قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
913 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
አንዴ የከዳህ ሰው አንድ ሺህ ጊዜ ይከዳሃል


🍂«من خانك مَرة يخونك ألف مرة»/ العلامة الرسلان حفظه الله.

- وأنا أقول: «من فقد الثقة في شخص مرة محال أن يثق فيه مرة أخرى، فالثقة كالزجاج إذا إنكسر لن يعود كما كان».

«አንድ ጊዜ የከዳህ አንድ ሺህ ጊዜ ይከዳሀል»
{ሸይኽ ረስላን አላህ ይጠብቃቸው}

- እኔም እላለሁ « በአንድ ሰው ላይ እምነት ያጣ ማንኛውም ሰው እንደገና መተማመን የማይቻል ነው, እምነት እንደ ብርጭቆ ነው, ከተሰበረ, ወደ ነበረው አይመለስም_!?

http://t.me/https_Aselefye
💯1
﴿فَناداها مِن تَحتِها أَلّا تَحزَني..﴾

💧
👍1
የሚወደድ ሠው መሆን እና
ዋጋ ያለው ሰው መሆን ትልቅ ልዩነት አለው።
አንች ግን  ዋጋ- ያላት እንቁ- እንስ -ሁኝ ኡኽትዬዬዬ¡
=
💯1
የሰውን ልጅ ሀዘኑን እንደ መደበቅ የሚያሰቃየው ነገር የለም።

‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌🍂
قال الشيخ ابن باز -رحمه اللَّه-:

"تَربِيةُ اللِّحية وتَوْفيرُها وإرخاؤُها فرضٌ لا يجوزُ تَركُه ، لأن الرسول ﷺ أمرَ بِذلِك ، وأمرُهْ على الوجُوب".

📚 [مجموع الفتاوى (٦٦/١٠)].
እህቱ  ተይ ስሚማ አንችዬ ግደለሺም............!?
ዛሬ ደመውዝተኛ ስፔሻሊስት ዶክተር የማይከፈለውን ደመወዝ አንች ተከፋይ ነሺ ምናልባት በወር75.80ሺህ ብር ከዛም በላይ የሚከፈልሺ  ልትኖሪ ትችያለሺ  ብሩን እንደፈለግሺ ልትበትኝው ትችያለሺ! ልብ በይ አሁን ላይቸግርሺ ይችላል ዘና ብለሺ ይሆናል እምትኖሪው ይህ ደመወዝ ከመዳም ኩሺና ከስደት ወተሺ ወደ ሀገር ስገቢ የለም ይጠፋል። 

  ችግርን አላህ ይያዝልን እና ሀገር ገብተሺ 10ብር ሁላ  ሊቸግርሺ ልታጭ ትችያለሺ ያኔ ነው  በስደት ለለመነሺ፣ ቸገረኝ ላለሺ፣ ለዘመድ ለጓደኛ ያለ አግባብ ስትልኪላቸው  በኢጃዛ፣ በሺርሺር በማይረባ ድሪቶ በሆነ ልብስ መንዝረሺ መንዝረሺ  ብርሺን ጨርሰሺ  ሀገር ገብተሺ 10 ብር ሲቸግርሺ    የምትቆጭው እንዴ እሳት አግር የሚያንገበግብሺ ስለዚህ  አስቢበት አንችየ ይህ ሁሉ ከመፈጠሩ በፊት ስበቡን በማድረስ ብርሺን ባረባ ነገር አትጨርሺ  ያለ አግባብ ወጭ አታድርጊ አታባክኝ save አድርጊ ብየሻለሁ  አንች ግን እኔን እየናቅሺ ነው መሰል አልሰማም ብለሻል ምክር አትናቂ ተይ ኡሙዬ እኔም ስደተኛ ስለሆንኩኝ  ነው እንደት ሁነን ብሩን እንደምናመጣው ስለማቅ ነው የምጨቀጭቅሺ ኡኽትዬ ንቂልኝ  የእስካሁኑ ማባከን በቃቃቃቃቃቃቃ‼️
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጥያቄው  እንድህ  ይላል هل يجوز
للمرأة أن تحمل معها  علبة الطيب
فإذا وصلت للمكان الذي ربه النساأ

ጥያቄው አንድ ።ሴት ሽቶ ተሸክማ ከሴቶች ጋ ስትደርስ ያ የያዘችው ሽቶ  መቀባት ይቻልላታል ወይ?

መልሱ
አይቻልም   ሴት ልጅ ከቤት ውጭ ልተቀባ አይቻልላትም
እስከመጨረሻው አዳምጡት
شيخ صالح الفوزان حفظه الله

~
http://t.me/https_Aselefye
‏«فقل لفؤادك الموجوعُ صبرًا
‏فخلفَ الصبرِ أشياءٌ جميلة!»

~💧
🌼يَا حَيُّ يَا قَيُّومُ بِرَحْمَتِكَ أَسْتَغِيْثُ، أَصْلِحْ لي شَأْني كُلَّهُ، وَلَا تَكِلْنِي إِلَى نَفْسِي طَرْفَةَ عَيْنٍ
🔖አንተ ህያዉ የሆንክ አምላክ ሆይ! አንተ ራስክን የቻልክ አምላክ ሆይ!

~በእዝነትህ እታገዛለሁ ።
~ጉዳዮን ሁሉ የተስተካከለና መልካም አድርግልኝ።
~ለቅጽበት እንኳ እኔን ለራሴዉ ብቻ አትተወኝ።

📚ዚክርና ዱአ የመንፈስ ቀለብ !

~
✍
ዱንያ ሁሉም ነገሯ አላፊ ነው። እኛም አላፊዎች ነን።

~🍂
oQDDCIeCiorDIjejcfEQaAAgg6Ab8sNHChjIxn
وفي القرآن راحة تُغني عن كل تعب
አንዳንዴ

አንዳንዴ ደህና አለመሆንህን እንኳን የምትነግረው ሰው እስከምታጣ ድረስ ብቸኛ ትሆናለህ ::

~💧
✍ሴት ልጅ የአላህ ውድ ስጦታ ናት ውድ ወንድሜ ልብ ብለህ አስተውል


እናት ትሆንሀለች
እህት ትሆንሀለች
ፍቅረኛ የትዳር አጋር ትሆንሀለች🌸


ስትመክር አባት ትመስላለች
ስታለቅስ እናት ትመስላለች
ስትደነግጥልህ እህት ትመስላለች
ስትረዳህ ወንድም ትመስላለች


ቤት ስታሳምር የቤቱ ብርሃን ትመስላለች
ቤት ውስጥ ስትቆም ምሶሶ ትመስላለች
ውጭ ሆና ስትናገር ጎረቤት ትመስላለች
ስትላክህ ልጅህን ትመስላለች
ምግብ አብስላ ስትሰጥህ እና አብራህ ስትተኛ
ባለቤትህ ትመስላለች


ስታስደስትህ ፍቅረኛ ትመስላለች
ስትደባብስህ ዶክተር ትመስላለች
ፈቷን ስትመለከት መስታወት ትመስላለች
ልጅ ስትወልድልህ ወገንህ እና ደምህ ትሆናለች

ይህ ሁሉ ሴት የአላሀ  ስጦታ ስለሆነች ነው

እና ለሴት ልጅ ክብር አይገባትምን!?

~
⚘ الّۣلّۣهّۜـۣۜـۣۜمّۣ صۣۣۜۜـۣۜـّۣۜلّ عّۣۜلّۣۜـۣۜـۣۜـۜـۣۣىۣﻣۣۣۖۖحّۣۣۖمّۣۖـۣۖـۣـۣۨۖۛـۣـۣۖدوّۣۜاّۣلّۖ محمّۣۖـۣۖـد ⚘🌹
«በጁምዓ ለሊትና በጁምዓ ቀን ላይ በኔ ላይ ሰላዋት ማውረድ አብዙ፣ በኔ ላይ አንድ ሰላዋት ያወረደ አላህ በእርሱ ላይ አስር ሰላዋት ያወርድለታል።»

ኢማሙ አልባኒ ሀዲሱን ፦ " ሐሰን " ብለውታል።

📚 [አል ሲልሲለቱ ሰሒሃ: ቁጥር 1407 ]

ከሱረቱል ካህፍ....መቅራት

{وَوُضِعَ الْكِتَابُ فَتَرَى الْمُجْرِمِينَ مُشْفِقِينَ مِمَّا فِيهِ وَيَقُولُونَ يَا وَيْلَتَنَا مَالِ هَٰذَا الْكِتَابِ لَا يُغَادِرُ صَغِيرَةً وَلَا كَبِيرَةً إِلَّا أَحْصَاهَا ۚ وَوَجَدُوا مَا عَمِلُوا حَاضِرًا ۗ وَلَا يَظْلِمُ رَبُّكَ أَحَدًا}
"(ለሰው ሁሉ) መጽሐፉም ይቀርባል፡፡ ወዲያውም ከሓዲዎችን በውስጡ ካለው ነገር ፈሪዎች ኾነው ታያቸዋለህ፡፡ «ዋ ጥፋታችን! ለዚህ መጽሐፍ (ከሥራ) ትንሽንም ትልቅንም የቆጠራት ቢኾን እንጂ የማይተወው ምን አለው» ይላሉም፡፡ የሰሩትንም ነገር ሁሉ ቀራቢ ኾኖ ያገኙታል፡፡ ጌታህም አንድንም አይበድልም፡፡"
            [ሱረቱል ካህፍ:49]

በማለዳ ወደ ጁማዓ ሶላት መሔድ
ዐርብ ዕለት ቀደም ብሎ ወደ መስጅድ መሔድ የበለጠ አጅር (ምንዳ አለው።

አቡሁረይራ (ረ.ዐ) እንደተናገሩት የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል .. በጁማዓ ዕለት መላኢካዎች ከመስጅድ በር ጋር ቆመው ጁማዓ ለመስገድ ወደ መስጅድ የሚገቡትንሰዎች ስም እንደ አገባባቸው ቅደም ተከተል ✍🏻
መንቁል
سورة الكهف
الشيخ خالد الجليل
🎙 ሱረቱ አል ካህፍ

إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا

ሱረቱል  ካፍ   
✅ ከጁመዓ ቀን ሱናዎች
↩️‏ سنن_يوم_الجمعة
➊ الغسل
➋ الطيب
➌ السواك
➍ لبس الجميل
➎ قراءة سورة الكهف
➏ التبكير لصلاة الجمعة
➐ الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي ﷺ
🔹ገላን መታጠብ
🔹ሽቶ መቀባት
🔹ሲዋክ መጠቀም
🔹ጥሩ ልብስ መልበስ
🔹ሱረቱ ከህፍን መቅራት
🔹በጧት ለጁመዓ ሶላት መጣድ
🔹በነብዩ ﷺ ላይ ዱዓና ሰለዋት  ማብዛት

اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ، وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ، اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ، وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ، وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيد
      
الَّلهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّد ٍﷺ 
اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ
اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ
🍂ፊትህን ያለበሰዉን እንባ አሏህ ያየዋል የተሰበረዉን ልብህን አሏህ ያውቀዋል ከሰው ያገለለህ ሐዘንህን አላህ ይመለከትዋል ወደ ዉስጥ የምታሰማዉን የብሶት ድምጽ አሏህ ይሰማዋል_

ሁኔታህ ሁሉ ከአሏህ የተደበቀ አይደለም ያያል ይሰማል ያውቃል...