، 🌷 የኔ ውድ እህት 🌷 ،
🧷በጣም ብዙ ዕቅዶች አታቅጂ~ምክንያቱም
ሕይወት ለአንቺ ብዙ ዕቅዶች አሏት¡
،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،
አስተውለሽ ከሆነ በህይወትሽ ውስጥ የሆኑት ነገሮች
አብዛኞቹ ከዕቅድሽ ውጪ የሆኑ ናቸው።
https://t.me/https_Aselefya
🧷በጣም ብዙ ዕቅዶች አታቅጂ~ምክንያቱም
ሕይወት ለአንቺ ብዙ ዕቅዶች አሏት¡
،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،،
አስተውለሽ ከሆነ በህይወትሽ ውስጥ የሆኑት ነገሮች
አብዛኞቹ ከዕቅድሽ ውጪ የሆኑ ናቸው።
https://t.me/https_Aselefya
، 🍂የኔ ውድ እህት🍂
🧷አብሮሺ የተጓዘ ሁሉ አብሮሺ አይመለስም
አብሮሺ የኖረ ሁሉ ዘላለም አብሮሺ አይኖርም
አብሮሺ የጀመረ ሁሉ አብሮሺ አይጨርስም
ስለዚህ ሁሉንም ነገር ለብቻሺ ልመጅ
ለብቻሺ ወደፊት ተጓዢ
ለራስሺ ስትይ ጠንካራ ማንም የማይበግራት እንቁ ሁኝ እህትነቴ
ዱኒያ ለደካሞች አትሆንም ጠንከር በይ።
https://t.me/https_Aselefya
🧷አብሮሺ የተጓዘ ሁሉ አብሮሺ አይመለስም
አብሮሺ የኖረ ሁሉ ዘላለም አብሮሺ አይኖርም
አብሮሺ የጀመረ ሁሉ አብሮሺ አይጨርስም
ስለዚህ ሁሉንም ነገር ለብቻሺ ልመጅ
ለብቻሺ ወደፊት ተጓዢ
ለራስሺ ስትይ ጠንካራ ማንም የማይበግራት እንቁ ሁኝ እህትነቴ
ዱኒያ ለደካሞች አትሆንም ጠንከር በይ።
https://t.me/https_Aselefya