የኔ እህት የሱለይም ማሚ መልካም ጉዞ ይሁንልሽ
መንገድሽ ይጠረግ አይኑረው እንቅፋት
ለኔም ዱዓ አርጊልን እንዲበቃኝ ስደት
ከኔ መራቅሽን ምንም ባልወደውም
ላገር መብቃትሽን ፈፅሞ አልጠላውም
ዲኑን ተማማሩ ከእህት ወንድሞችሽ
ተውሒድ ሡና ፋፍቶ ቢድዓ እንዲሟሽሽ
ይህ ነው ምኞቴን የሡናዋ እህትሺ
በሰላም ከናፈቅሻቸዉ ቤተሰቦችሽ ይቀላቅልሽ ኡኽታዬ🌺
🌹🌹🌹🌹🌹🌹
🎀 አድርቅሽ እ! የዑሰይሚን እናት
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/LetusfearAllah
መንገድሽ ይጠረግ አይኑረው እንቅፋት
ለኔም ዱዓ አርጊልን እንዲበቃኝ ስደት
ከኔ መራቅሽን ምንም ባልወደውም
ላገር መብቃትሽን ፈፅሞ አልጠላውም
ዲኑን ተማማሩ ከእህት ወንድሞችሽ
ተውሒድ ሡና ፋፍቶ ቢድዓ እንዲሟሽሽ
ይህ ነው ምኞቴን የሡናዋ እህትሺ
በሰላም ከናፈቅሻቸዉ ቤተሰቦችሽ ይቀላቅልሽ ኡኽታዬ🌺
🌹🌹🌹🌹🌹🌹
🎀 አድርቅሽ እ! የዑሰይሚን እናት
https://t.me/https_Asselefya1
https://t.me/LetusfearAllah
Audio
"በኡስታዝ አቡ ረይስ"ሀፊዘሁሏህ"
❝አዲስ ~ መሃደራ❞
➖➖➖➖➖➖
☞{ኢኽዋኖች እነማን ናቸዉ?
🎙በኡስታዝ አቡ ረይስ ሀፊዘሁላህ
➭መስጂዴ ሱና ደሴ የተደረገ!!
⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘
@mesjidesunnahbedessie8800
@mesjidesunnahbedessie8800
➖➖➖➖➖➖
☞{ኢኽዋኖች እነማን ናቸዉ?
🎙በኡስታዝ አቡ ረይስ ሀፊዘሁላህ
➭መስጂዴ ሱና ደሴ የተደረገ!!
⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘⇘
@mesjidesunnahbedessie8800
@mesjidesunnahbedessie8800
➲አላህ ሱበሀኑሁ ወተአላ እንድህ ይላል
▪️الطَّلَاقُ مَرَّتَانِ ۖ فَإِمْسَاكٌ بِمَعْرُوفٍ أَوْ تَسْرِيحٌ بِإِحْسَانٍ ۗ وَلَا يَحِلُّ لَكُمْ أَن تَأْخُذُوا مِمَّا آتَيْتُمُوهُنَّ شَيْئًا إِلَّا أَن يَخَافَا أَلَّا يُقِيمَا حُدُودَ اللَّهِ ۖ فَإِنْ خِفْتُمْ أَلَّا يُقِيمَا حُدُودَ اللَّهِ فَلَا جُنَاحَ عَلَيْهِمَا فِيمَا افْتَدَتْ بِهِ ۗ تِلْكَ حُدُودُ اللَّهِ فَلَا تَعْتَدُوهَا ۚ وَمَن يَتَعَدَّ حُدُودَ اللَّهِ فَأُولَٰئِكَ هُمُ الظَّالِمُونَ
➧ፍች ሁለት ጊዜ ነው፤ (ከዚህ በኋላ) በመልካም መያዝ ወይም በበጎ አኳኋን ማሰናበት ነው፡፡ የአላህንም ሕግጋት አለመጠበቃቸውን ካላወቁ በስተቀር ከሰጣችኃቸው ነገር ምንንም ልትወስዱ ለእናንተ (ለባሎች) አይፈቀድላችሁም፡፡ የአላህንም ሕግጋት አለመጠበቃቸውን ብታውቁ በእርሱ (ነፍሷን) በታዘዘችበት ነገር በሁለቱም ላይ ኃጢኣት የለም፡፡ ይህች የአላህ ሕግጋት ናት፤ አትተላለፏትም፡፡ የአላህንም ሕግጋት የሚተላለፉ እነዚያ እነርሱ በዳዮች ናቸው፡፡
➲ብዙዎቻችን በአሁኑ ጊዜ አላህ ያዘነልን ስንቀር ይሄን የቁረአን አንቀፅ ተግባራዊ የሚያደርገው የለም! ሀቂቃ ትዳር የአላህ መገጠም ነው የእኛ ምርጫ ሳይሆን ከተቻቻልን እንኗኗራለን የማንቻቻል ከሆነ ለምን በሰላም አንለያይም ለምን አንዱ አንዱን ይበድላል?
➭ወንድሜ ሆይ በስርህ የምታስተዳድራትን ሚስትህን ለምን ትበድላታለህ ትዳራችሁ የማይቀጥልና የማትቻቻሉ ከሆነ ለምን በሰላም አትሸኛትም ሚስትህ ባትሆን የሱና እህትህ አይደለች ግደታ ያንተ ሚስት ካልሆነች መበደል አለባትን ለምን? እህትህን ማንም ሰው እንድበድላት እንዳሰቃያት እንደማትፈልገው ሁሉ አንተም የሰውን እህት አትበድል።
➧አንቺም ውዳ እህቴ ትዳርሺ ሳይሳካልሺ ቀርቶ መለያየት ከመጣ ብዙ ወሬ አያስፈልግም አላህ ለአንች አልቀደረውም ስለዚህ ወንድምሺን አትበድይ አላህ ላንቺ ያለውን እስከሚሰጥሺ ድረስ በሶብር ጠብቂ ትዕግስት ይኑርሺ አላህ ሱበሀኑሁ ወተአላ በደልን በራሱ ላይ እርም አድርጓል ! አላህ እኛንም እናንተንም እርስ በርሳችን ከመበዳደል ይጠብቀን!
➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴

ኡስታዝ አቡ ረይስ ከኢኽዋኖች ጋር ያደረገው ውይይት ሳታደምጡ ያለፋችሁ በዚህ ግቡ በቅደምተከተል ታገኙታላችሁ
https://t.me/yewuyiyi_trecordochi
https://t.me/yewuyiyi_trecordochi
https://t.me/yewuyiyi_trecordochi
https://t.me/yewuyiyi_trecordochi
𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
Voice message
ገጣሚው ይህን የሚያስለቅሰ ፎቶ ከተመለከተ ብኃላ…እንድህ ሲል ገጠመ…⇗
~t.me/AbuSufiyan_Albenan
~t.me/AbuSufiyan_Albenan
ተቀርተው ያለቁ ደርሶች
Voice message
በሳቅ ሸይኽ ባሏ ጋር አመዳም መስላ የምትቀመጥ አላሉም ህዕ¡ ሴቶች ጉድ ፈላ ህእ ¡¡
Audio
🎙القارئ : الشيخ - سعود الشريم
سورة. : الواقعة
🍁ከቁርአን ጋር እንኑር!!
سورة. : الواقعة
🍁ከቁርአን ጋር እንኑር!!
⇉ከስደት ለምትመለሱ ማስታዎሻ
𝐀𝐛𝐮 𝐔𝐬𝐞𝐲𝐦𝐢𝐧
«አዲስ ሙሀደራ»
〰➖〰➖〰
❝አምልኮን በሀገር አትገድብ!!❞
↬የኢስቲቃማህ አሳሳቢነት!!
↬እንደ አየር ፀባይ አትቀያየር!!
↬እንደታዘዝከዉ ቀጥ በል!!
🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
⇣⇣↶↶⇣⇣↶↶⇣⇣↶↶⇣⇣↶↶
t.me/abuUseyminabdurehman
t.me/abuUseyminabdurehman
〰➖〰➖〰
❝አምልኮን በሀገር አትገድብ!!❞
↬የኢስቲቃማህ አሳሳቢነት!!
↬እንደ አየር ፀባይ አትቀያየር!!
↬እንደታዘዝከዉ ቀጥ በል!!
🎙በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን
⇣⇣↶↶⇣⇣↶↶⇣⇣↶↶⇣⇣↶↶
t.me/abuUseyminabdurehman
t.me/abuUseyminabdurehman
القارئ أحمد الحداد | المر تلك آيات الكتاب والذي أنزل إليك من ربك…
💭🌸خدمة تلاوات🎧
🍁ከቁርአን ጋር እንኑር.........!!
ለትዳርሽ ትኩረት ሰጥተሽ ምረጪ ህይወትሽ ነዉና። ሰዎች ስለገፍፎሽ ዘለሽ አትግቢ!! በደንብ አስቢበት! በደንብ አጣሪ! ከቤተሰብሽ ሹራ አድርጊ! ቤተሰብ ይግባበት! እሱ ማሬ ማሬ ስላለሽ ቤተሰብሽ ጥለሽ እንዳትገቢ ነገ መመለሻሽ እሰቢ በጥቅሉ አንቺም በደንብ አስበሽ ቤተሰብ መክረሽ ይሁን ትዳርሽ! ሰዎች ስለገፍፎሽ በስሜት ተነስተሽ እንዳትገቢ!! ✍️https://t.me/https_Asselefya1
☞ሴት ሆይ!
𝐓𝐞~ t.me/https_Asselefya1
አባትሽ ሸኚቶሽ ስደት ስትመጪ አባትሽ ሊቀበልሽጂ ከነመፈጠርሽ የማያቅሽ ወንድ
በድንገት ኒካ ስላደረገ እሱ ጋር እንድቀበልሽ አትፍቀጂ ሆ!! አባትሽ ተቀብሎሽ በክብር ከአባትሽ ቤት ይዉሰድሽ!! ለግዜዊ ስሜት አትሸነፊ ለነገዉ ህይወትሽ አስቢበት!! ከቦሌ የማታቁት ወንድ ጋር የምትሄዱ ሀቂቃ ይሄ የሚደብር ነዉ እሺ ታግሳችሁ ከቤት ይዉሰድሽ አለቀ ለምን ቤተሰብ እንዴሌለዉ ከመንገድ ይወስድሻል እ ¡¡ እንደኔ ከጠለፍ ምንም አሳንሼ አላየዉም ኒካ አለ እንጂ ሌላዉ ጠለፍ በይዉ ህዕ¡¡ የቤተሰብ ክብራቸዉ ጠብቂ ከመንገድ አትሂጂ ከቤታቸዉ መርቀዉ ይሸኙሽ!!ይሄ የሚሻልሽ! ሂወትሽም የሚጣፍጥልሽ!! ይሄ ከመንገድ የሚሄዱት ጥንዶች የብዙዎች ሰምሮ አላየነዉም! ከአባታቸዉ ቤት የተወሰዱ ግን የብዙዎች ሰምሮ አይተናል የነ ማሚ ዱዓ ነዋ!! እናም ከቦሌ ወደ አባትሽ እንጂ ወደ ኒካ ላደረግሺዉ ሰዉየ አትጎተች!! ለራስሽ ብየ ነዉ እሺ ክብርሽ ጠብቂ በጎተቱብሽ አትጎተች!!ፀኑ አቋም ይኑርሽ!!!ጨርሻለሁ✍️𝐓𝐞~ t.me/https_Asselefya1
قال شيخنا العلامة صالح الفوزان - حفظه الله - :
" كلما يتأخر الزمان تشتد الغربة وتكثر الفتن ويحتاج المسلمون إلى عناية أكثر بمنهج السلف "
📚 حاجة الأمة إلى المنهج السلفي ١٣
" كلما يتأخر الزمان تشتد الغربة وتكثر الفتن ويحتاج المسلمون إلى عناية أكثر بمنهج السلف "
📚 حاجة الأمة إلى المنهج السلفي ١٣