قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
911 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
🌴ኢማም ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል፡-

❝ ትዕግስት እና እርግጠኝነት ሳይኖረው የሚጓዘው ሰው ምሳሌ ልክ በባህር ላይ ያለ ጀልባ ጉዞውን መጓዝ እንደሚፈልገው ሰው  ነው።❞

📚 | الفوائد

══════ ❁ ══════
https://t.me/Mohammedseid21
💯1
كُلَّمَا كانَ اللَّيْلُ أكثر ظُلْمَةً
የለሉቱ ጨለማ በበረታ ቁጥር
كانتِ النُّجُومُ أكثر إشْرَاقًا
የከዋክብቶችም ብርሀን ይደምቃል
وكلَّمَا كانَ الحُزْنُ أَعْمَقَ
ሀዘንህም ጥልቅ በሆነ ጊዜ
كانَ اللهُ أقْرَبُ
አላህም ካንተ ቅርብ ይሆናል።


https://t.me/https_Aselefya
ለእነዚያ ዛሬም እጅ ሳትሰጥ መቆምህን  አይተዉ ሊያፈራርሱህ ለሚፍጨረጨሩ ሰዎች  ንገራቸዉ

ከጦርነት የተመለሰ ፈረስ ለሰርግ የሚተኮስ ጥይት እንደማያሥፈራዉ!!

~
💯5👍3
ዋሽቶ ማስታረቅ እና ዋሽቶ ማጣላት
~
የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦

ليسَ الكَذَّابُ الذي يُصْلِحُ بيْنَ النَّاسِ، فَيَنْمِي خَيْرًا، أوْ يقولُ خَيْرًا
​"በሰዎች መካከል ለማስታረቅ ሲል መልካምን ነገር የሚያስተላልፍ ወይም መልካምን ነገር የሚናገር ሰው ውሸታም አይደለም።"

[አልቡኻሪይ፡ 2692] [ሙስሊም፡ 2605]

መልእክቱ ምን ማለት ነው?
=
የተጣሉት ሰዎች መሀላቸው ቅሬታ ባለበት ሁኔታ ላይ፣ አስታራቂው አካል አንዳቸው ለሌላው ጥሩ እሳቤ እንዳላቸው የሚጠቁሙ ቃላትን ዋሽቶ በመናገር ማስታረቅ ሊሆን ይችላል፣ ለምሳሌ። በሌላ ቦታ ከባድ ጥፋት የሆነው ውሸት እርቅ ለማውረድ ያህል ብቻ ተፈቀደ ማለት ነው።

ዋሽቶ የሚያጣላስ ከሆነ? ሁለት ከባባድ ወንጀሎች አለበት።
አንደኛው መዋሸቱ ነው። ሌላኛው ማጣላቱ ነው። ባልን ከሚስቱ ዋሽታ የምታጣላ ስንት እህት፣ ስንት እናት አለች?! አንድን ወንድ ከእህቱ፣ ከእናቱ ዋሸታ የምታራርቅ ስንት ሚስት አለች?! ጓደኛን ከጓደኛ በውሸት የሚያራርቅ ስንት ሰው አለ?! አላህ ማስተዋልን ያድለን።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
💯1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🍓2
🧷قال الشَّعْبِيّ رحمه الله،

زَيْنُ العِلْمِ حِلْمُ أَهْلِهِ.


مصنف_ابن_أبي_شيبة [٢٥٦٢١]
አንድ ነገር ግልጽ ነው:-

"አንድ ሰው ገፍቶህ ስለጣለህ ልትወቅሰው ትችላለህ። ከወደቅክበት ባለመነሳትህ ግን ልትወቅስ የሚገባው ራስህን ብቻ ነው።


https://t.me/https_Aselefya
🍓4
Audio
~ ይህ ነው የነሙስጠፋ አባት!¡

የዑዝር ቢል ጀህልን መስአላ መነሻ በማድረግ የተክፊርና የኸዋሪጆችን አስተሳሰብን በአዲስ መልኩ በሙስሊሞች መካከል በማሰራጨት ላይ የሚገኘው ዓብዱላህ አልጀርቡዕ የተሰኘው ግለሰብ በሱና ዑለማኦች ላይ እንዴት እንደሚቀጥፍና ወሰን እንደሚተላለፍ ተመልከቱ።

በዚህ ሪከርድ ብቻ እንኳ በኢርጃእ እና ሰቅጣጭ በሆኑ ዘለፋዎች የወነጀላቸውን ብንመለከት ፦

~ ሸይኽ ናሲሩ ዲን አል አልባኒይ
~ ሸይኽ ሙሐመድ አማን አልጃሚ
~ ሸይኽ ሙሐመድ ሰዒድ ረስላን
~ ሸይኽ ሱለይማን አርሩሓይሊይ
~ ሸይኽ ረቢዕ አል መድኸሊይ
~ ሸይኽ ዓብዱል ዓዚዝ አረይስ
~ ሸይኽ ዓብዱላህ አልቡኻሪይ
....ሌሎችም

~ እነዚህን ታላላቅ ዑለማኦች የኢርጃእ አካሄድን ያስፋፉ ናቸው ይላል!¡
~ ከዚህም አልፎ እነ ሸይኽ ረስላንንና ሑጃ ከተቆመ በኋላ እንጅ ማክፈር አይቻልም የሚሉ አኢማዎችን የቀብር አምላኪያን ወንድሞች ናቸው እያለ ያቀረሻል!¡
~ ሸይኽ ሱለይማን አር-ሩሓይሊይን ደግሞ ዲነል ኢስላም ምን ማለት እንደሆነ አያቅም እያለ ይቀደዳል።

ተመልከቱ ይህን ሁሉ ርቀት የተጓዘው ለምን እንደኔ አላከፈሩም የሚል አላዋቂነት የወለደው አጉል ትዕቢት ነው። እንጅማ በዚህ አስተሳሰቡ ማን ቀደመውና?

ከርሱ በፊት ማን አለ ሙሐመድ አማን አልጃሚን በኢርጃእ የወነጀለ? ደግሞ በጣም የሚገርመው መርጦ አልቃሽነቱ!¡ ሙሐመድ አማነል ጃሚን ከወነጀለበት በላይ በርካታና ፍንትው ያሉ ንግግሮች ያሏቸውን ኢብኑ ዑሠይሚንን ለምን በኢርጃእ ሳይወነጅላቸው ቀረ!?

በመሰረቱ ዑዝር ቢልጀህል ከኢርጃእ ጋር ምንም አይነት ግንኙነት የለውም። ይህ ሁኖ ሳለ ነው እንግዲህ ይህ አካል በዚህ ነጥብ ብቻ የተቃረኑትን እነዚህን አኢማዎች በዚህ መልኩ የሚያብጠለጥለው።

t.me/Multeka_Selefiyin
  t.me/Multeka_Selefiyin
🧷የበሰለ አዕምሮ ማለት መማር የማያቋርጥ ነው እያንዳንዱ  ቀን ለመማር እና  ራስን ለመለወጥ እድል ይሰጣል ጉጉትህ ለማደግና ለመለወጥ ይሁን ለውጥ ከነፍስያ ይጀምራል
.አሏህ ይወፍቀን


https://t.me/https_Aselefya
٠٠٨ تـقـرير عـقيدة السلف
الأستاذ أبو حاتم خضر بن أحمد
አዲሱን የ ኡ/ ኸድር አሕመድ ኪታብ ደርስ

ክፍል 07👆 ዛሬ ረቡዕ 14/01/2018 EC  የተሰጠ ደርስ በ መርከዝ ኢብኑ አባስ

ርዕስ :- ተቅሪር አቂደቱ ሰለፉ ሷሊህ ወተፍኒዱ ሹበሒ  ዑባዲል ቁቡር

📒 تقرير عقيدة السلف الصالح ، وتفنيد شبه عباد القبور

📚 كتبه خضر بن أحمد الخميسي الأثيوبي

❇️ تقديم فضيلة الشيخ العلامة الفقيه المحدث محمد بن علي بن حزام الفضلي البعداني

🎙በ ኡስታዝ አቡ ሓቲም ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ

👇የኪታቡ PDF
https://t.me/UstazKedirAhmed/9012
.................
https://t.me/UstazKedirAhmed
٠٠٩ تـقـرير عـقيدة السلف
الأستاذ أبو حاتم خضر بن أحمد
አዲሱን የ ኡ/ ኸድር አሕመድ ኪታብ ደርስ

ክፍል 07👆 ዛሬ ማክሰኞ 20/01/2018 EC  የተሰጠ ደርስ በ መርከዝ ኢብኑ አባስ

ርዕስ :- ተቅሪር አቂደቱ ሰለፉ ሷሊህ ወተፍኒዱ ሹበሒ  ዑባዲል ቁቡር

📒 تقرير عقيدة السلف الصالح ، وتفنيد شبه عباد القبور

📚 كتبه خضر بن أحمد الخميسي الأثيوبي

❇️ تقديم فضيلة الشيخ العلامة الفقيه المحدث محمد بن علي بن حزام الفضلي البعداني

🎙በ ኡስታዝ አቡ ሓቲም ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ

👇የኪታቡ PDF
https://t.me/UstazKedirAhmed/9012
.................
https://t.me/UstazKedirAhmed
#تفسير_آيات

قال الله تعالى : ﴿ فَالصَّالِحَاتُ قَانِتَاتٌ حَافِظَاتٌ لِلْغَيْبِ بِمَا حَفِظَ اللَّه ﴾

▪️ الشـيخ العلامـة
محمد بن صالح العثيمين
ـ رحمـه اللّـه تـعالـﮯ ـ

قال الله تعالى : ﴿ فَالصَّالِحَاتُ قَانِتَاتٌ حَافِظَاتٌ لِلْغَيْبِ بِمَا حَفِظَ اللَّه ﴾ فالصالحات قانتات أي : مديمات للطاعة ، الصالحة تقنت ليس معناها : الدعاء بالقنوت ؛ بل القنوت دوام الطاعة كما قال تعالى : ﴿ وَقُومُوا لِلَّهِ قَانِتِينَ ﴾أي مديمين لطاعته ﴿ قَانِتَاتٌ حَافِظَاتٌ لِلْغَيْبِ بِمَا حَفِظَ اللَّهُ ﴾ يعني : يحفظن سر الرجل وغيبته وما يكون داخل جدرانه من الأمور الخاصة ، وتحفظه بما حفظ الله ، أي بما أمر الله تعالى بحفظه فهذه هي الصالحة ، فعليك بالمرأة الصالحة ؛ لأنها خير لك من امرأة جميلة ليست بصالحة .

📚【 شرح رياض الصالحين : 140/3-141 】

~
🧷الصديق كماء الشرب .. ان لم يكن نقيا و صافيا فلا حاجة لك
به، لانه حتما سيؤذيك،

ጓደኛ ልክ እንደሚጠጣ ውሃ ነው፣
የፀዳ እና ጥልል ያለ ካልሆነ እሡ ለአንተ አስፈላጊ አይደለም ምክንያቱም ወደፊት መጉዳቱ ስለማይቀር።

https://t.me/https_Aselefya
🌴አምር ኢብኑል ዓስ (ረ ዐ) እንዲህ ብለዋል፡-

ወድቆ የተሰበረ  አጥንት ሊጠገን የሚችል ነው።በምላስ የተሰበረ ግን ምንም አዎንታዊ ስሜትን አይተዉም 'ሊጠገን አይችልምና'።

📚بهجة المجالس (صـ١٣)
══════ ❁ ══════❍
https://t.me/Mohammedseid21
"መፍረድ እጅግ በጣም ቀላል ነገር ነው፤ መወሰንም እንደዚሁ። ነገር ግን ውሳኔ ላይ ከመድረስህ በፊት ጉዳዩን በብዙ ማዕዘን መመልከትና አለመቸኮል ከፀፀት ያድንሃል። ወዳጄ ሆይ! ከተናገርክ በኋላ ማሰብ አይጠቅምህም፤ እንዲሁ ከፈጸምክ በኋላ መጨነቅ ፋይዳ የለውም። ስለዚህ እያንዳንዱን ነገር ከማድረግህ በፊት አስብ! ማሰብ የሕይወት ጥበብ ነውና።"
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
🪴 Quiz 🌿

🌱 ፈጣሪያችን ክብሩ ከፍ ያለው ጌታ አላህ በየለሊቱ የለሊቱ አንድ ሶስተኛ  ⅓ ሲቀር ወደ ቅርቢቱ ሠማይ ይወርዳል ።
🧷በሕይወት ጉዞ ዉስጥ ብዙ ዓይነት ሰዎች ያጋጥሙናል ።
አንዳንዶቹ በህይወታችን ዉስጥ ትምህርት ሰተዉን ያልፍሉ
ሌሎች ትልቅ ጠባሳ በልባችን ዉስት አኑረዉ ይሄዳሉ

ብቻ ብዙ ነገር።

https://t.me/https_Aselefya