قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
914 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
*باب قضاء حوائج المسلمين ،*

قال الله تعالى ،{ وفعلو الخير لعلكم تفلحون }،
ኸይር ስራን ስሩ ፈላህ ትወጡ ዘንዳ

🔖 *ኢብኑ ዑመር ረዲየላሁ አንሁማ « የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም» እንዲህ* ብለዋል ይላል፦

ሙስሊም የሌላኛዉ ሙስሊም ወንድሙ ነዉ። አይበድለዉም *ለበዳይም አሳልፎ አይሰጠዉም* ሙስሊም ወንድሙ ሀጃ ጉዳይ ላይ የሆነ አላህ በሱ ሀጃ ላይ ይሆንለታል የሱን ሀጃ ያወጣለታል።
*ከወንድሙ ላይ ጭንቅን ያቀለለ የከላ* በዚች ስራዉ አላህ ከየወመል ቂያማህ ጭንቆች ጭንቁን ይገልፅለታል ይፈርጂለታል።
*የሙስሊምን አይብ ነዉር የሰተረ* አላህ የወመልቂያማህ የሱን *አይብ ነዉር* ይሰትርለታል።
*ሀዲሱን ቡኻሪ ሙስሊም ዘግበዉታል።*

ኮፒ
=
👍1
ጥሩ ሷልህ ሴት ልጅ የማትሳሳት አይደለችም ነገር ግን ብትታወስ ታስታውሳለች ከተመከረችም ምክሩን ተቀብላ ከስህተቷ ትታ ከጌታዋ ምህረትን ትጠይቃለች እና እንደገና እንደ አድስ ትመለሳለች።

http://t.me/https_Aselefye

~🌸
🍓3
ላትኖርለት አለሁልህ አትበል ላታዳምጠው ንገረኝ አትበል፣
03 ተውጅሃት ሊልሙእሚናት
አቡ ሂበቲላህ"ሁሰይን"
አዲስ  ኪታብ ቂርአት
➖➖➖➖➖➖➖

📚الكتاب ፦ توجهات للمؤمنات حول التبرج والسفور!!

⎙ክፍል  03

↱የኪታብ  ᵖᵈᶠ  « t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/19886

🎙በአቡ ሂበቲላህ ሁሰይን ኢስማኢል
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
‏﴿ وَذَكِّرْ فَإِنَّ الذِّكْرَىٰ تَنفَعُ الْمُؤْمِنِينَ ﴾
‏- سُبحان الله .
‏- الحَمد لله .
‏- لا إله إلا الله .
‏- الله أكبر .
‏- لا حَول و لا قوة إلا بالله .
‏- سُبحان الله و بِحمده .
‏- سُبحان الله العَظيم .
‏- أستغفِرُ الله الْعَلِيُّ الْعَظِيم وَأَتُوبُ إِلَيْهِ.
-لا إِلَهَ إِلا أَنتَ سُبْحَانَكَ إِنِّي كُنتُ مِنَ الظَّالِمِينَ.
-اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ.
-يا مقلِّبَ القلوبِ ثَبِّتْ قلبِي على دينِك .


http://t.me/https_Aselefye
11«ሪሳለቱ አል ሒጃብ»
«አቡ አብዲላህ» ኢብኑ ኸይሩ
🔖ሪሳለቱ አል ሒጃብ ኪታብ ደርስ
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•

   ◤ክፍል  11◥

√ የኪታብ 𝑷𝐝𝑭    ⇣⇣⇣⇣
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/13950

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
የተሰጠንን ብናውቅ የጓደለብንና የተከለከልነው የለም፣

~
👍1
وَقَالَ رَبُّكُمُ ٱدْعُونِىٓ أَسْتَجِبْ لَكُمْ ۚ إِنَّ ٱلَّذِينَ يَسْتَكْبِرُونَ عَنْ عِبَادَتِى سَيَدْخُلُونَ جَهَنَّمَ دَاخِرِينَ

ጌታችሁም አለ «ለምኑኝ፤ እቀበላችኋለሁና፡፡ እነዚያ እኔን ከመገዛት (ከማምለክ )የሚኮሩት ተዋራጆች ኾነው ገሀነምን (ጀሐነም)በእርግጥ ይገባሉ፡፡

~አላህ ሆይ! አንተን በማውሳት፣ በማመስገንና ኢባዳን በማሳመር ላይ አግዘኝ"።

http://t.me/https_Aselefye
إن الدنيا حلوة خضرة وإن الله مستخلفكم فيها فينظر كيف تعملون فاتقوا الدنيا!

ዱንያ ጣፋጭ እና አረንጓዴናት አላህም እናንተን በሷ ላይ ምትክ አድረጎ ይፈትናችኋል በመሆኑም ዱንያን ተ.ጠ.ን.ቀ.ቁ
!?

http://t.me/https_Aselefye

~🌸
12 «ሪሳቱ አል ሒጃብ»
«አቡ አብዲላህ »ኢብኑ ኸይሩ
🔖ሪሳለቱ አል ሒጃብ ኪታብ ደርስ
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•

   ◤ክፍል  12◥

√ የኪታብ 𝑷𝐝𝑭    ⇣⇣⇣⇣
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/13950

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ስለ ዊትር ፦
ሸኽ ሙሐመድ ኢብኑ ሷሊሕ አል-ዑሰይሚን (ረሒመሁሏሁ ተዓላ)

ዊትርን ተጠባበቅ ኩለ -ለይለ እንዳትተወው!?
ኢማም አሕመድ ኢብኑ ሐንበል (ረሒመሁሏህ )
እንድህ ብሏል፦
ዊትርን የተወ ሰው እሱ ምስክርነቱ ተቀባይነት የለውም።
ኢላ አኺር ከላም
=
ያወቅነው ነገር ሁሉ ቆንጆ ነው ማለት አይደለም _አንዳንድ ነገሮችን አለማወቃችንም እረፍት ነው፣

http://t.me/https_Aselefye
#تلاوة..

القارئ : عبد الرحمن مسعد..

{ هُوَ الَّذِي أَنزَلَ السَّكِينَةَ فِي قُلُوبِ الْمُؤْمِنِينَ لِيَزْدَادُوا إِيمَانًا مَّعَ إِيمَانِهِمْ }..
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ትካዜው ይሄዳል ብስራት ትቀጣዋለች ቀልብም የተመኘውን አንድ ቀን አሏህ ይሰጠዋል።

🍃ኢንሻአሏህ🍃

http://t.me/https_Aselefye
➰ኢብኑል ጀውዚይ አላህ ይዘንለትና እንዲህ አለ ፦
«ጨለማ ቦታ ላይ ማንም በማያይህ መልኩ ከአላህ ጋ ብቻ ስትሆን ልክ እንደ ህፃን ልጅ ሁን !
ህፃን ልጅ የሆነ ነገር ካማረው እስከ ሚሰጠው ድረስ ያለቅሳል።»

  አንችም ወደጌታሽ አልቅሸ‼️

~
ያሻው ቢያምር ቢጎላ መልኩ
አንተ ነህ ለኔ የልቤ ልኩ
ሚዛን የደፋህ ለኩል ሚዛኔ
ሌላ እኔ አላይም አንተ ነህ የኔ

አለቺ አሉ ገጣሚዋ፣