✍ፅ_ና_
ቀን ሳለ ቢጨልም ድቅድቁም ቢያስፈራ፣
ስቃይ ቢደራረብ ሙጥኝ ቢል መከራ፣
መሰናክል ሁሉ ለብርታት ነውና፣
በአሏህ ተመካ በመንገድህ ፅና።
https://t.me/https_Aselefya
ቀን ሳለ ቢጨልም ድቅድቁም ቢያስፈራ፣
ስቃይ ቢደራረብ ሙጥኝ ቢል መከራ፣
መሰናክል ሁሉ ለብርታት ነውና፣
በአሏህ ተመካ በመንገድህ ፅና።
https://t.me/https_Aselefya
💯3
«لقد فُرض الحجاب ليصرف الأنظار عنك. فإذا صار جالبًا للأنظار فقد خالفتِ مقصود الشرع منه.!
«ሂጃብ የተደነገገው ትኩረትን ከአንች ለማዞር ነው። ትኩረት የሚስብ ከሆነ የሸሪዓን ዓላማ ተቃውመሻል ማለት ነው።»
رحم اللّٰـه امرأة فـَقِهت هــذا !🎀
«
=
t.me/https_Asselefya1
«ሂጃብ የተደነገገው ትኩረትን ከአንች ለማዞር ነው። ትኩረት የሚስብ ከሆነ የሸሪዓን ዓላማ ተቃውመሻል ማለት ነው።»
رحم اللّٰـه امرأة فـَقِهت هــذا !🎀
«
ይህንን የተረዳች ሴት አላህ ይዘንላት !=
t.me/https_Asselefya1
إنَّما مرض القلوب من الذنوب، وأصل العافية أن تتوب .
የልብ ሕመም የሚመጣው በወንጀል ምክንያት ሲሆን የደኅንነትም መሠረት (ተዉባ) ወደ አላህ መመለስ ነው።
~
t.me/https_Asselfya
የልብ ሕመም የሚመጣው በወንጀል ምክንያት ሲሆን የደኅንነትም መሠረት (ተዉባ) ወደ አላህ መመለስ ነው።
~
t.me/https_Asselfya
👍3
Audio
• أرغَبُ فِي طَلبِ العلمِ ولكنِّي أنسَى كثيرًا!
🎙الشَّيخ صَالِح آل الشَّيخ -حَفِظَهُ اللَّهُ-.
-وَفِيهِ وَصِيَّةٌ مُهِمَّةٌ تَجْعَلُ الحَافِظَةَ قَويَّةً.
🎙الشَّيخ صَالِح آل الشَّيخ -حَفِظَهُ اللَّهُ-.
-وَفِيهِ وَصِيَّةٌ مُهِمَّةٌ تَجْعَلُ الحَافِظَةَ قَويَّةً.
🧷የሆነ ቀን ከዚያች ቦታ እንቀመጣለን" ያቺ " አዝነን ቁጭ ብለን ያለቀስንባት ቦታ ላይ_በአሏህ ችሮታ ቁጭ ብለን በደስታ ልናለቅስ።https://t.me/https_Aselefya
🍓3