💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
🎀 ባረከላሁ ለኩማ ወባረክ አለይኩማ ወጀመዓ በይነኩማ ፊል ኸይር ወንድም ሙሃመድ እንኳን ለዚች ቀን አበቃህ መብሩክ አላህ ትዳርህ ያማረ የሰመረ ያድርግልህ! 🌹ሀሉቲዬ የኔ ልዬ እህት እንኳን ደስ ያለሽ ለዚህ ያበቃሽ የኔ እህት ደስታሽ ደስታዬ ነዉ! H ሀሊ የማሂር ማሚ🌺

🖋እህታችሁ Umu Useymin

🎈🎈🎈🎈🎈🎈🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🎈አንዲት ሴት ባሏ ወደ ፍራሽ ጠርቷት እምቢ ካለች መላኢኮች ሲረግሟት ያድራሉ ‼️


🎙ሼይኽ አብድረዛቅ አልበድር (ሀፊዘሁላህ)

𝐓𝐞« https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
Audio
📔ፈኑ ተጅዊድ ኪታብ ደርስ


      ↪️  ክፍል  

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

🎈የኪታብ  pdf ⇘⇘
t.me/https_Asselefya1/12370

⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
t.me/https_Asselefya1/12659
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🎈ከአረብ አገር የመጡ ሴቶችን ችግር የለም እኔ አገባታለሁ.ግን ምን ይዛ መጣች ያችኘዎሥ እዛ ምን ያህልነው እዛ ቆይታ የነበረችው በደብ ሸቅላለችዎይ ምን አላት ቤት ሰርታለችወይ
አላህን አፈራም አንተ
ወድሜ እደህ ያለ አሥተሣሠብም ውሥጥ ገባህ ወንድ ልጅ ነው ሴት ልጅን እድያሥተዳድር ግደታ የተደረገበት ተፍ ተፍ በል አትዳከም ከሠራህ አላህ ይሠጥሀል!!!

🎙በወድም ሳዳት ከማል ሀፊዘሁሏህ

➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴
t.me/abuUseyminabdurehman
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🎈ወንድ ሆይ !! በደንብ ስማ ከወንድምህ ነዉ መልዕክቱ !!! እንደ አህያ በዱላ የሚቀጠቅጡ ወንዶች አላህ ያቅናቸዉ።

https://t.me/https_Asselefya1
ለራስሽ ስትይ በቂርአትሽ ጠንካራ ሁኚ !!

🎈ደግ እደሩ!
Audio
📔ፈኑ ተጅዊድ ኪታብ ደርስ


      ↪️  ክፍል  

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

🎈የኪታብ  pdf ⇘⇘
t.me/https_Asselefya1/12370

⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩⇩
t.me/https_Asselefya1/12669
هـدايـة المـسـتـفـيـد ٢٧
𝐀𝐛𝐮 𝐔𝐬𝐞𝐲𝐦𝐢𝐧
☑️አዲስ የተጂዊድ ኪታብ ቂርአት
〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️

📚ኪታብ ሒዳየቱል ሙስተፊድ

♻️ክፍል  ⓶⓻

📜የኪታብ  pdf👇
t.me/https_Asselefya1/10408

🎤በአብዱረህማን አቡ ዑሰይሚን

   ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
@Abu_Dujanah_Online_merkez
  https://t.me/https_Asselefya1
🍁 እንኳን ወስላ የዶሮ አጥንትም አታገኝ .. ህእ

🎐 ክብርህን ጠብቅ!!!
♕︎ውዷ እህቴ በአሏህ ትዕዛዝ ላይ ፅኚ !!
አንቺ ኮ በእውነት[ሀቅ]  ላይ ነሽ ፣ሃያዕሽ አይናፋርነትሽ  ሂጃብሽ ድልብሽ ንብረትሽ  ነው።


𝐓𝐞 « t.me/https_Asselefya1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ወጣቶች ሆይ!፦አቅማችሁ ከፈቀደ፣ሸሪዐው በሚለው መንገድ ከተያያዛችሁ በአላህ ተመክታችሁ ቶሎ ተጋቡ ጊዜ አታባክኑ።መጠናናት እየተባለ በስልክና በመደዋወል፣ቻትና ሜሴጅ በመፃፃፍ የምታወጡት ገንዘብ ሲሰላ ትዳር ያስመሰርታል!!አላህን ፍሩ ቶሎ ተጋብታችሁ ወላልዱ ሳሙ የአላህንም ተአምር ተመልከቱ!

🎙በውዱ መካሪያችን  ሳዳት  ከማል

http://t.me/https_Asselefya1
🍁 ሪያዶች ተጠቃቀሙ እሺ ከወንዜ ልጂ

✍️✍️✍️✍️✍️✍️