💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
15K subscribers
4.48K photos
2.09K videos
162 files
12.6K links
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله

ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ↓↓
Download Telegram
የኡስታዝ ሑሴን ዐሊ አቡ አመተ-ረሕማን ደርሶች

1- ሙንከራቱን ሻኢዓ
https://t.me/MohamedAljawi/1864

2- ኪታቡ ተውሒድ የፈውዛን
https://t.me/MohamedAljawi/5144

3- ሙጅመሉ ዐቂደቲ ሰለፊ ሷሊሕ
https://t.me/MohamedAljawi/5743

4- አሠሩ አትተመሱኪ ቢሱንና ፊ አውቃቲል ፊተን
https://t.me/MohamedAljawi/5761

5- አልቀዋዒዱል ሙሥላ
https://t.me/MohamedAljawi/7644

6- ማ ሂየ አስሰለፊያ
https://t.me/MohamedAljawi/8112
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
👉እዉን ቁርአን የአላህ ንግግር አይደለምን 〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖ ✅ ክፍል  ➂ { إِنَّهُۥ لَقَوۡلُ رَسُولࣲ كَرِیمࣲ } “እርሱ በርግጥም የክቡር መልእክተኛ ቃል ነው።” [አተክዊር፡ 19] [አልሐቃ፡ 40 ☞በሱረቱ ተክዊር ላይ የተገለፀው መልእክተኛ ጂብሪል ሲሆን በሱረቱል ሐቃ ላይ ደግሞ ሙሐመድ صلى الله عليه وسلم ናቸው። ይህም አንዱን መዞ ሌላኛውን በመተው “የዚህ ንግግር…
👉እዉን ቁርአን የአላህ ንግግር አይደለምን
〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖〰➖
〰

✅ ክፍል  ➃

ስለዚህ ጂብሪል ከራሱ ሳይሆን ከጌታ ተቀብሎ ነው ይዞት የወረደው። እንጂ ቁርኣኑ የአላህ ንግግር ለመሆኑማ እንዲህ ተነግሮናል’ኮ፡

{ وَإِنۡ أَحَدࣱ مِّنَ ٱلۡمُشۡرِكِینَ ٱسۡتَجَارَكَ فَأَجِرۡهُ حَتَّىٰ یَسۡمَعَ كَلَـٰمَ ٱللَّهِ }


ከአጋሪዎቹም አንዱ ጥገኝነትን ከጠየቀህ የአላህን ንግግር ይሰማ ዘንድ አስጠጋው።
[ተውባህ፡ 6]

ነብዩም صلى الله عليه وسلم በዐረፋ ለሐጅ ለታደመው ህዝብ እንዲህ ይሉ ነበር፡-

ألا رجل يحملن  إلى قومه فإن قوريشا قد  منعونى أن أبلغ كلام ربى

“አዋጅ! የጌታዬን ንግግር ወደ ህዝቦቹ እንዳደርስ የሚወስደኝ ሰው ይኖራልን? 
ቁረይሾች የጌታዬን ንግግር እንዳላደርስ በርግጥም ከልክለውኛል።”
[አቡ ዳውድ፡ 4734]
ቲርሚዚ:2925(ኢብኑ ማጀህ 201)

☞በሃሰት “ብዙሃን ነን” እያሉ የሚኮፈሱት አሽዐሪዮች እምነታቸው ይሄ ነው። ቁርኣን በሐቂቃ የአላህ ንግግር አይደለም ማለት። ለምሳሌ ያክል “ቁል ሁወላሁ አሐድ። አላሁ ሶመድ” የሚለውን የአላህ ንግግር ነው ያለ ሰው እልፍ አእላፍ እርግማን በሱ ላይ ይሁንበት እስከማለት የደረሰ አለ። ከዚህ ንግግር ስር ኢብኑ ሐዝም ረሒመሁላህ እንዲህ ብለዋል፡-

بل على من يقول أن الله ؚز وجل لم يقلها ألف لعة نترى وعلى من ينكر أننا نسمع كلام الله ونقرأ كلام الله ونحفظ كلام الله ونكتب كلام الله ألف ألف لعنة نترى من الله تعالى فإن قول هذه الفرققة في هذه المسألة هاية الكفر بالله ؚز وجل ومحالفة للقرآن والنبي صلى الله عليه وسلمو مخالفة جميع أهل الإسلام  قبل حدو؍ هذه الطأفة اللعونة ومخالفة جميع أهل الإسلام  قبل حدو؍ هذه الطأفة اللعونة الملعونة

“እንዲያውም አላህ - ዐዘ ወጀል - እሷን (ቁል ሁወላሁ አሐድን) አልተናገራትም ባለ ሰው ላይ እልፍ አእላፍ እርግማን ይውረድበት! እኛ የአላህን ንግግር እንደምንሰማ፣ የአላህን ንግግር እንደምናነብ፣ የአላህን ንግግር እንደምንሐፍዝ፣የአላህን ንግግር እንደምንፅፍ በሚያስተባብል ላይም እልፍ አእላፍ እርግማን ከላቀው አላህ ተከታትሎ ይውረድበት! በዚህ ጉዳይ የዚች አንጃ (አሽዐሪያ) አቋም በአላህ - ዐዘ ወጀል - ፣ በቁርኣን፣ በነብዩ صلى الله عليه وسلم ላይ ጫፍ የደረሰ ክህደት ነው።

☞ ይቺ የተረገመች አንጃ ከመምጣቷ በፊት የነበሩ ሙስሊሞችን እንዳለ መፃረርም ነው።”
[አልፈስል፡ 4/160] ሆኖም ግን ይህን እምነታቸውን ሃገር እየመሩ እንኳን አደባባይአያወጡትም።
ይልቁንም እየተዋሸባቸው እንደሆነ ከፍ አድርገው ይጮሃሉ። እየዋሹ “ተዋሸብን!” ማለት የአጭበርባሪዎች መታወቂያ ነው። ወደ ጓዳቸው ሲመለሱ ግን ቀለምና ወረቀት እንጂ ሌላ ምን አለው? ይላሉ፣ ኢብኑ ቁዳማ
(620ሂ)እንደመሰከሩት።
[አልሙናዞራ ፊል ቁርኣን፡ 34፣ 35] “በትምህርት ጉባኤ ላይ ካልሆነ
በስተቀር ቁርኣንን ፍጡር ነው ከማለት መቆጠብ ይገባል” የሚለውን የአሽዐሪዩ7/13 በይጁሪ ንግግር እዚህ ላይ ቁልፍ ምስክርነት ነው። [ጀውሀረቱ ተውሒድ፡ 72] [ቱሕፈቱል ሙሪድ፡ 94]

☞በ2004 ይመስለኛል በፖሊስ የታጀቡ አሕባሾች በአንድ የሃገራችን ከተማ ውስጥ ህዝብ ሰብስበው “ቁርኣን የአላህ ንግግር አይደለም” ሲሉ ጊዜ ታዳሚው በመገንፈሉ ከ80 በላይ ወጣቶች ታፍሰው እስር ቤት ገብተው ነበር። ክስተቱን
ለአንድ መሀል አዲስ አበባ ውስጥ ለሚገኝ የመስጂድ ኢማም ስነግረው ምን አለ መሰላችሁ? “ይሄ በህዝብ ፊት ይወራል እንዴ?!” የሚለው ገብቷችኋል? ተስማሚ ቦታ መምረጥ ነበረባቸው እንጂ ነገሩ እንኳን እውነት ነው ማለቱ ነው።
አስተውሉ! እያፈኑት እንጂ እምነታቸው ቁርኣን
የአላህ ቃል አይደለም የሚል የጥንቶቹ ሙዕተዚላ እምነት ነው።


☞ባይሆን ቦታና ጊዜ እየተመረጠ እንጂ አያወጡትም። ጥሬዎቹ አሕባሾች ግን “ሒክማ” ያጥራቸውና “ቁርኣን የአላህ ንግግር አይደለም” እያሉ ባደባባይ በመጮህ መለመላቸውን ከህዝብ
ፊት ይቆማሉ። አሁን አሁን ካለፈው ስህተታቸው የተማሩ ይመስላሉ።
በሃገራችን የተለያዩ አካባቢዎች ድምፃቸውን አጥፍተው በተሕፊዝ ማእከላት ውስጥ መርዛቸውን እየረጩ ነው። ወገኔ ሆይ! ልጆችህ የት ነው የሚማሩት? ቁርኣን
ይሐፍዝልኛል ብለህ የላከው ልጅህ በቁርኣን ክዶ እንዳይመለስ ተጠንቀቅ! ይህን እምነታቸውን ከህዝብ ለመደበቃቸው የሚያነሱት ምክንያት “ህዝቡ ይህን ካወቀ ለቁርኣን ያለው ክብር ይቀንሳል” የሚል ነው። ስለዚህ እምነታቸውእንዲህ አይነት አደጋ አለው ማለት ነው።


☞ ከአማኞች ልቦና ውስጥ የቁርኣንን አክብሮት ማጥፋት። በእርግጥ የሚደብቁበት ሌላ ወሳኝ ምክንያት አላቸው። እሱም ለቡድናቸውም ለህይወታቸውም ህልውና መስጋት ነው። ህዝበ ሙስሊሙ ከነድክመቱ በቁርኣን ላይ ያለው እምነት ከአለት የጠነከረ ነው። በቁርኣኑ ለሚመጣ ህይወቱን አሳልፎ ይሰጣል።
በ521 ሂ. አሽዐሪዩ አቡል ፈቱሕ አልኢስፊራይኒበብልሹ ዐቂዳው የተነሳ በኸሊፋው ትእዛዝ ከባግዳድ ሲባረር ከባልደረቦቹ አንዱ ዘንድ የቁርኣንን ክብር ዝቅ የሚያደርግ ነገር በመገኘቱ መቀጣጫ አድርገው በከተማ አዙረውታል። እንዲያውም ህዝቡ ተከልክሎ እንጂ በቁሙሊያቃጥለው ነበር።

[ዘይል፡ 1/388]

✍️ኢንሻ አላህ ይቀጥላል.....


↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
https://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
ሙሓደራ 183 ረድ በ አሕባሹ አቡበከር ላይ
በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ጁወይሪያ)
ሙሓደራ 183

ክፍል አንድ (001)

★ ረድ በ አሕባሹ አቡበከር ላይ ★

👉በ ሸይኹል ኢስላም ላይ ለቀጠፈው ቅጥፈት የተሰጠ ምላሽ እናም ሌሎች

🎙በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ(አቡ ሓቲም)

https://t.me/UstazKedirAhmed
https://t.me/UstazKedirAhmed
አቅሪዎች ትኩረት ስጥታችሁ አቅሩ...

አንዳድ መርከዝ ተብየዎች በቃ ማስጨረስን እንጂ ማስተካከልን የረሱ ይመስላል ቶሎ ቶሎ ብለዉ አስጨርሰዉ አስጨረስን ወደ ሌላ ምዝገባ ይሮጣሉ እ እነዛ ጨረሱ የተባሉት ግን ቂርአታቸዉ ሲታይ ጭራሽ እንኳን በመርከዝ በግልም የቀሩ አይመስሉ እ?! ማስጨረስ ሳይሆን አስተካክሎ ማቅራት ላይ ትኩረታችሁ አድርጉ አቅሪዎች ሆይ!!!

🍂🌿
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#قرآن

﴿ في بُيوتٍ أَذِنَ اللَّهُ أَن تُرفَعَ وَيُذكَرَ فيهَا اسمُهُ يُسَبِّحُ لَهُ فيها بِالغُدُوِّ وَالآصالِ ﴾ [24:36] - النور
‏قال الشيخ ‎ابن_عثيمين رحمه الله:

الإنسان لا يعرف قدر نعمة الله عليه، إلا إذا رأى من ابتلى بفقدها.وكما قيل:بضدها تتبين الأشياء.

ش/ رياض الصالحين [464/4]


ሸይኽ ዑሠይሚን ረሂመሁላህ እንዲህ ብለዋል፦
"የሰው ልጅ ለርሱ የተሰጠው ፀጋ የተነፈገ ሰውን ካላየ በቀር አላህ በርሱ ላይ የዋለለትን የፀጋ ዋጋ አያወቅም።ነገሮች በተቃራኒያቸው ግልፅ ይሆናሉ። እንደተባለው።"

📚ሸርሑ ሪያዱ አሷሊሒን (4/ 464)

https://t.me/https_Asselefya1
የአላህ መልእክተኛ   እንዲህ ብለዋል፦

"መማልን  የፈለገ አካል"
በአላህ ይማል  አለበለዚያ  ዝም… ይበል
!!
🎀አለባበሳችን እንዴት ነው?

↬እስኪ ቆም ብለን እራሳችንን እንፈትሽ?

የአሏህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ይላሉ

↷ [ሁለት አይነት ባህሪ ያላቸው የእሳት ሰዎች ናቸው።  እኔም በፍፁም የማላያቸው የሆኑ...ከነዚህም ሴቶች ናቸው ለብሰው እንዳለበሱ ተዘንብለው ሌሎችን የሚያዘነብሉ፤እራሳቸው እንደ  ግመል ሻኛ የቆለሉ የሆኑ እነዚህ ጀነትን አይገቡም ከሽታዋም ምንንም አያገኙም፡፡]

(ሙስሊም ዘግበውታል)

𝐓𝐞« t.me/https_Asselefya1
ጌታችን አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል፦
"አላህን ከችሮታው ጠይቁት" [ኒሳእ፡32]


ሱፍያን ኢብኑ ዑየይናሕ ይህንን የአላህ ቃል ሲያብራሩት፦

"ጌታችን አላህ ጠይቁኝ ብሎ አላዘዘም ሊሰጥ ቢሆን እንጅ"

      (ተፍሲር አል ቁርጡቢይ 5/165)

𝐓𝐞 ≈ t.me/https_Asselefya1