قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
915 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
የመልካም ሚስት ባህሪ❷
ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀
🔺የመልካም ሚስት ባህሪ
          ክፍል አንድነትና ❷
የኪታቡ አስተማሪ አቡ ሂበቲላህ

የኪታቡን pdf ለማገኘት ➷➷➷
https://t.me/tdarna_islam/3374

የቀጥታ ስርጭት ሊንክ  ➷➷➷
https://t.me/tdarna_islam
ትቀመጥልኝ የህቴ ስጦታ 🌺
👍1
አንዳንድ ጊዜ የቅርብ ወዳጆችህ እና ጓደኞችህም ቢሆን ከማንም ጋር ለመነጋገር ፍላጎት የሌለህ ቀናቶች አሉ። አንድን ሰው በአካል፣ በስልክም ይሁን በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ማነጋገርን ችላ ትላለህ ስለመትጨነቅ እና በመጥፎ ስሜት ውስጥ ስለሆንክ ሳይሆን አንዳንድ ጊዜ አእምሮህ እና ሰውነትህ ዝምታን እና ውስጣዊ ሰላምን ስለሚፈልጉ ነው። ሰው ነህና እራስህን ከሰዎች አራክ ማለት መጥፎ እና ክፉ ሰው ነህ ማለት እንዳልሆነ ለማንም ማብራራት አይጠበቅብህም።

http://t.me/https_Aselefye

‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
🌸
💯1
🍃እኛና ሰለፎቻችን ያለን ልዩነት🍃

قال ابن رجب -رحمه الله-

كان السَّلف يجتهدون في أعمال الخير ويعدُّون أنفسهم من المقصِّرين المفرِّطين المذنبين .
ونحن مع إساءتنا نعدُّ أنفسنا من المحسنين !.

📚 *مجموع رسائل ابن رجب (٢٥٤/١)

እብኑ ረጀብ አላህ ይዘንለትና ...

   ሰለፎች መልካም ስራ ላይ በጣም ይታገላሉ  ከመሆነም ጋር አራሳቸውን ...

ምንም እንዳልሰሩ መንጀለኛ አድርገው ይቆጥራሉ

እኛ ግን እመልካም ስራ ላይ ደካሞች ከመሆናችን ጋር እራሳችንን መልካም ሰሪወች አርገን
እንቆጥራለን።

https://t.me/https_Aselefya
03 صِفاتُ الزَّوجَةِ الصَّالحَةِ
አቡ ሒበቲላህ "ሁሰይን"
 صِفاتُ الزَّوجَةِ الصَّالحَةِ


❝የመልካም ሚስት መገለጫዎች!!❞

          📚 ክፍል  3⃣

🗒️የኪታብ 𝐏𝔻𝑭
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/19377

🎙በአቡ ሒበቲላህ «ሑሰይን»

=
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
🍃 ትናት አላህን ለመታዘዝ ስትሯሯጥ የነበረችን  ነፍስ  ዛሬ አላህን  ለማመፅ  ስትሯሯጥ  እንደማየት  ልብ የሚያደማ ነገር የለም!

➢ ሁሌም  ራሣችንን  መመርመርን  አንርሳ  እኛ በተዘናጋንበት ድንገት  ነፍሳችን  ሸርተት እንዳታደርገን  እንጠባበቃት።  በአላህ ድንጋጌዎች  ላይ  በራሣችን አንተማመን  ሁሌ ራሣችንን እንፈትሽ  ሁሌም  ከመንገዱ  እንዳንዘነበል እንፍራ ዱአም እናድርግ።

http://t.me/https_Aselefye

~🌸
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
  بدعة المولد النبوي

يا راقصا طربا بخفل المولد

                    يا زاعما حب النبي محمد
قال الشيخ عبد الرزاق البَدر حفِظهُ الله :

" ابنُ آدم ليس معصُوما ابن آدَم خَطَّاء لكِن لهُ رَبٌّ يَغفِر ويتجاوَزُ ويَصفَح سُبحَانهُ وتَعالىٰ.

" قُلْ يا عِبادِيَ الذينَ أَسْرَفُوا عَلَىٰ أَنْفُسِهِم لا تَقْنَطُوا مِنْ رَحْمَةِ الله إِنَّ الله يَغْفِرُ الذنوبَ جَمِيعًا إِنَّهُ هُوَ الغَفُورُ الرَّحِيم "

فلا يَزالُ العَبدُ بِخَيْر مادامَ يَعلَمُ أنّ لَهُ رَبًّا يغفِرُ ويتجاوز ويصفح "

📖شرح القواعد الأربع.

http://t.me/https_Aselefye
{إِنَّ الَّذِينَ آمَنُوا وَعَمِلُوا الصَّالِحَاتِ كَانَتْ لَهُمْ جَنَّاتُ الْفِرْدَوْسِ نُزُلًا}🍁
رَحِم اللهُ الإمامَ العالم الرَّباني مُحمَّد بنَ عبد الوهَّاب الذي حمل هَمَّ العقيدة وطمَس البِدعَ والشُّبهات والخُرافات.

اللهمَّ اجعلِ الفردوسَ الأعلى من الجَنَّة مُستقَرَّه
‏﴿وَذَكِّرْ فَإِنَّ الذِّكْرَىٰ تَنفَعُ الْمُؤْمِنِينَ﴾
- سُبحانَ الله
- الحَمدُ لله
- لا اله إلّا الله
- الله أكبر 
- استغِفرُ الله
- لا حول ولا قوةً إلّا بالله
- سُبحانَ الله وبحمدهِ
- سُبحانَ الله العظيم
- اللهُّم صلِّ وسلم على نبينا مُحمد

http://t.me/https_Aselefye
📩🌷


«اُطلُبي العِلمَ الشَّرعيّ ، وتَفقَهِي فِي دِينك لِيكُون لكِ حدِيثٌ نافِع في مَجالِس النّسَاء غيْر الخوْضِ في أَعراضِ النّاس ، وتخْرُجِي منهَا بحَسَنات زَادت لا حَسنات ضَاعت».

~🌸
ፀሀይና ጨረቃ ባይመሳሰሉም ሁሉቱም ልዩ ውበትና ብርሀን አላቸዉ  ፤ አንተም ከሌሎች የተለየ ተሰጥቶና ውበት አለህና ሌሎችን ለመምሰል አትድከም!!"!!

https://t.me/https_Aselefya
  04 صِفاتُ الزَّوجَةِ الصَّالحَةِ
አቡ ሒበቲላህ "ሁሰይን"
 صِفاتُ الزَّوجَةِ الصَّالحَةِ


❝የመልካም ሚስት መገለጫዎች!!❞

          📚 ክፍል  4⃣

🗒️የኪታብ 𝐏𝔻𝑭
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy/19377

🎙በአቡ ሒበቲላህ «ሑሰይን»

=
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy