قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
912 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
ውድ ጌጦች
~
ፉዶይል ብኑ ዒያድ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦

"ሰዎች ከእውነተኝነት እና ሐላልን ከመፈለግ በበለጠ ነገር አላጌጡም ።" [ሲየሩ አዕላሚ ኑበላእ ፡ 8/426]
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
🍓2
(وتزودوا فإن خير الزاد التقوى)

ተሰነቁ።መልካሙ ስንቅ ማለት አላህን መፍራት ነው ይለናል አላህ

አካል ስንቁ መብል እና መጠጥ ነው። ነፍስ ምግቧ ተቅዋ ነው። እናም አካላችን ጠግባ ሩሃችን የተራበች እንዳትሆን እንጠንቀቅ።

~
🍓3
•°المـنـكـسِرُ يَنْــبَـغِي مُـلَاطَـفَـتُـهُ

«ልባቸው የተሰበረ ሰው በደግነት ሊስተናገድ ይገባል።»

📓العُثَيمِينُ رَحِمَهُ اللَّهُ/شَرْحُ صَحِيحِ مُسْلِمٍ ٨/٢٩٩

=
t.me/https_Asselefya1
🌴ከዑባዳህ ቢን ሳሚት (ረ ዐ) ተይዞ ነቢዩﷺእንዲህ ብለዋል፦

﴿مَن شَهِدَ أَنْ لا إِلَهَ إِلّا اللَّهُ وَحْدَهُ لا شَرِيكَ له، وَأنَّ مُحَمَّدًا عَبْدُهُ وَرَسُولُهُ، وَأنَّ عِيسى عبدُ اللَّهِ وَرَسُولُهُ، وَكَلِمَتُهُ أَلْقاها إلى مَرْيَمَ وَرُوحٌ منه، والجَنَّةُ حَقٌّ، والنّارُ حَقٌّ؛ أَدْخَلَهُ اللَّهُ الجَنَّةَ على ما كانَ مِنَ العَمَلِ﴾

አላህ ምንም ተጋሪ የሌለው ብቸኛው 'በእውነት የሚመለክ' አምላክ መሆኑን የመሰከረ፣ ሙሐመድ ደግሞ ባሪያውና መልዕክተኛው መሆናቸውን የመሰከረ፤ አል-መሲህ ዒሳ የአላህ መልክተኛ ወደ መርየም የጣላት (የሁን) ቃሉም ከእርሱ  መንፈስም ብቻ እንደሆነ የመሰከረ፤  ጀነትም እውነት ነው፣ እሳትም እውነት ነው ብሎ ያፀደቀ፤ መልካም ተግባሩ ምንም እንኳ ያነሰ ቢሆን አላህ ጀነት ያስገባዋል።

📚صحيح البخاري: 3435 |
══════ ❁ ══════❍
https://t.me/Mohammedseid21
••إيَّاكُـمْ وَكَـسْرَ الْخَوَاطِـرِ فَهِيَ لَيْسَتْ عِظَـامًا تُجَبَّـرُ!!

•ከሚሰበሩ ልቦች ተጠንቀቁ፤ ምክንያቱም ሊጠገኑ የሚችሉ አጥንቶች አይደሉም !

=
t.me/https_Asselefya1
- يَـا ابنَ آدَم!
إِذا افنيتَ عُمركَ فِي طَلب الدّنيا، فمَـتى تطلُب الآخرة؟!
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ
ያጀመዓ እንደት ናችሁ
ዱባዮች ሀዋላ የምትፈልጉ በታማኝነት እልካለሁ አናግሩኝ👇👇

@bint_jemal_hasen_aselfy
🫵 እህቴ

« احذري من كل من يعبث بالدين...
ولو طالتْ لحيته ፣وكثر جمهوره ፣واشتهر في الفضائيات !»

«በዲን ስም የሚጫወት ማንኛውንም ሰው ተጠንቀቂ... ፂሙ ረጅም ቢሆንም፣ ተከታዮቹ ብዙ ቢሆኑም ፣ በቴሌቪዥን ታዋቂ ቢሆንም ተጠንቀቂ።»

« فهذا النوع من المنحرفين؛
هم أكثر الناس ضررا على الثوابت


«ይህ ዓይነቱ ጠማማ ሰው ለእስልምና መሠረታዊ መርሆዎች በጣም ጎጂ ነው።»

=
t.me/https_Asselefya1
اصْبِرِي يَا نَفْسُ حَـتَّى تَظْــفَرِي
إنَّ حُسنَ الصَّبْـرِ مِفْتَـاحُ الظَّفَـــرْ


ነፍስ ሆይ፣ እስክታሸንፊ ድረስ ታገሺ።
ጥሩ ትዕግስት የድል ቁልፍ ነው።

=
t.me/https_Asselefya1
🍓2
🧷የጓደኝነት ቅድመ ሁኔታ ስህተትን ችላ ማለት፣ጉድለትን ይቅር ማለት እና በችግር ጊዜ ድጋፍ መስጠት ነው።

📚ዐሊይ ረዲየሏሁ ዐንህ

~
ሁሉም ወንዶች ለሚስታቸው ቢሆን ብለው የሚመኙት ስልክ። ህዕ👓
👍9
የሰለፊያ ሴት ከቀይ ወርቅ በላይ ውድድድ ነኝ!

❝ ተጠራጣሪ አይደለችም
❝ወሬ አታናፍስም (ሐሜተኛ አይደለችም)
❝ ቁጡና ተናዳጅ አይደለችም
❝ የማትፈልገው ነገር ውስጥ አትገባም (ጉረኛ አይደለችም)
❝ ርህሩህ፣ አዛኝ፣ አስተዋይ፣ የተማረች ናት
❝ መልካም ስነምግባር ያላት፣ የተከበረች፣ ረጋ ያለች፣ ዝቅ ያለች፣ ንቁ፣ ቀልድ የምታውቅ ናት
❝ ብዙ የማታወራ፣ ብዙ የምትሰራ
❝ የባሏን ቤት መስጂድ አድርጋ የያዘች ናት።
ከባሏ ትዕዛዝ ላይ አትጨምርም አትቀንስም ለባሏ ታዛዥና... ስስ አዛኝ ነች

አል-ሀፊዝ ኢብን ሀጀር ስለ ሰለፊይ እህቱ ሲናገር እንዲህ ብሏል፦

"እሷ ለእኔ በጣም ጥሩ፣ ገር እና መልካም አድራጊ ነበረች። አላህ ከእኔ ምትክ በጎ ምንዳ ይስጣት። በእሷ እና በስነምግባሯ ተጠቅሜያለሁ፣ ምንም እንኳን በዕድሜ ትንሽ ብትሆንም፣ አንባቢ እና ጸሐፊ፣ በብልህነቷ አስገራሚ ነበረች። ከእናቴ በኋላ የእናቴ ምትክ ነበረች፣ እሷ እናቴን በሞት ካጣሁ ቡሀላ እናቴ ነበረች!!" [አል-ጀዋሂር ወአድ-ዱርር 157/1]

ሼህ ሙቅቢል አል-ዋዲዒ (ረሂመሁላህ) እንዲህ ብለዋል፦

"ሰለፊያ ሴት ያላገባ ሰው ላጤ ሆኖ እንዴሞተ ነው"ማለትም ሰለፊያ ሚስት ማግኘት ትልቅ ስኬት ነው)"

✍አቡ ሂበቲላህ ሑሰይን
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy