💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
06-العبودية - لشيخ الإسلام ابن تيمية
ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም
አዲስ ተከታታይ ትምህርት


📚 العبودية لشيخ الإسلام ابن تيمية

➮ ክፍል 06


ፉሪ አቡበክር አስ-ሲዲቅ መስጂድ

🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም

𝐓𝐞«t.me/SheikhMuhammedZainAdam
«ከሽንኩርት አትበልጭም»
---------------------------
መህርሽ ምን ቢቆለል፤
በዚህች ብር ብለው አባትሽ ባይሰጡም፡
ልጀን በሚል ዜማ፤
አይሆንም እያሉ እማዬ ቢቆጡም፡
ከዚያ ከዚህ ቢሉ፤
አክስትሽ አጎትሽ በፅናት ቢቀብጡም፡
---------------------
ወንድምና እህትሽ፤
ታናሽሽ ታላቅሽ ቤተሰብ በሙሉ፡
የሩቁ የቅርቡ፤
ዘመድ ጓደኞችሽ ጎረቤቱ ሁሉ፡
በነዚህ ምክንያት፤
የጥሎሽ ጥያቄው፤
በቤተሰብ ሴራ ዋጋው ቢወደድም፡
የተጋነነን መህር፤
ውድ የሆነን ጥሎሽ ዲናችን ባይወድም፡
--------------------
አንችን ላለማጣት፤
ለተባልኩት ጥሎሽ ፍለጋ ብወጣም፡
ስራ ባገር ጠፍቶ፤
የማጠራቅማት አምስት አስር ባጣም፡
-------------------------
ተወደድኩኝ ብለሽ፤
አፍቃሪው ልቤ ላይ ምንም ብትዘንጭም፡
በውሀ ቀጠነ፤
በሆነ ባልሆነው እጂጉን ብትቀብጭም፡
እውነቱን ልንገርሽ፤
አሁን ባለሽ ዋጋ ከሽንኩርት አትበልጭም፡
-----------------------
«ኑረዲን»
http://t.me/nuredinal_arebi
http://t.me/nuredinal_arebi
شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
«ከሽንኩርት አትበልጭም» --------------------------- መህርሽ ምን ቢቆለል፤ በዚህች ብር ብለው አባትሽ ባይሰጡም፡ ልጀን በሚል ዜማ፤ አይሆንም እያሉ እማዬ ቢቆጡም፡ ከዚያ ከዚህ ቢሉ፤ አክስትሽ አጎትሽ በፅናት ቢቀብጡም፡ --------------------- ወንድምና እህትሽ፤ ታናሽሽ ታላቅሽ ቤተሰብ በሙሉ፡ የሩቁ የቅርቡ፤ ዘመድ ጓደኞችሽ ጎረቤቱ ሁሉ፡ በነዚህ ምክንያት፤ የጥሎሽ ጥያቄው፤ በቤተሰብ…
ህእ ግን ታልቻሉ አድቦ መቀመጥ እንጅ ሴትን ከሽንኩርት ማወዳደር ደሞ ምን አመጣዉ የምር አኺ ኑረድን ጥሩ አላደረክም ከአንተ አንጠብቅም ይሄን የሴት ጠበቃ ነኝ አልነበር ወይ የምትለን በቻናልህ እስከ ዛሬ ስንከታተልህ ህእ ዛሬ ሽንኩርት ጋር አወረድከን ህእ ተዉ እንጅ አኹና አያምርም በአንተ እሺ !!

=
~እረመዷንንና ትዳር ጠብቆ እንዴት ይሆናል፦

~ብዙዎቻችን ወደ አላህ ለመመለሾ እንደ ሰበብ የምንጠቀማቸውና ሁሌ በጉጉት የምንጠብቀው እረመዷንንና ትዳርን ነው።ይሄ ግልጽ የሆነ ስንፍናችንን አጉልቶ የሚያሳይ ነው።ብዙዎችን ሰምታችሁ ከሆነ፡ለምን ቂርአት አትጀምርም፡ለመን ከጊዜህ ትንሿን ለጌታህ አትሰጥም ስትለው፡ቆይ አንዴ ላግባና በቃ ቂርአቴንም እጀምራለሁ፤ቀጥ እላለሁ፣እስተካከላለሁም ይላል።እርሱኮ አላህ ያዘነለት ሲቀር ጭርሻ ሲያገባ የሚብስበት አለ።ሌላኛውን ደግሞ ለምን አትሰግድም እስከ መቼ ትሸወዳለህ በዚሁ ብትሞትስ"?ስትለው ቆይ ረመዷን ይምጣና ልብሴን ጡክርክር አድርጌ መስጅድ እገባለሁ ሶለቴን ከዛ ቡሃላ አልተውም ይላል።ሰነፍ በለው ሞት ያንተን  ትዳርና ረመዷን እስከሚመጣ ይታገስኃል።
አላህ የሸይጧንን ጉትጓቴ ከላያችን ላይ አንስቶ ጥንካሬን ሰጥቶን በጠዋታ በማታ እርሱን የምናመልከው ያድርገን።

አቡ ዑበይዳ
t.me/AbuOubeida
አላህ አንድን ነገር የሚወስድብ
ለጥበቡ ሲሆን የሚያስቀርልህ ደግሞ
የእዝነቱ መገለጫ ነው‥

አስታውስ! ሙእሚን በጌታው ጥበብ እና
እዝነት መካከል መቼም ከንቱ አይሆንም


منقول
በትዳር ዉስጥ መናናቅ ብዙ ዋጋ ያስከፍላል! ምንም አታመጪም ምንም አታመጣም ? ከዚህ ጀርባ ብዙ ነገር ይመጣል ! አትናናቁ ተከባበሩ! እንኳን ከትዳር አጋር ከሌላ አካል ጋርም መከባበር ትልቅ ዋጋ አለዉ! መናናቅ ደግሞ ትልቅ ክስተት ያስከትላል።

ከአደመጥኩት ላካፍላችሁ ብዬ ነዉ

t.me/https_Asselefya1
ከባህሩ ዳር ጥበብ ሰጠራት የማሒሩ ማሚ ነች እሺ

=
መሆን ያለበት ሁሉ ይሆናል ! የምን መጨናነቅ ነዉ !

አብሽሩ ✍️
~ኦርጂናል ስልኮች እና የስልክ አክሰሰሪዎች ሲፈልጉ ካሉበት ሆነው ይደውሉ በታማኝነት ባሉበት እናደርሳለን!!

ስልክ 0947-778381
        
0927-667184

➴➴ተጠቀሙበት
t.me/MohammedOnlineBisness
t.me/MohammedOnlineBisness
የህይወት ታሪክህን ስትጽፍ ሌላ ማንም ሰው ብዕሩን እንዲይዝ አትፍቀድ።ለህይወትህ ሃላፊነትን መውሰድ ያለብህ አንተው ራስህ ነህ !!

~
t.me/https_Asselefya1
Audio
{ وَٱلَّذِینَ یَسۡعَوۡنَ فِیۤ ءَایَـٰتِنَا مُعَـٰجِزِینَ أُو۟لَـٰۤىِٕكَ فِی ٱلۡعَذَابِ مُحۡضَرُونَ (٣٨) قُلۡ إِنَّ رَبِّی یَبۡسُطُ ٱلرِّزۡقَ لِمَن یَشَاۤءُ مِنۡ عِبَادِهِۦ وَیَقۡدِرُ لَهُۥۚ وَمَاۤ أَنفَقۡتُم مِّن شَیۡءࣲ فَهُوَ یُخۡلِفُهُۥۖ وَهُوَ خَیۡرُ ٱلرَّ ٰ⁠زِقِینَ (٣٩) }

[سُورَةُ سَبَإٍ: ٣٨-٣٩]

رعد الكردي

~
ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።

አላህ በማመፅህ የወንጀልህ ቅጣት ወዲያው ስላላገኘህና ስላልተቀጣህ ምንም የለብኝም ብለህ እንዳትሸወድ። ዛሬ የሰራኸው ወንጀል ፋና (ቅጣቱ) ከርባ አመት በኋላም ቢሆን ልታገኘው ትችላለህ።

📚الداء والدواء【 صـ 130 】

t.me/https_Asselefya1
ሷሊህ ቢን አቢ አህደር አላህ ይዘንለትና እንዲህ አለ። ለአዩብ አሰህቲያንይ እስቲ ዛሬ የሆነ ሚጠቅመኝ ነገር ምከረኝ ስለው【ንግግር አታብዛ ቀንስ】አለኝ።

📚تاريخ الإسلام {ŮŁ/‏ٌ٥٨}

=