💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
አላህን በእዉቀት ታመልኩት ዘንዳ ድናችሁ ተማሩ!
አቡ አብዲላህኢብኑ ኸይሩ
🎈አላህን በእውቀት ላይ ሆናችሁ ታመልኩት ዘንዳ ዲናችሁ ተማሩ

📍 قال الشيخ/ ابن عثيمين رحمه الله:

إخواني: تفقهوا في دين الله تعالى لتعبدوا الله على بصيرة، فإنه لا يستوي الذين يعلمون والذين لا يعلمون، ومن يُرِد الله به خيرا يفقّهه في الدين.

📚 مجالس شهر رمضان صـ ١٢٢

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/https_Asselefya1
ቁራ የሰውን ልጅ ማስተማሩን ቀጥሏል
~
ግ -ድ -ያን ምድር ላይ ለጀመረው የአደም ልጅ የሟች ወንድሙን አስከሬን እንዲቀብር ያስተማረው ቁራ ነበር። አላህ ታሪኩን እንዲህ ገልፆቷል:-
{ فَبَعَثَ ٱللَّهُ غُرَابࣰا یَبۡحَثُ فِی ٱلۡأَرۡضِ لِیُرِیَهُۥ كَیۡفَ یُوَ ٰ⁠رِی سَوۡءَةَ أَخِیهِۚ قَالَ یَـٰوَیۡلَتَىٰۤ أَعَجَزۡتُ أَنۡ أَكُونَ مِثۡلَ هَـٰذَا ٱلۡغُرَابِ فَأُوَ ٰ⁠رِیَ سَوۡءَةَ أَخِیۖ فَأَصۡبَحَ مِنَ ٱلنَّـٰدِمِینَ }
"የወንድሙንም ሬሳ እንዴት እንደሚደብቅ ያሳየው ዘንድ አላህ መሬትን የሚጭር ቁራን ላከለት፡፡ 'ወይኔ! የወንድሜን ሬሳ እደብቅ ዘንድ እንደዚህ ቁራ ብጤ መሆን አቃተኝን' አለ፡፡ ከፀፀተኞችም ሆነ።" [አልማኢዳህ፡ 31]

ይህንን ሳስብ "የቁራ መልእክተኛ" የሚለው ቁራን ዝቅ የሚያደርገው አማርኛ ብሂል ኮሰኮሰኝ። ቁራኮ በታሪክ በደለኛውን የኣደምን ልጅ የቀብር ስርአት ሊያስተምር ከአላህ ተልኮ የነበረ ነው።
ለማንኛውም ቁራ ይህንን የሰውን ልጅ ማስተማሩን የቀጠለ ይመስላል። ግን በሌላ ዘርፍ። ያያያዝኳቸው ቪዲዮዎች ለዚህ ምስክር ይሆናሉ። በመጀመሪያው ቪዲዮ ላይ ቁራው የግፈኛዋን ሃገር የእስራኤልን ሰንደቅ አውርዶ ሲጥል ይታያል። ክስተቱ ማህበራዊ መገናኛዎች ላይ ሰፊ መነጋገሪያ ሆኗል። ሌሎቹ ቪዲዮዎች ደግሞ በተለያዩ ጊዜያት የተቀረፁ ይህንኑ የግፍ አርማ እየቦጫጨቁ የሚጥሉ ቁራዎች ናቸው የሚታዩት። ነገሩ እንዴት ነው?

ቁራ ሰብአዊነት የለውምi
ቁራ አሸባሪ ነውi
ቁራ ፀረ ሴማዊ (anti semitic) ነውi
ህህ
እነሱኮ አይሉም አይባልም።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
☞ትዳር ውስጥ  መተጋገዝ   መተሳሰብ ፍቅርን  ይጨምራል  ሶፋ ላይ ተኝቶ  ሰልክ  መጎርጎር  ነገር  ያመጣል ትንሽም ቢሆን ሚስትክን አግዛት  ወዳጄ  በሌላ  በኩል  ኑሮን  ለማሻሻል  የሁለታችንም  መተጋገዝ እንደየ  ሁኔታው ትልቅ አሰተዋፅኦ አለው።

منقول
ሼር ለሚመለከተዉ......¡¡
☞እኛ ሴቶች የሚንከባከብ የሆነ ወንድን ስንወድ ወንዶች ደግሞ እንክብካቤዋ በልክ እንዳለ ሆኖ ታዛዥ የሆነችን ሚስት ይወዳሉ አሉ¡
منقول
⇝
Audio
ፍጢማ ቢንት ሙሃመድ ረዲያላሁ አንሃ
🎈እህቶቼ ትማሩበታላቹ አንብቧት አጭር ናት!!

አንድ በጣም በዲኑ ጎበዝ የሆነ ወጣት ነበር ግን ሀብት የለሁም ምስኪን ነዉ የቀን ስራ ነዉ የሚሰራዉ እናም የሆነች ልጅን ለትዳር ይጠይቃታል ነገር ግን እሷም ቤተሰቦቿም እምቢ ብለዉ በማንቋሸሽ የሆንክ ደሃ መጀመርያ ለራስህ ሁን አሉት እሱም አንገቱን ደፍቶ ወጣ ከዛን ሌላ ሴት አገባና ኑሮዉን መግፋት ጀመረ... እምቢ ባይዋ ልጅም ሀብታም የሆነ ዲያስፖራ ባል አገባች እናም ጊዜያት ተቆጠሩ ልጅም ወለዱ... እናም መጨረሻ ላይ የሆነዉን ልንገራቹ ያ ሀብታም ሰዉዬ ከዉጪ ሀገር ሚስትም ልጅም ነበረዉና እሷን ከእነልጇ ጥሏት ከሀገር ወጣ እሷ አሁን ከቤተሰቦቿ ጋር በሰቀቀን ቁጭት ዉስጥ ገብታ በአሳዛኝ ሁኔታ ልጇን ያለአባት እያሳደገች ነዉ... ያ ደሃ ተብሎ የተናቀዉ ልጅ ግን አላህ ረዝቆት ከድህነቱ ወጥቶ የሀብት ማማ ላይ ተቀምጦ ከሚስቱ ጋር ልጅ አፍርተዉ ደስተኛ ሁነዉ ማንንም ሰዉ የሚያስቀና ኑሮ እየኖሩ ነዉ!!

منقول
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
በአቡ ረይስ ሙሐመድ ብኑ áŠ˘áˆ›áˆ የተቀሩ ደርሶች ⬇️

1- ከሽፉ ሹቡሃት
https://t.me/MohamedAljawi/3896

2- ኡሱሉ ደዕዋቲ ሰለፊያ
https://t.me/MohamedAljawi/4403

3- ሹሩጡ ሶላት
https://t.me/MohamedAljawi/7814

4- ዶዋቢጡ ፊል ፊተኒ የሕታጁሃ ኩሉ ሙስሊም
https://t.me/MohamedAljawi/8331

5- ሚን ኡሱሊ ዐቂደቲ አህሊሱነቲ ወልጀማዐ
https://t.me/MohamedAljawi/11150

6- ኡሱሉ ሠላሣ
https://t.me/MohamedAljawi/11713

7- አልቀዋዒዱል አርበዕ
https://t.me/MohamedAljawi/11728

8- ሹሩጡ ላ ኢላሃ ኢላህ
https://t.me/MohamedAljawi/11733

9- መንዙመቱ ቱሕፈቲል አጥፋል
https://t.me/MohamedAljawi/11746

10- ኪታቡ ተውሒድ
https://t.me/MohamedAljawi/11761

11- ዑምደቱል አሕካም ሚን ከላሚ ኸይሪል አናም
https://t.me/MohamedAljawi/14100

12- አርበዑነ ነወዊያ
https://t.me/MohamedAljawi/14343

13- ሹሩጡ ሶላት
https://t.me/MohamedAljawi/14348

14- አስር ምክሮች ከወረርሺኝ ለመጠበቅ
https://t.me/MohamedAljawi/14707

15- ሀያ ምክሮች ለእህቴ ከማግባቷ በፊት
https://t.me/MohamedAljawi/1954

16- ኢትሃፉ አህሊል ኢማን
https://t.me/MohamedAljawi/13867

17- ሙዘኪረቱን ፊ አሕካሚ ሲያም
https://t.me/MohamedAljawi/1648

18- ኡሱሉ ሱንና
https://t.me/MohamedAljawi/1494

19- ኩን ሰለፊየን ዐለል ጃዳ
https://t.me/MohamedAljawi/4103
አንዳንድ ሰው እንደ አገር ነው፣ ሲለዩት ሆድ ያስብሳል፣ አንዳንዱ ደግሞ እንደሩሕ ነው፣ ከሱ መለየት ሞት ነው። ሌላው ደግሞ እንደበሽታ ነው፣ ከሱ መራቅ ሕይወት ነው።
17685
<unknown>
ماهي أسباب الحياة السعيدة ؟!

الشيخ الفقيه :
محمد بن صالح العثيمين رحمه الله .
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
رَبِّ هَب لي حُكمًا وَأَلحِقني بِالصّالِحينَ