قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
914 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
فإنَّ العِلمَ طعَامُ القَلب وشَرابه ودوَاؤُه، وحيَاته مَوقُوفة علىٰ ذَلك، فَإذَا فَقَدَ القَلب العِلم فٍهو ميتٌ، ولَكنْ لاَ يشعرُ بِمَوتِه.

ابنُ القيّم -رحمهُ الله

እውቀት ለልብ ምግብና መጠጥ እንድሁም መድሀኒትም ነው፣

http://t.me/https_Aselefye

~🌸
🍓1
🍃
የምንወደውን ነገር ላለማጣት ብዙ አማራጮችን እንጠቀማለን
         ካልተሳካ ግን
በአሏህ ፍቃድ አዲስ ጉዞ መጀመር ግድ ነው።

~🌸
💯1
▣ አላህ በሰጠህ ነገር አመስግን!
ባልተሰጠህ ነገር አትማረር!
አንተ የተሰጠህን ያክል
ያልተሰጠ፥ ስንት አለና!
ስታመሠግን ይጨመርልካል!
አላህ ለዋለልህ ኒዕማ በማመስገን፤
ከአመስጋኝ ጥቂት ባሮቹ መካከል ሁን!


۞ وَسَیَجۡزِی ٱللَّهُ ٱلشَّـٰكِرِینَ

❝ አላህም አመስጋኞቹን በእርግጥ ይመነዳል፡፡

http://t.me/https_Aselefye

~🌸
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
‏﴿ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا إِذَا نُودِيَ لِلصَّلَاةِ مِنْ يَوْمِ الْجُمُعَةِ فَاسْعَوْا إِلَىٰ ذِكْرِ اللَّهِ وَذَرُوا الْبَيْعَ ۚ ذَٰلِكُمْ خَيْرٌ لَكُمْ إِنْ كُنْتُمْ تَعْلَمُونَ ﴾

~🌸
ሸይኽ ፈውዛን - አላህ ከክፉ ይጠብቃቸውና - ዒልም ፈላጊ ተማሪዎችን ሲመክሩ እንዲህ ይላሉ፦እውቀትን ከመፈለግ አትሰልች።
አያያዝህ ትንሽ ቢሆን እንኳ እውቀትን ፈልግ። መልካም ስራ ከመስራት ጋር ሲሆን ትንሹም በረካ አለበት።እውቀት ፍለጋ ላይ መቀጠል ያለጥርጥር ኸይር ነው። እውቀት ፍለጋ ዒባዳ ነው።እውቀት ፍለጋ ግዴታ ካልሆኑ ዒባዳዎች የበለጠ ነው።"

[አልኢጃባቱል ሙሃማህ፡ 84]



https://t.me/https_Aselefya
قال الشيخ محمد بن صالح العثيمين - رحمه الله
أرى أن من نعمة الله على الزوج أن تكون المرأة تحبه

سلسلة اللقاء الشهري: 31

ወንድሜ ሆይ....ከሚስትህ ዘንድ ተወዳጂ መሆንህን እንደ ቀላል አትመልከተው🍃

https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
~🌸
መሳቄን ወደድኩት የውስጤን ጨለማ በፈገግታ አድምቆ የልቤን ስብራት በጥርሴ ደብቆ ደስተኛ አደረገኝ መተገዜን ትቸ ኩርፊያየን ሸኘሁት በሳቄ ተክቸ

~💦
"أنتِ التَّفَرُّدُ بينَهُنْ، مَنْ قالَ إنَّكِ مثلُهُنْ.🍃
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
،،

عن النِّسائي في السُّنن الكبرى عن أبي هريرة أن رسول اللَّه ﷺ قال:

من قال
لا إله إلَّا اللَّه، واللَّه أكبر.
لا إله إلَّا اللَّه، وحده.
لا إله إلَّا اللَّه، ولا شريك له.
لا إله إلَّا اللَّه، له الملك، وله الحمد.
لا إله إلَّا اللَّه، ولا حول، ولا قوَّة إلَّا باللَّه.

يعقدهنَّ خمسا بأصابعه،

ثم قال:
من قالهنَّ في يوم، أو في ليلة، أو في شهر،
ثمَّ مات في ذلك اليوم، أو في تلك الليلة، أو في ذلك الشَّهر؛ غفر له ذنبه.



وأورده الشَّيخ الألباني في صحيح التَّرغيب والتَّرهيب،
وقال: صحيح لغيره.

https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk

~🌸
👍1🍓1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ማንነትሽን በወሬ ሳይሆን በተግባር አሳይ ንግግር ሊዋሽ ይችላል ድርጊት ግን ሁሌም እውነትን ይመሰክራል።🍃

https://t.me/https_Aselefya
💯2
قال الشيخ ابن عثيمين رحمه الله :

فاحرص على أن لا تتكلم إلا حيث كان الكلام خيـرا .

فـإن ذلك أقـوى لإيمانك، وأحفـظ للسانك، وأهـيـب عند إخوانك.

📚 شرح الاربعين النووية (1/215) .

https://t.me/+ssFwHVHEHz9jYjNk
~🌸