قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
914 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
#تلاوة..

سورة الكهف بصوت القارئ : محمد النقيب..

‏مَن يَهْدِ اللَّهُ فَهُوَ الْمُهْتَدِ ۖ وَمَن يُضْلِلْ فَلَن تَجِدَ لَهُ وَلِيًّا مُّرْشِدًا

سورة الكهف.. 
🎙 ሱረቱ አል- ካህፍ

إِنَّ اللَّهَ وَمَلَائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى النَّبِيِّ ۚ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا

(ሱረቱ አል- አሕዛብ - 56)
አላህና መላእክቱ በነቢዩ ላይ የአክብሮት እዝነትን ያወርዳሉ፡፡ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በእርሱ ላይ የአክብሮት እዝነትን አውርዱ፡፡ የማክበርንም ሰላምታ ሰላም በሉ፡፡
ሱረቱል  ካፍ   
✅ ከጁመዓ ቀን ሱናዎች
↩️‏ سنن_يوم_الجمعة
➊ الغسل
➋ الطيب
➌ السواك
➍ لبس الجميل
➎ قراءة سورة الكهف
➏ التبكير لصلاة الجمعة
➐ الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي ﷺ
🔹ገላን መታጠብ
🔹ሽቶ መቀባት
🔹ሲዋክ መጠቀም
🔹ጥሩ ልብስ መልበስ
🔹ሱረቱ ከህፍን መቅራት
🔹በጧት ለጁመዓ ሶላት መጣድ
🔹በነብዩ ﷺ ላይ ዱዓና ሰለዋት  ማብዛት
ﷺﷺﷺﷺﷺﷺﷺ
የቀንድ አውጣ ቅባት
الشيخ أول بن أحمد الخميسي «حفظه الله»
✅ጥያቄ: በቀንዳውጣ ይሰራል ተብሎ ስለሚወራው (snail) የተሰኘ ዘይት እሱን መጠቀም ይቻላል ወይስ አይቻልም?

✅መልስ:

🎙 ሸይኽ አወል አህመድ አል_ከሚሲይ ከቀንድ አውጣ የተሰራ ነው ተብሎ ስለሚወራው (snail) የተሰኘ የፀጉር ዘይት በሱ መጠቀም ይቻላል ወይስ አይቻልም ተብለው በተጠየቁት ጥያቄ መልሳቸውን ጨምቄ ሳቀርበው እንደሚቀጠለው መልሰዋል።

• ስለ ዘይቱ ከማውራታቸው በፊት ራሱን ቀንዳውጣን መብላት ይቻላል ወይስ አይቻልም በሚለው መረማመጃ ነጥብ መልሳቸውን ይጀምራሉ:

👌ቀንዳውጣ ሲባል ሁለት አይነት ነው።
① በህሪይ (የባህር ቀንዳውጣ)
② በሪይ ( የምድር ቀንዳውጣ)

※ በሪዩን ቀንዳውጣ ይበላል ወይስ አይበላም በሚለው ነጥብ ላይ በኡለሞች መሀል የሀሳብ መናጋት ቢፈጠርም አብዘሀኛው ኡለሞች ግን መብላቱ እንደማይቻል ተናግረዋል አሉ!

👌ስለዚህ: ከዚህ በመነሳት ይበላል ባሉት ኡለሞች ከሄድን ዘይቱንም መቀባት ይፈቀዳል ማለት ነው።
አይበላም ባሉት በብዙሀን ኡለሞች ንግግርም ከሄድን ዘይቱንም መጠቀም አይፈቀድም ማለት ነው።

~ ነገር ግን: አይበላም ባሉት በብዙሀን ኡለሞች ንግግር ተጉዘን ዘይቱን መጠቀም አይቻልም ለማለት በቀንዳውጣ ተሰራ የሚባለው ዘይት ሲሰራ ቀጥታ ከቀንዳውጣው ልጋግ ተወስዶ ነው ወይስ ከተወሰደ ቡኋላ ሌሎች ነገራቶች ተቀይጠውበትና የቀንዳውጣውን ልጋግነት ቀይሯል አልቀየረም የሚለውን ማረጋገጥ ያስፈልጋል።
ከተረጋገጠ ቡኋላ ቀጥታ የሚወሰድ ከሆነ ዘይቱን መጠቀም አይቻልም። በሌላ ነገር ተቀይጦ የቀንዳውጣውን ልጋግነት ቀይሯል የምንል ከሆነ ደሞ እሱን መጠቀሙ ይፈቀዳል።

በዚህ ዙሪያ ኪታቦችን መመልከት ለፈለገ እነዚህን ሶስት ኪታቦችን ጠቁመውናል።

① መሀላ የኢብኑ ሀዝምን
② መጅሙዕ አነወውይ 16/9
③ ሙንተቃህ ሸርህ አል_ሙወጠእ የባጂን

✍abu mahir al assery
ሴት ልጅ የዲን እውቀት ካልቀሰመች ባሏን ታሰቃያለች ልጆችን ታበላሻለች ህዝብን ታጠፋለች።

ኢብኑል ቀይም
እህቴ  ተማሪ🍁

http://t.me/https_Aselefye
🍂ከባለቤቷ ጋር መኖር አትፈልግም !!!

👉ጥያቄ ፦

🌺ሴት ልጅ ባሏን የጠላች እና አብራ መኖር የማትፈልግ ከሆነች ምን ማድረግ አለባት ?

✍መልስ ፦

ከፍ ያለው አላህ እንዲህ ይላል፦

﴿ فَإِنْ خِفْتُمْ أَلَّا يُقِيمَا حُدُودَ اللَّهِ فَلَا جُنَاحَ عَلَيْهِمَا فِيمَا افْتَدَتْ بِهِ ۗ ﴾ [ سورة البقرة: 229]

(( “ የአላህንም ሕግጋት አለመጠበቃቸውን ብታውቁ በእርሱ (ነፍሷን) ቤዛ የከፈለችበት ነገር በሁለቱም ላይ ኃጢኣት የለም። ” ))(አል-በቀራህ፡ 229)

አል ሐፊዝ ኢብኑ ከሲር በተፍሲሩ ጥራዝ 1 ገፅ 483 ላይ እንዲህ ይላል ፦

« በሁለት ባል እና ሚስት መካከል ችግር ቢፈጠር ፣ ሚስት የባሏን ሐቅ የማትጠብቅ ፣ ባሏን የጠላች እና ከባሏ ጋር መኖር የማትችል ከሆነ የሰጣትን (መህር) በመመለስ እዲፈታት ማድረግ ትችላለች። እርሷ ይህን በመለገሷ እርሱም በመቀበሉ በሁለቱም ላይ ችግር የለባቸውም። » ይህም (የፍቺ ዓይነት) “ኹሉዕ” ይባላል።

(ተንቢሃቱ ዓላ አሕካሚ ተኽተሱ ቢል ሙእሚናት)

✍ ( ታላቁ ዓሊም መዓሊ ሼይኽ ሷሊሕ ቢን ፈውዛን ቢን ዐብደላህ አል-ፈውዛን )

~🍃
http://t.me/https_Aselefye
👍2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሁሉም ሴቶች ሞዴሎችንና
ምዕራባዊያንን ለመሆን ሲሽቀዳደሙ
አንች ግን ውቧን አኢሻን ሁኚ

በሂጃብ ድመቂ

  منقل

http://t.me/https_Aselefye
ዛሬ ትንሽ ዋጋ መክፈል እና ማግኘት ለምትችሉት ነገር ዋጋ መክፈል ካልፈለጋችሁ ነገ ያላችሁን ሁሉ ብትሰጡ ላታገኙት ትችላላችሁ።

http://t.me/https_Aselefye

~🍂
👍2
قال الشاعر

لا تشغلنَّ بعيبِ غَيركَ غـافِلاً عن عيـبِ نَفْـسِكَ إنَّـهُ عيْبـانِ

ራሳችንን ብንፈትሽና የራሳችንን አይብ ባንዘነጋ ኑሮ፣ ሁሌም በሰወች ነውርና በሰዎች ጉዳይ ቢዚ ባልሆን ነበር።

http://t.me/https_Aselefye
~🌸
🍂
من ذاق مرارة الفقد                               
      بقي خائفا للابد.....💧

http://t.me/https_Aselefye
ብቸኝነት

አንዳዴ  መነጠል  ራስን ለማድመጥ
ከተቀመጡበት  አየሩን  መለወጥ
ለራሥ ጊዜ መሥጠት ከሁሉ በይበልጥ
ብቻ..
ልክ  እንደሚናፍቅ  ሰዉጋ መሰባሰብ
ለብቻ  መሆንም  ትፈልጋለች  ልብ


منقل

🍂
13 «ሪሳለቱ አል ሒጃብ»
«አቡ አብዲላህ» ኢብኑ ኸይሩ
🔖ሪሳለቱ አል ሒጃብ ኪታብ ደርስ
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•

   ◤ክፍል  13◥

√ የኪታብ 𝑷𝐝𝑭    ⇣⇣⇣⇣
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/13950

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
🍂ኢብኑ ዓጣ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦

የሴት ልጅ ውበቷ “ሐያዋ” ሲሆን

የጥበበኛ ሰው ውበቱ ደግሞ “ዝምታ” ነው።

["አሰምት ሊኢብኒ አቢ አድዱንያ" (ገጽ፡ 263)]

~🌸
👍1
አውቀዋለሁ እያልክ ወንድሜን አቶቅሰው/እህቴን አቶቅሳት:-?


አውቀዋለሁ አትበል፣  ድሮ አውቀው ነበር  አሁን አላውቀውም በል፣ምክኒያቱም አንተ የምታውቀው ድሮ ጊዜ ነው
ዛሬ አታውቀውም_እሱ ደግሞ ዛሬ ላይ ድሮ እንደምታውቀው በድሮው ማንነቱ ላይ አይደለም እሱ ተቀይሯል ወደጌታውም ተመልሷል በቃ አታውቀውም ሙሉ ለሙሉ አውቀዋለሁ አትበል"

(ባሳለፍው ህይወቱ በዛ በድሮው ማንነቱ  አትወቅሰው አላውቅህምዴ አንተኮ እንድህ ነበርክ በማለት አትተቸው _እሱ ባሳለፈው ስህተቶቹ ተፀፅቶ መሀርታን በመለመን ወደ አሏህ ተመልሷል )

ነ
ዐ
ም

እውነት ነው ድሮ ጊዜ ብዙ ስህተቶችን ሰርቷል የሰራቸውም ጅህልና ልጅነት የመሳሰሉ ስላሉብት የሚጠቅመውንና የሚጓዳውን ወዳጁንና ጠላቱን ሀራምና ሀላልን ለይቶ ባለማወቁ ነው።

አሁን ላይ ግን _አልሀምዱ ሊላህ
ሷሊህ የአላህ ባሪያ ሁኗል።


አሁን ላይ  ጅህልናን አስወግዶ የተፈጠረበት አላማ ስሜቱን ለመገዛት ሳይሆን አሏህን ጥርት አድርጓ ለመገዛት እንደሆነ ገብቶታል በቃ ብልጣብልጥ ሁኗል አሏህንም መሀርታን ጠይቋል

አሏህ سبحانه وتعالىደግሞ
{ إِنَّهُۥ هُوَ ٱلتَّوَّابُ ٱلرَّحِیمُ }


وَٱللَّهُ غَفُورࣱ رَّحِیمٌ_ነው


قال رسول الله ﷺ  

" كل بني آدم خطآء وخير الخطاءين التوابون " 

የአላህ መልክተኛ እንዲህ ይላሉ ፦

" ሁሉም የአደም ልጆች ተሳሳቾች ናቸው ከሳሳቾች ሁሉ መልካሞቹ ደግሞ ከስህተታቸው ተመላሾች ናቸው።


http://t.me/https_Aselefye
{ كُلُّ نَفْسٍ ذَائِقَةُ الْمَوْتِ ۗ وَنَبْلُوكُم بِالشَّرِّ وَالْخَيْرِ…
القارئ سعد الغامدي |تلاوة خاشعة
{ كُلُّ نَفۡسࣲ ذَاۤىِٕقَةُ ٱلۡمَوۡتِۗ وَنَبۡلُوكُم بِٱلشَّرِّ وَٱلۡخَیۡرِ فِتۡنَةࣰۖ وَإِلَیۡنَا تُرۡجَعُونَ }

[سُورَةُ الأَنبِيَاءِ: ٣٥]

http://t.me/https_Aselefye
አንዳንዴ ነፍሳችን ከሰዎች ገለል ብላ በውስጧ ያለውን ሾክሹክታ ማዳመጥ ትፈልጋለች ትወዳለች፣

🍂