قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
911 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
ሁሉም ያሻው ጋር ደርሶ በመንገዴ ብዘገይም አያሳስበኝም። ሌሎች የሚፈልጉት ስኬት ላይ ሆነው እኔ ገና ራሴን ለማስተካከል እየተውተረተርኩ ብሆንም አያስጨንቀኝም። ህይወት ውድድር አይደለም። የራሴ መንገድ ፣ የራሴ ህልሞች፣ የራሴ እርምጃዎችና እንቅፋቶች አሉኝ።ከሌሎች የተለየ መንገድ ውስጥ ተፈጥሪያለሁ። ይህን እያነሳሁ ያኛውን እየጣልኩ ፣ በዚህ እየወደቅኩ በዚያ እያለፍኩ  መድረስ ባለብኝ ሰዓት እደርሳለሁ። ብቆም ወይም ብዘገይ ከፍቶብኝ ደግሞ አቅጣጫዬን  እንደ አዲስ ብለውጥ እንኳን አያስጨንቅም። ሁሉም ነገር በትክክለኛው ጊዜ ይመጣል።  እኔ እየወደቅኩም እየተነሳሁም እታገላለሁ። አላህ ደግሞ ከሚታገሉት ጋር ነው።  
ለነህዲየነሁም ሱቡለና !!


t.me/abdu_rheman_aman
قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
🧷ህመሙን የበረታ የሚያደርገው ምንም ነገር ማድረግ አለመቻል ነው!! صبرًا يا نفسِ💧 https://t.me/https_Aselefya
ግና የዛሬ ህመምሽን አትጥይው እህትነቴ የነገ ጥንካሬሽ መንደርደሪያ አድርጊው🎈

ትላንትና የነበሩት አሳማሚ አጋጣሚዎች ሁሉ አስተምረውን አልፈዋል የዛሬውም ያልፋል

ግን ራሳችንን ማስታመምና ማባበል ልምዳችን ይሁን
=
🧷በነገራችን ላይ አንዳንድ መውደቅ
ከመነሳት በላይ ብዙ ያስተምራል!

https://t.me/https_Aselefya
መልካም ( ጥሩ ) ሴት

የአሏህ መልክተኛ ( ﷺ ) እንዲህ ይላሉ ፦

አላህ መልካም ሚስት የቸረው ሰው በግማሹ ዲኑን ረድቶታል በቀሪው ግማሹ አላህን ይፍራ።

(  السلسلة الصحيحة للألباني 2/124)


=
t.me/https_Asselefya1
عندما تموت ويسأل الناس عنك يقولون: أين الجثة؟
ولاينادونك بإسمك، وعندما يريدون الصلاة عليك يقولون احضروا الجنازة ولاينطقون اسمك وعندما يشرعون في دفنك يقولون قربوا الميت ولا يذكرون اسمك، فلا تغرنك قبيلتك ونسبك ولا تغرنك شهادتك ومنصبك وتذكر دائماً وأبداً ان هذه الحياة الدنيا ليست بشيء ولا دار مستقر ومالها إلى فناء وأن حياتك الحقيقية هي التي في الدار الآخرة دار المستقر
'
👍1
🧷አላህ ጠጋኝ ባይሆን ኖሮ
ተሰብረን ህይወታችንን ሙሉ
እየታመምን እና በስብራታችን
እየተሰቃየን በቆየን ነበር
ነገር ግን ጀባሩ አላህ ስብራታችንን
ጠግኖልን ባጣነውም ነገር በተሻለው
ይተካልናል...¿

~
         
‏قد يكون ما بقي من حياتك هو أفضل ما في حياتك.
‏⁧
‏ቀሪው ህይወትህ በህይወትህ ውስጥ ያለው ምርጡ ጊዜ ሊሆን ይችላል

‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
👍1
ትዝታ ነው ስንቄ
በትዝታ መርከብ ልቤ እየዋለ
ልቤ  ታሞብኛል አንተን እያሰበ

የኔ አለም  ኧረማን  ነው ከቶ  አንተን  የሚተካ
የሚያክልህ የለም ቢለካ ቢለካ
ናፍቆቴ    የኔ  ትዝታ
አይኖቼ እያነቡ   አለሁ  በዝምታ

አባዬ የኔ   💦
ደግሞ  ናፍቀከኛል  በምኑ ልፅናና
ሳልም እኖራለሁ በተስፋ ጎዳና
እንገናኛለን   በአኼራ በጀነት
እጅጉን  ተስፋ አለኝ  በጌታዬ  እዝነት

አሏህ  ጀነተል ፌርዶስን ይወፍቅህ
የማይታይ ህመም ብቻ አልሀምዱሊላህ..💧

Zuzu Bintu Hasen
👍1
<~ ትዕግስት ~>

ታላቁ ዓሊም አሽ-ሸይኽ ኢብኑ ባዝ -ረሂመሁሏህ- እንዲህ ይላሉ:-

"አሏህ ላንተ የመረጠልህን ነገር አትጥላ! ምክኒያቱም በችግር/በበላእ አጅር አለህ፣ በበሽታም አጅር አለህ፣ በማጣትም አጅር አለህ፣ በትዕግስትም አጅር አለህ!! የኸይሩ ጌታ ኸይር እንጂ ሌላ አያመጣም"

🔗
https://t.me/+Eui5xNHJK94wODE0
🧷አንድ ቀን የምንፈልገውን ሁሉ እናገኛለን
ለረዥም ጊዜ ስንመኛቸው የነበሩትን ነገሮች
እፊታችን አግኝተነው እንደሰታለን

አላህ በእርሱ ያመነን እና ጥርጣሬውን ያሳመረ አካልን አያዋርድም።

   
https://t.me/https_Aselefya
ሠውነት ያለ ነፍስ ባዶ እንደሆነው ሁሉ  ምድርም ያለ ኢስላም ምሁራኖች ምንም ነች:
        So:ከምንም ከማንም በላይ የድን እውቀት ላይ መትጋት ያስፈልጋል::

  t.me/UstazKedirAhmed
t.me/UstazKedirAhmed
🧷ብቸኛ ነኝ ብሎ ¡
ይሄ ምስኪን ልብሽ ሳግ ሲተናነቀው

   ፀሀይን ተመልከች...
ብቻውን ሆኖ ነው ሚያንፀባርቀው...¿

https://t.me/https_Aselefya
👍2
🧷ፍጹም ሊዘለል የማይችል ጉድጓድ ቢኖር ቀብር ብቻ ነው...

https://t.me/https_Aselefya
💯2
የማያልፍ ይመስላቸዉ እና ቀስምህን ይሰብሩታል ።
የማታድግ ይመስላቸዉ እና ይሸሹሀል።
የማትለወጥ ይመስላቸዉ እና ይሸሹሀል።
ጊዜ እጂ ሁላችን እንለወጣለን ።
የሄደዉ ይሂድ የሆነ ቀን ስራዉ ይጥለዋል አንተ ብቻ ህይወትህን ቀጥል ወደፊት ተራመድ ።
ከግብህ ለመድረስ ጠንክረህ ስራ ወይም ጠንክረህ ተማር መለወጫህ ጊዜ ቅርብ ነዉ እነርሱ ሶብር ስለሌላቸዉ ነዉ የሄዱት።
✍