' ናፍቆት '
🧷ናፍቆት ማለት ያለፈ ነገር ልብሽን የሚስብበት ያልታየ ክር ነው💧
ወደ አሻራቸው በውስጥሽ ትተው ወደሄዱ ሰዎች በትዝታሽ ውስጥ ወደተሳሉ ቦታዎች"እንዲሁም የጊዜ ሰዓት እጆች በዚያው ላይ ቢቆሙ ብለሽ ወደተመኘሻቸው ውብ ጊዜያት ይመልስሻል።
ናፍቆት እንደ ባሕር ሞገድ ነው"በድንገት ይመጣል " በምስሎችና በትዝታዎች ያጥለቀልቅሻል"ከዚያም በፈገግታና በእንባ መካከል ይተውሻል"
አንዳንድ ጊዜ ናፍቆት በረከት ነው"ምክንያቱም ሊታወስ የሚገባውን ደስታ በሕይወትሽ እንደኖርሽ ያስታውስሻል" አንዳንድ ጊዜ ግን ሕመም ይሆናል፤ ምክንያቱም ዳግመኛ የማይመለሰውን ነገር ያስታውስሻል"
ለዛም ነው እንዲህ የሚባለው
ናፍቆት ምላስ መናገር ሲያቅተው ልብ የሚናገርበት ቋንቋ ነው"
አወ ናፍቆት በአካል ሳይሆን በአእምሮ የምንጎበኘው ቦታ ነው።💧
https://t.me/https_Aselefya

🧷ሰዎች ቢበድሉሽ ፍትሕሽን ከአሏህ ዘንድ ፈልጊ
ቢተዉሽ በአሏህ ተማመኚ"
ቢያሳዝኑሽ ሀዘንሽን ለአሏህ አውሪ
ምክንያቱም ሰዎች የማያውቁትን የልብሽን ህመም አሏህ ያውቃል።
https://t.me/https_Aselefya
ቢተዉሽ በአሏህ ተማመኚ"
ቢያሳዝኑሽ ሀዘንሽን ለአሏህ አውሪ
ምክንያቱም ሰዎች የማያውቁትን የልብሽን ህመም አሏህ ያውቃል።
https://t.me/https_Aselefya
🍓4
🧷በነፍሳችን ውስጥ የማይረሱ ጠባሳዎችን ትተውብን ሄዱ እነዚያ በነፍሳችን ውስጥ ከፍቅር በስተቀር ሌላ ምንም ያልያዝንላቸው ሰዎች ።
https://t.me/https_Aselefya
https://t.me/https_Aselefya
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
آذان من مسجِد رسول الله صلى الله عليه وسلم 🍃
Forwarded from jelalu husseyn (abu zikra)
❉የሰው ልጅ አጥፊ እና ተሳሳች ነው……ሁሉም ይወድቃል ሁሉም ይሳሳታል …ግና ልዩነቱ ከጥፋቱ እና ስህተቱ ብኋላ የሚኖረው ሁኔታ ነው…
🫀 ቀልብም ወንጀል ሲነካት እየቆሸሸች ትመጣለች ቶሎ ካላጸዷት ልብስ ቆሻሻ ሲደራረብበት እንደሚመነችከው እሷም ትመነችካለች፤ጽልመቷ እየበዛ ይመጣል። ታዲያ ይሄኔ ነው ህይወት ግራ የሚገባት ቀልባችን ከጨለመ በአይናችን የሚታየን ብርሃን እንደሌለ ሆኖ ሁሉም ነገር ይጨልማል።
ታዲያ ቆሸሽኩ ተብሎ ከቆሻሻ ጋር አይኖርም መጽዳት አለበት!…ወደቅኩ ተብሎ በዛው አይቀርም መነሳት ግድ ነው!……ሁሌ የሸይጣን እና ነፍሲያ ምርኮኛ ተሁኖ አይኖርም አንዴ ካሸነፉን በቀጣይ ልናንበረክካቸው ይገባል …ሁሌ ተሸንፎ አይሆንም የማሸነፍን እና ድል የማድረግን ጣዕም መቅመስ አለብን !!!
✨ኢብኑል ጀውዚይ رحمه الله እንዲህ ይላሉ ፦
"ወንድሞቼ ሆይ፦ ጊዜያት እየሄዱ ነው፤ወንጀሎችም ተጽፈዋል፤ወቀሳ እና ምክር የሚጠቅመው ከዝንጋቴው ነቅቶ ጥንቁቅ ለሆነ ሰው ብቻ ነው። والسلام "

👍1
04 «ምክር ወደ ትዳር ዓለም ለመግባት ላሰቡ»
አቅራቢ፦ አቡ ሱፍያን
◎ አድስ የኪታብ ደርስ!
ስኬታማ የትዳር ቁልፎች! (ክፍል 04)
📚 የኪታቡ ስም፦
«رسائل للمقبلين على الزواج»
📖 «ምክር ወደ ትዳር ዓለም ለመግባት ላሰቡ»
🎙 አቅራቢ፦ አቡ ሱፍያን
t.me/Sle_qelbachn1
t.me/Sle_qelbachn1
ስኬታማ የትዳር ቁልፎች! (ክፍል 04)
📚 የኪታቡ ስም፦
«رسائل للمقبلين على الزواج»
📖 «ምክር ወደ ትዳር ዓለም ለመግባት ላሰቡ»
🎙 አቅራቢ፦ አቡ ሱፍያን
t.me/Sle_qelbachn1
t.me/Sle_qelbachn1
Forwarded from ስለ ቀልባችን
መሄጃ ከማጣት የበለጠ ሰው አለው እየተባሉ ብቸኛ መሆን ውስጥን ያቆስላል። ከመግገፋትም አይጥለኝም ብለው የተደገፉት ሸርተት ሲል ልብ ይሰብራል።
👍5
Forwarded from "ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ ! (ሀያት[]~ ሰለፍያ~[] የልባሞች እምነት የጀግኖች ጎዳና መመሪያሽ ቁርአን እንዲሁም ነዉ ሱና)
👉ፈለጋችሁበት ግቡና ተከተ ታሉ
❶ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን
t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream
➋ሸይኽ አወል አህመድ
t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed?livestream=c5d0f3c25dab45753f
❸ሸይኽ አቡ ሀኒፋ
t.me/Abu_Hanifa_Hussen_Ibnu_edris
➍ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
https://t.me/IbnuMunewor
❺ ኡስታዝ አቡ ሙስሊም
t.me/AbumuslimAlarsi