قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
913 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
محمد أيوب
﴿قُلْ إنِّي أخافُ إنْ عَصَيْتُ رَبِّي عَذابَ يَوْمٍ عَظِيمٍ﴾

🍂
🍂
    "አንዲት ሴት በውበቷ ተስፋ ቆርጣ የሚፈልጋት ባጣች ጊዜ: አጓጉል ሰውነቷ ገላልጣ ትወጣለች.. ይላል ጥናቱ

ለራሷ ክብር: ለጌታዋ ፍራቻ ያላት ሴት
  በፍፁም በፍፁም ሰውነቷን ገላልጣ ገላዋ የዝሙት አላርም (ያያት ወንድ ሁሉ መጥፎ እንዲያስብ) አታደርግም
......

~🎀
﴿قُلْ عَسَى أَن يَكُونَ قَرِيبًا﴾ .

http://t.me/https_Aselefye

🎀
.🍂

{ وَإِذَا سَأَلَكَ عِبَادِی عَنِّی فَإِنِّی قَرِیبٌۖ أُجِیبُ دَعۡوَةَ ٱلدَّاعِ إِذَا دَعَانِۖ }


🍂
ሰላም....ለእነዚያ ቁስላቸው በጠነከረ ቁጥር ..ፀንተው ቀጥ ለሚሉ:-

http://t.me/https_Aselefye

~🎀
ብዙ ህመሞች ያቆስሉሻል ቁስልሽ እስኪድን ሰወች ያዝኑልሻል ጠባሳሽን ግን.....?

ልብስሺ ሸፍኖታል

አንቺ ብቻ ነሽ የምታይው:-

http://t.me/https_Aselefye
🎀....ታገስ....🎀

አሏህ....ከታጋሾች ጋር ነዉ......🍂

http://t.me/https_Aselefye
ربّ اشرح لي صدري ويسر لي امري__

🍃
🍂
ጥሩ...ሰው ስትሆኚ ማንም አያስተውልሽም

ነገር ግን...መጥፎ ስትሆኚ ማንም አይረሳሽም :-


~🎀
👍2
ትናፍቀኛለህ

ትናፍቀኝ አለህ ብየ ካልኩህ በላይ ብዙ ናፍቆት አለ ካፍቃሪው ልቤ ላይ ጀንበር አዘቅዝቃ ነገን ስትጣራ

ትዝ አለኝ እኔ ልቤ ካንተ ጋራ ጨረቃም  በከዋክብት ተከባ ባያትም ባስደማሚ ውበቷ ፍጥረት ቢያደምቃትም አንተ ስትናፍቀኝ አላስታውሳትም

ጀምበር ምሺት ሲሆን ቀኑ ፍጥረት ከማደርያ ለመግባት ሲያቀኑ
እኔ አንተን ፍለጋ ጉዞ እጀምራለሁ
ባገኝህ እያልኩኝ

ዛሬም አስባለሁ
ከኮከብ ጨረቃ ስጦታ ልስጥህ
እንዳትቀር ብየ ይሄንን ፃፍኩልህ እስከምንገናኝ እስከዛውም ፍቅሬ ሰላሙን ያብዛልህ...

ብየ እላለሁ....💧


~
👍1
እህህ..... እስኪ ለጊዜም ጊዜ እንስጠው የማያልፍ.. የመሰለን ግን ያለፈ ብዙ ነገር አልነበር እንዴ....!?

https://t.me/https_Aselefya
እንዴኛ ወንጀል ቢሆን እዚች ምድር ለ1ደቂቃም አንቆይም ነበር 
የእኛ ወንጀል ከሰማይ እሳት እና ጠጠር ድንጋይ ያዘንባል እንኳን መሬት ማንቀጥቀጥ እና!!
አሏህ  በጣም አዛኝ ጌታ ስለሆነ በእዝነቱ ይዞናል
ወንጀል እየሰራን ያበላናል ያጠጣናል!!
ባሪያወቼ ቢመለሱ ተውበት ቢያደርጉ ብሎ
መሬት መንቀጥቀጥየተለያዩ ክስተቶችን ያሳየናል!!
  ይህ ክስተት ለአማኞች ማንቂያ ደወል  ነው። ከዘነጋንበት፣  ከምንሰራው ወንጀል እንድንነቃ!!  ተውበት እንድናደርግ ወደ አላህ እንድንመለስ ነው።

የእኛ ልብ ግን ድርቀቷ እንደቀጠለ ነው ።
የሚከሰቱት ነገሮች ሁሉ በእኛ ወንጀል ነው የመሬት መንሸራተት ቢከሰት
በእኛ ወንጀል የሂጃብ መንሸራተት ሲበዛ ስንራቆት ነው!!
ظَهَرَ الْفَسَادُ فِي الْبَرِّ وَالْبَحْرِ بِمَا كَسَبَتْ أَيْدِي النَّاسِ لِيُذِيقَهُم بَعْضَ الَّذِي عَمِلُوا لَعَلَّهُمْ يَرْجِعُونَ

(ሱረቱ አል-ሩም - 41)
የሰዎች እጆች በሠሩት ኃጢኣት ምክንያት የዚያን የሠሩትን ከፊሉን ያቀምሳቸው ዘንድ መከራው በየብስና በባሕር ተገለጠ፤ (ተሰራጨ)፡፡ እነርሱ ሊመለሱ ይከጀላልና፡፡


የመሬት መንቀጥቀጥ ቢከሰት እኛ በምንሰራው ወንጀል ነው አላህ ቃሉን አያፈርስም  በደንብ ነግሮናል
إِنَّ اللَّهَ لَا يُخْلِفُ الْمِيعَادَ
(ሱረቱ አሊ-ዒምራን - 9)
ምንጊዜም አላህ ቀጠሮውን አያፈርስምና፡፡»
=