قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
914 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
ፅጌረዳ አበባ ግንዷ ላይ ባለው እሾህ ራሷን እንደምትጠብቀው ሁሉ አማኝ ሴትም  በጅልባቧ በኒቃቧ_ውበቷን ትጠብቃለች
 
👍3
ሴት ልጅ እንድህ ነች💦
ምን አልባት ነገራቶች ተስፋ ያሥቆርጡኝ ይሆናል!
ግን የጌታዬ እዝነት እጅ እንድሰጥ አይፈቅድልኝም,እዝነቱ  ያበረታኛል  እንዳልሸነፍ ጥንካሬዬ ነዉ።

🍃አልሀምዱ ሊላህ🍃

~🌸
ሁላችን ጉዞ ላይ ነን፣ ወደ ኣኺራ!
ሟቾች እንደሆንን ሁላችንም በርግጠኝነት እናውቃለን። የማናውቀው የቀጠሮውን ቀን ነው።

ሸይኽ ሙሐመድ ወሌ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ፦

"ሁሉም ይጓዛታል - ያቺን የሩቅ ጉዞ
የሌለው ባዶውን - ያለው ስንቁን ይዞ።"
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
ናፍቆት እውቀትን ከመፈለግ እንዳያዘናጋው እውቀት ፈላጊ ማግባት አለበት_እሷም

ተብለናል_ህዕ👓

http://t.me/https_Aselefye
👍2
07 «ሪሳለቱ አል ሒጃብ»
«አቡ አብዲላህ»ኢብኑ ኸይሩ
🔖ሪሳለቱ አል ሒጃብ ኪታብ ደርስ
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•

   ◤ክፍል  07◥

√ የኪታብ 𝑷𝐝𝑭    ⇣⇣⇣⇣
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/13950

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
አይ እኔና ስደት..................!!

አይ እኔና ሰደት ተስማምተን ያለነው
!
አንዳፍታ አኩርፌ መልሸ እምወደው፡

ጠልቸ የማልጠላው ወድጀ የማልወደው፡

ስደት መምህሬ አንተን ብቻ እኮ ነው፡

ናፍቆቴ ሲጠና ክፍት ያለኝ ለታ፡

አማርርሀለሁ ከጧት እስከ ማታ፡

ደግሞ ልጠላህ አልችልም አለብኝ ውለታ፡

መምህሬ ሁነህ ብዙ አስተምረኸኝ፡

ከድቅድቅ ጨለማ ለመውጣት ስበቤ የሆንከኝ ፡

ስለ ድነል ኢስላም ብዙ ያሳውቀኸኝ፡

ድሮማ ነበርኩኝ መንገድ የጠፋብኝ፡

አንተ ነህ ስበቤ  ሁሉን  የመራኸኝ፡

ልጠላህ አልችልም ውለታህ አለብኝ፡

  አንዳፍታ ብጠላህ ሲራ ሲበዛብኝ ፡

ውለታህን ሳስብ  ተመልሸ ያውነኝ፡

ግን እንስማማለን አንድ ቀን አምናለሁ ፡

ተስፋየ በአላህ እጅ መሆኑን አውቃለሁ፡

አንድ ቀን አይቀርም ሀገር እገባለሁ፡

በሀያት ከቆየው እስከዛ ካለሁኝ፡

አጀሌ መቶ ሞትም  ካልቀደመኝ፡

ከስደት ስመለስ ስላንተ አወራለሁ፡

በቃ ያን ቀን ነው እኔና አንተ የምንስማማ፡

ስደት  እኔና አንተ እስከዛ እንቻለው።
👍3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የቁረኣን ወዳጆች ተጋበዙ......!!
ኢማሙ አህመድ ረሂመሁሏህ እንዲህ ይላሉ


  📚ዒልም (እውቀት) አሏህ ለሚወደው የሚሰጥ የሆነ ትልቅ የአሏህ ስጦታ ነው።

ማንም በጎሳ በዘሩ የሚያገኘው አይደለም
ዒልም እውቀት በዘር በጎሳ የሚገኝ ቢሆን ኑሮ የነብዩ صلى الله عليه وسلم ቤተሰቦች  ቀዳሚዎች (በላጮች)ነበሩ ለማግኘት።

http://t.me/https_Aselefye
08 «ሪሳለቱ አል ሒጃብ »
«አቡ አብዲላህ» ኢብኑ ኸይሩ
🔖ሪሳለቱ አል ሒጃብ ኪታብ ደርስ
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•

   ◤ክፍል  08◥

√ የኪታብ 𝑷𝐝𝑭    ⇣⇣⇣⇣
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/13950

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
﴿وَالْبَاقِيَاتُ الصَّالِحَاتُ خَيْرٌ عِندَ رَبِّكَ ثَوَابًا وَخَيْرٌ أَمَلًا﴾.

«سُبْحَانَ اللهِ
وَالحَمْدُ للهِ
وَلَا إلَهَ إلَّا اللهُ
وَاللهُ أكْبَرُ
وَلَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ»

http://t.me/https_Aselefye
ኢላሂ

ደስተኞች አድርገን ፣የሚያስደስቱንንም ሰዎች ደስተኞች አድርግልን፣ ደስታችን የሚያስደስታቸውንም ደስተኞች አድርግልን፣

~🌸
فَإِنَّ الطَّيِّبَ لَا يُنَاسِبُهُ إِلَّا الطَّيِّبُ وَلَا يَرْضَى إِلَّا بِهِ ،
وَلَا يَسْكُنُ إِلَّا إِلَيْهِ ، وَلَا يَطْمَئِنُّ قَلْبُهُ إِلَّا بِهِ...

             زَاد الْمَعاد | صـ٦٥

~🌸
يَا مُقَلِّبَ القُلُوبِ ثَبِّت قَلْبِي عَلَى دِينِكَ......💧