ áŠ•áŒˆá‰ľ ወጥ አይሰራ
ወጣ  በይ  ከቤቱ  á‰ľáˆ˜áŒŁáˆˆá‰˝ ሌላ

እንደው ወጣ ገባ  á‰ á‹­á‰ á‰ľ ለቤቱ
የሙያሽን ነገረ   á‹Ťá‹áŒ‹á‹ ጎረቤቱ

✍️አቡ ሀሳን ዓልይ ዩሱፍ

ተቀላቀሉ ➴➴➴➴➴➴➴➴
t.me/abu_hassan_aliy_yusuf
t.me/abu_hassan_aliy_yusuf
የትክክለኛ ጓደኛ ደስታ ልክ የራስ ደስታ ያክል ነዉ።

አማን እደሩልኝ

~
Audio
صلاة الفجر للشيخ عبدالمحسن القاسم 11 جمادى الأولى 1445هـ

۞ فواتح سورة النحل 1 - 23

~
ከዱኒያ መጠቃቀሚያ በለጯ መልካም ሚስት ነች
አቡ ሀሳን ዓልይ ዩሱፍ
🎈አዲስ ሙሀደራ 
➖✠➖✠➖✠➖

« ከዱኒያ መጠቃቀሚያ በላጯ መልካም ሴት ነች!!»

🎙በአቡ ሀሳን ዓልይ ዩሱፍ

𝐓𝐞« t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed

ÂŤ t.me/abu_hassan_aliy_yusuf Âť
_الزوجة الصالحة غنيمة لمن قدر قدرها...

ቀድሯን ለሚያውቅ ሷሊሀ የሆነች ሚስት غኒማ ነች!!

~
t.me/https_Asselefya1
በሚድያ ላይ መቅራት !?
አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
🎈አዲስ ሙሀደራ 
➖✠➖✠➖✠➖

« በሚድያ ላይ መቅራት !?»

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

𝐓𝐞« t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed
ሁሌም እውነተኛ ሁን

◃ አዛኙ ውዱ ነብያችን እንዲህ በማለት ይመክሩናል፦

➭አደራ እውነተኛ በመሆን ላይ!
➭እውነት ወደ መልካም ተግባር ይመራል!
➭መልካም ተግባር ደሞ ወደ ጀነት ይመራል!


t.me/https_Asselefya1