በህይወት ጎዳና ላይ ከሚያጋጥሙን በርካታ ፈተናዎች መካከል እንደ አስመሳይ ሰዎች ልብን የሚሰብርና እምነትን የሚገድል የለም። እነዚህ ሰዎች የወዳጅን ጭንብል አጥልቀው፣ የምክርን ካባ ደርበው ቀርበው፣ በፊታችን የማር ጠብታ በሚመስሉ ቃላት ሲያሞካሹን፣ ዞር ስንል ግን ማንነታችንን የሚገድል የመርዝ ጦራቸውን ይሰነዝራሉ። ፍቅራቸው ሀሰት፣ ፈገግታቸው ይዩልኝ፣ አቀራረባቸው የትርዒት ነው።አላህ ይጠብቀን!
|•| t.me/AbuSufiyan_Albenan
|•| t.me/AbuSufiyan_Albenan
Forwarded from قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
🧷
https://t.me/https_Aselefya
እውነት ከብዙ ሰው ታጣላለች
ይህ ማለት ግን ሀሰተኞችን
ከላይህ ላይ ታራግፋለች،،،
ልክ ንፁህ ውሃ ቆሻሻውን እንደሚያስወግደው...¿https://t.me/https_Aselefya
💯2👍1🍓1
Forwarded from ˢᵘⁿᵃʰ ʷᵃᵛᵉ
ሰዎችን እና ጅኖችን የፈጠረው እሱን ብቻ እንዲያመልኩ ነው•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
እይውልሽ የኔ ውድ እህት¡
ትርፍ ነገር ለሌላ ለመስጠትም ለመጣልም ስለሚቀል አንቺም እንዲሁ ትርፍ በሆንሽበት ቦታ አትገኚ!
https://t.me/https_Aselefya
ትርፍ ነገር ለሌላ ለመስጠትም ለመጣልም ስለሚቀል አንቺም እንዲሁ ትርፍ በሆንሽበት ቦታ አትገኚ!
https://t.me/https_Aselefya
« اشترِطوا في الزّواج الدِّينَ أولا
«
« ابحثوا عن أزواجٍ وزوجاتٍ يتّقين الله
«
« البيتُ القائم علىٰ أُصول الدِّين بيتٌ أعمدتُه صلبةٌ لا تتأثّر بالعوامل الخارجيّة
«
« قدِّموا الدِّين علىٰ كلِّ أمور الدُّنيا،
فأمورُ الدُّنيا لا تأتي بالدِّين،
ويأتي الدِّين بكلِّ شيء
«
𝐓𝐞↷🌸↶ t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed
«
ለትዳር የመጀመሪያ መስፈርት ዲን አድርጉ !« ابحثوا عن أزواجٍ وزوجاتٍ يتّقين الله
«
አላህን የሚፈሩ ባልና ሚስቶች ፈልጉ !« البيتُ القائم علىٰ أُصول الدِّين بيتٌ أعمدتُه صلبةٌ لا تتأثّر بالعوامل الخارجيّة
«
በዲን መሠረት ላይ የተገነባ ቤት በዉጫዊ ሁኔታዎች የማይነኩ ጠንካራ ምሶሶዎች ያሉት ቤት ነዉ።« قدِّموا الدِّين علىٰ كلِّ أمور الدُّنيا،
فأمورُ الدُّنيا لا تأتي بالدِّين،
ويأتي الدِّين بكلِّ شيء
«
ከአለማዊ ጉዳዮች ዲንን አስቀድሙ
ዓለማዊ ጉዳይ ዲንን አያመጣምና
ዲን ግን ሁሉንም ነገር ያመጣል ።𝐓𝐞↷🌸↶ t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed
{وَلَا تَهِنُوا وَلَا تَحْزَنُوا وَأَنتُمُ الْأَعْلَوْنَ إِن كُنتُم مُّؤْمِنِينَ}
لاتحزن و لاتيأس مهماكانت الخسائر في عمرك؛مهما فاتتك أشياء تحبّها؛مهما طال انتظار الأماني
مهما كانت ظروفك صعبة لايهتزّ إيمانك بربك
إن مايقضي الله هو الخير لك وسيعطيك أضعاف ماتتمنى مادمت تدعوه وتحسن ظنّك به وسيرضيك رضًاتنسى معه مافات
🧷ሴት ልጅ
ወንድ ልጅ ምን ከጅሎ እንደሚያያት ብታውቅ ኖሮ; ከብረት በሆነ መሸፈኛ ራሷን ትከልል ነበር።
ወንድ ልጅ
ሴት ልጅ በማየቱ የሚጠብቀውን ቢያውቅ ኖሮ; ዕውር መሆንን ይመኝ ነበር።
https://t.me/https_Aselefya
ወንድ ልጅ ምን ከጅሎ እንደሚያያት ብታውቅ ኖሮ; ከብረት በሆነ መሸፈኛ ራሷን ትከልል ነበር።
ወንድ ልጅ
ሴት ልጅ በማየቱ የሚጠብቀውን ቢያውቅ ኖሮ; ዕውር መሆንን ይመኝ ነበር።
https://t.me/https_Aselefya
Forwarded from قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
﴿ أُولئكَ الذين هَدى اللهُ فبهداهمُ اقْتَدِه ﴾
قال : بهداهم
ولم يقل : بهم
لأن العبرة بالمنهج لا بالأشخاص .
ابن عثيمين -رحمه الله...
🍂🌸.............🍂🌸
قال : بهداهم
ولم يقل : بهم
لأن العبرة بالمنهج لا بالأشخاص .
ابن عثيمين -رحمه الله...
🍂🌸.............🍂🌸
🍓2
•
"وينشَأُ ناشِئُ الفِتيان منَّا
على ما كانَ عوَّدَه أبُوه."
=
t.me/https_Asselefya1
"وينشَأُ ناشِئُ الفِتيان منَّا
على ما كانَ عوَّدَه أبُوه."
" የእኛ ወጣቶች የሚያድጉት አባቶቻቸው እንዳስለመዷቸዉ ነው።=
t.me/https_Asselefya1