قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
914 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
ታላቁ የዲን ሊቅ ኢብኑ ተይሚያህ ረሂመሁላሁ እንዲህ ይላል :-

የዲን መሰረቱ በመልካም ማዘዝና ከመጥፎ መከልከል ነው

የመልካም ነገር አናቱ ተውሂድ ነው
የመጥፎ ነገር ደግሞ ሽርክ ነው "

መጅሙዕ አል ፈታዋ ( 27/442 )

http://t.me/https_Aselefye

~🌸
ያላችሁበት የትኛዉም ከባድ(መጥፎ  )ሁኔታ ያልፋል:
ተስፋ እንዳትቆርጡ ጀግና ማለት ለችግሩ እጅ ያልሰጠ ሰዉ  ነዉ።

🍂መልካም አዳር🍂

http://t.me/https_Aselefye
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
صباحُ الخير

🍃﴿وَاذْكُر رَّبَّكَ إِذَا نَسِيتَ ﴾ 🍃

‏- سُبحان الله
‏- الحَمد لله
‏- لا إله إلا الله
‏- الله أكبر
‏- أستغفِرُ الله
‏- لا حَول و لا قوة إلا بالله
‏- سُبحان الله و بِحمده
‏- سُبحان الله العَظيم
‏- اللهم صلِّ و سلم على نبينا محمد.

~🌸
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ﺗﻮﻛﻠﺖ ﻓﻲ ﺭﺯﻗﻲ ﻋﻠﻰ اﻟﻠﻪ ﺧﺎﻟﻘﻲ

           ﻭﺃﻳﻘﻨﺖ ﺃﻥ اﻟﻠﻪ ﻻ ﺷﻚ ﺭاﺯﻗﻲ

ﻭﻣﺎ ﻳﻚ ﻣﻦ ﺭﺯﻗﻲ ﻓﻠﻴﺲ ﻳﻔﻮﺗﻨﻲ

          ﻭﻟو ﻛﺎﻥ ﻓﻲ ﻗﺎﻉ اﻟﺒﺤﺎﺭ اﻟﻌﻮاﻣﻖ

ﺳﻴﺄﺗﻲ ﺑﻪ اﻟﻠﻪ اﻟﻌﻈﻴﻢ ﺑﻔﻀﻠﻪ

             ﻭﻟﻮ، ﻟﻢ ﻳﻜﻦ ﻣﻦ اﻟﻠﺴﺎﻥ ﺑﻨﺎﻃﻖ

ﻓﻔﻲ اﻱ ﺷﻲء ﺗﺬﻫﺐ اﻟﻨﻔﺲ ﺣﺴﺮﺓ

         ﻭﻗﺪ ﻗﺴﻢ اﻟﺮﺣﻤﻦ ﺭﺯﻕ اﻟﺨﻼﺋﻖ

ﺇﺫا اﻟﻤﺮء ﻟﻢ ﻳﺮﻋﺎﻙ ﺇﻻ ﺗﻜﻠﻒا

           ﻓﺪﻋﻪ ﻭﻻ ﺗﻜﺜﺮ ﻋﻠﻴﻪ اﻟﺘﺄﺳﻔﺎ

ﻓﻔﻲ اﻟﻨﺎﺱ ﺃﺑﺪاﻝ ﻭﻓﻲ اﻟﺘﺮﻙ ﺭاﺣﺔ

           ﻭﻓﻲ اﻟﻘﻠﺐ ﺻﺒﺮ ﻟﻠﺤﺒﻴﺐ ﻭﻟﻮ ﺟﻔﺎ

ﻓﻤﺎ ﻛﻞ ﻣﻦ ﺗﻬﻮاﻩ ﻳﻬﻮاﻙ ﻗﻠﺒﻪ

         ﻭﻻ ﻛﻞ ﻣﻦ ﺻﺎﻓﻴﺘﻪ ﻟﻚ ﻗﺪ ﺻﻔﺎ

ﺇﺫا ﻟﻢ ﻳﻜﻦ ﺻﻔﻮ اﻟﻮﺩاﺩ ﻃﺒﻴﻌﺔ

        ﻓﻼ ﺧﻴﺮ ﻓﻲ ﻭﺩ ﻳﺠﻲء ﺗﻜﻠﻒا

ﻭﻻ ﺧﻴﺮ ﻓﻲ ﺧﻞ ﻳﺨﻮﻥ ﺧﻠﻴﻠﻪ

        ﻭﻳﻠﻘﺎﻩ ﻣﻦ ﺑﻌﺪ اﻟﻤﻮﺩﺓ ﺑﺎﻟﺠﻔﺎ
ﻭﻳﻨﻜﺮ ﻋﻴﺸﺎ ﻗﺪ ﺗﻘﺎﺩﻡ ﻋﻬﺪﻩ

      ﻭﻳﻈﻬﺮ ﺳﺮا ﻛﺎﻥ ﺑﺎﻷﻣﺲ ﻗﺪ ﺧﻔﺎ
ﺳﻼﻡ ﻋﻠﻰ اﻟﺪﻧﻴﺎ ﺇﺫا ﻟﻢ ﻳﻜﻦ ﺑﻬﺎ

     ﺻﺪﻳﻖ ﺻﺪﻭﻕ ﺻﺎﺩﻕ اﻟﻮﻋﺪ ﻣﻨﺼﻔﺎ
    
የሀሜተኛ ሰው ምሳሌ መንጀኒቅን እንዳመቻቸ ሰው ነው።
 
[መንጀኒቅ ማለት ወንጪፍ ለመወርወር የተዘጋጀ መሳርያ ማለት ነው]

ሀሜተኛ ሰው እንደ ቀስት ነው መልካም ስራዎቹን ወደ ቀኝ ወደ ግራ ወደ ፀሀይ መውጫ ወደ ፀሀይ መግብያ መልካም ስራዎቹን የሚበትነው።

الإمام ابن الجوزي  رحمه الله

ከዚህ ነገር  አሏህ ይጠብቀን።

~🌸
🍂

ለሰው ልጅ ከልክ በላይ
ቦታ አትስጠው፣

አበባም ውሃ ሲበዛበት ይጠወልጋል!!

~🌸
💯1🍓1
ከሰው ተገልለህ   ስትሆን ብቸኛ
ከቤተሰብ አፍረህ  ሸሽተህ ከጓደኛ

ወንጀል አትዳፈር  በጨለማ ቦታ
ያይሃል አትርሳ   የጨለማው ጌታ።

~🌸
👍1
"ኡሙ ሰለማ  رضي الله عنها"

~በጣም የምታፈቅረው  በሏ ሸሂድ
በሆነ ሰዓት በጣም ልቧ ተሰብሮ ነበር!

ከዛም ረሱል  صل الله عليه وسلم
ሊያፅናኗት እንዲህ ብለሽ ዱአ አድርጊ
አሏት " አሏህ ሆይ ከደረሰብኝ  ችግር
ካታጣሁት የተሻለውን ተካልኝ " ብለሽ
ዱአ አድርጊ አሏት ኡሙ ሰለማም ከ
አቡ ሰለማ የተሻለ ባል የት ሊገኝ አለች

ዱአውን አደረገች አሏህ ደግሞ
ከሁሉም የ አደም ልጆች በላጭ
የሆኑትን ረሱልን ተካላት።

➴አያቹ  መተኪያ የላቸውም ብለን
ያልናቸው ውድ ነገሮች ሁሉ አሏህ ዘንድ
በላጭ በሆኑ  ነገሮች ይተካሉ  ከእኛ
የሚጠበቀው  ዱዓ እና ሶብር ነው..!!

አሏህ ከምናስበው በላይ የተሻሉና
ያማሩ ውብ ኒዕማዎች (ስጦታዎች) አሉት።

""እናማ የተሰበረ ልብ ሁሉ በአላህ ራህመትና ""
""እዝነት ይጠገናል ውዷየ ንግግርሽን  ሚስጥርሽን  ከሀያሉጌታሽ  ጋ አድርጊ🥀

http://t.me/https_Aselefye
እንደዉ ላቅና ከፍ ያለዉ የአላህ ሲትር ባይኖር ኑሮ
ከእኛ ጋርየሚቀማመጠን አንድም የለም ነበር።

=
t.me/https_Aselefye
👍4
የኔ ውድ እህት🍂


አንዳንድ ኣፈ ሥራ ፈቶች ባንቺ ላይ የሚተፉት መርዝ ለምን ያሳዝንሻል ለምን ያስከፋሻል እ?

በፍፁም ሀዘንማ ሊሰማሽ ሊከፋሽ አይገባም ጀግናዬ _ምክኒያቱም👇

ጃሂሎች በማያገባቸው ጉዳይ ገብተው መፈትፈትና ማዳከር የሰዎችን ህይወት መበጥበጥ ወዘተ፣
ቋሚ ሥራቸው ነው

http://t.me/https_Aselefye
ድነል -ኢስላም ሴት ልጅ እንዳትዋዋብ፣ እዳትለብስ፣ እንዳትቀባባ ሳይሆን የከለከለው
ለባብሳ፣ ተቀባባታ ፣ተዋውባ ተበሩጅ ሁና ተገላልጣ  ከመህረም ውጭ ላሉ  እንዳታሳይ ነው የከለከለው
‼️

አማ ድነል ኢስላም ለሴት ልጅ ንፅህናዋን እንድትጠብቅ፣ ቆንጅየ እንድትሆን ፣ሸንቃጣ እንድትሆን፣ እንድታጋጊጥ ነው የሚያነሳሳው  ይሄን ሁሉ ግን ድንበር አድርጓል ከድንበሩ ማለፍ አይቻልም‼️
ለወንዶች ወርቅ ያልተፈቀደውን ለሷ ተፈቅዷል ለምን እንድታጋጊጥ፣ እንድትዋብ ስለሚፈለግ
ጆሮ፣ አፍንጫ፣ እጅ፣ አንገት፣ እግር እነዚህ ላይ ጌጥ ማድረግ ትችላለች  የምትችለው ሸሪዓ ለፈቀደላት ሰወች ብቻ ነው። ከዛ ውጭ ማስየት አይቻልም⁴⁴።
‼️


እቤቷ ለባሏ ሽቶ መቀባት፣ አሪፍ ልብሶች መልበስ፣ ሚኪያጅ/ሜካብ መቀባት ትችላለች ሜካብ መቀባት የምትችለው ፊቷን የማያበላሹ ችግር የማያመጡ ከሆኑ መቀባባት  ኩል፣ ላፖስቲክ፣ ለፊቷ ሜካብ  መቀባት ትችላለች። ተዋውባ ተገላልጣ ከመህረም ውጭ እዳታሳይ በጥብቅ ተከልክሏል!!

ሴቶች እግሮቻቸው ላይ ጌጥ እንደሚያደርጉ የሚጠቁም የቁረኣን አያ አለ፦
ۖ وَلَا يَضْرِبْنَ بِأَرْجُلِهِنَّ لِيُعْلَمَ مَا يُخْفِينَ مِن زِينَتِهِنَّ ۚ ከጌጣቸውም የሚሸፍኑት ይታወቅ ዘንድ በእግሮቻቸው አይምቱ፡፡፡

እህቶች ሆይ ሁሉንም የምናውቀው በመማር ነውና  ከምንም በላይ ለድናችን ቦታ ሰተን እንማር ዱኒያ አኼራችን ያምር ዘንዳ።
=
💯3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🍂ቁረአን የልብ ብረሃን ነው🍂

🌺🍃🍃🍃🌺🍃🍃🍃🍃🌺
👍1
🍂ዛሬ ታግሰህ ሰብር አድረገህ የዱንያን አታላይነት ተቋቁመህ አላህን በማምለክ ላይ ከታገስክ ነገ አላህ ጀነት ላይ ከወርቅና ከብር የተሰሩ ህንፃዎችን ይሸልመሃል

ምንም አትፈራ አትስጋ አትጨናነቅ ፈረሰ ወደመ የለ ጨረቃ ነው ምናምን የለ  ታድያ የቱ ነው የምትመርጠው ?
የዱንያውን ወይስ የኣኺራውን እ?

فاختر لنفسك ما تحب وترضى
إما جنان الخلد وإما الهاوية


http://t.me/https_Aselefye
~🌸
ከፈጅር ሶላት የተኙ ሰወች
የፈጅርን ሱጁድ ጠዓም ቢቀምሱ ኑሮ እንቅልፍቸዉ
ቅጣት ብቻ እንደሆናቸዉ ያቁ ነበር
=
06 «ሪሳለቱ አልሒጃብ»
«አቡ አብዲላህ» ኢብኑ ኸይሩ
🔖ሪሳለቱ አል ሒጃብ ኪታብ ደርስ
​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•

   ◤ክፍል  06◥

√ የኪታብ 𝑷𝐝𝑭    ⇣⇣⇣⇣
t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/13950

🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ

https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru
ሶብር  

ትግስት የዚህ አለም ሀብት የመጭው አለም ስኬት ናት። አላህ ለታጋሾች ትልቅ ስጦታን ሰጣቸው በገነትም አበሰራቸው።

وَلَنَبْلُوَنَّكُم بِشَيْءٍ مِّنَ الْخَوْفِ وَالْجُوعِ وَنَقْصٍ مِّنَ الْأَمْوَالِ وَالْأَنفُسِ وَالثَّمَرَاتِ ۗ وَبَشِّرِ الصَّابِرِينَ

ከፍርሃትና ከረኃብም በጥቂት ነገር፣ ከገንዘቦችና ከነፍሶችም፣ ከፍራፍሬዎችም በመቀነስ በእርግጥ እንሞክራችኋለን፡፡ ታጋሾችንም (በገነት) አብስር፡፡

''ትግስት ከኢባዳዎች አንዱና ምንዳውም የላቀ ነው። አላህ ትእግስትን ከሶላት ጋር አብሮ በማቆራኘት ጠቅሶታል።

يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا اسْتَعِينُوا بِالصَّبْرِ وَالصَّلَاةِ ۚ إِنَّ اللَّهَ مَعَ الصَّابِرِينَ

እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በመታገስና በሶላት ተረዱ፡፡ አላህ (በእርዳታው) ከታጋሾች ጋር ነውና፡፡

الَّذِينَ إِذَا ذُكِرَ اللَّهُ وَجِلَتْ قُلُوبُهُمْ وَالصَّابِرِينَ عَلَىٰ مَا أَصَابَهُمْ وَالْمُقِيمِي الصَّلَاةِ وَمِمَّا رَزَقْنَاهُمْ يُنفِقُونَ

እነዚያን አላህ በተወሳ ጊዜ ልቦቻቸው የሚጨነቁትን፣ በደረሰባቸውም (መከራ) ላይ ታጋሾችን፣ ሶላትንም አስተካክለው ሰጋጆችን፣ ከሰጠናቸውም ሲሳይ የሚለግሱትን (አብስር)፡፡

''ሳትፈተንና መከራን ሳትቀምስ ጀነትን የምታገኝ መሰለህን? አስታውስ! ጀነት ለነዚያ መከራና ችግር ባጋጠማቸው ጊዜ እንዲህ ለሚሉት ናት፦

''እኛ የአላህ ነን ወደ እርሱም ተመላሾች ነን''

منقل

~🌸
እንዳታወራ ብዬ ብነግረው አንዳታወራ ብሎ ነገረው አለ።

ዛሬ ላይ የሚስጥር ጓደኛ ብለን ሚስጥር ለማዉራት የተቸገርነዉ
ነገር..

منقل