قناة للْمࢪأة السلفية 𐙚
1.55K subscribers
2.74K photos
911 videos
318 files
2.39K links
https://t.me/https_Aselefya

وَمَن جَاهَدَ فَإِنَّمَا يُجَاهِدُ لِنَفْسِهِ ۚ إِنَّ اللَّهَ لَغَنِيٌّ عَنِ الْعَالَمِينَ
Download Telegram
' የኔ ውድ እህት

🧷በምድር ላይ ከምንም ነገር ልትርቂ ትችያለሽ ግን አደራ
የፈለገ ፈተና ቢደራረብብሽ ከአላህ እንዳትርቂ ሁሌ ጉዞሽ ወደ እሱ ይሁን ከአላህ የራቅሽ ቀን ነዉ የሚጨልምብሽ ¡

ሁሌም ያረብ በይ
...¿

https://t.me/https_Aselefya
🧷መምከሩን ምከር ነፍስህን ግን አትርሳ!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿مَثلُ الَّذي يُعلِّمُ النّاسَ الخيرَ وينسى نفسَه، كمثَلِ السِّراجِ؛ يُضِيءُ للنّاسِ ويحرِقُ نفسَه﴾

ያ! ሰዎችን በመልካም እያሳወቀ (እየመከረ) ነፍሱን የሚረሳ ምሳሌው ልክ እንደ ፋኖስ (ሻማ) ነው፣ ለሰዎች እያበራ እራሱ እንደሚቀልጠው።

📚 ሶሂህ አተርጊብ: 131

https://t.me/https_Aselefya
👍1
ለነፍሲያ መድሃኒት የሆነች አንቀፅ

فَلَا تُزَكُّوا أَنفُسَكُمْ ۖ هُوَ أَعْلَمُ بِمَنِ اتَّقَىٰ

ነፍሶቻችሁንም አታወድሱ እርሱ የሚፈራውን ሰው ዐዋቂ ነው።

https://t.me/https_Aselefya
👍2
🧷ነገ አይኖች የደስታ እንባ ያፈሳሉ
እና የምኞቶች ደመናዎች ሲያዘንቡ ታያላችሁ ብቻ
ተስፋ ሳንቆርጥ እንታገስ!

https://t.me/OmuAdnan55
💯2
🌴የአሏህን ውሳኔ ወደህ ተቀበል🌴

📝 ታላቁ ዓሊም ኢብኑል-ቀይም -አሏህ ይዘንላቸው- እንዲህ ይላሉ:-

<< ያለፈ ነገር በሀዘን አይወገድም!! ይልቅ ወዶ በመቀበል፣ (አሏህን) በማመስገን፣ በእርሱ ውሳኔ በማመን እና ''አሏህ ወሰነ፣ እሱ የፈለገውን አደረገ'' በማለት ይወገዳል!! >>


https://t.me/+Eui5xNHJK94wODE0
` የኔ ውድ እህት

🧷እራስሽን ከሌላው ጋር ከማነፃፀር ይልቅ ትናንት ከነበርሽበት ማንነት ጋር አነፃፅረሽ ተሽለሽ ለመገኘት  ሞክሪ...¿
 
https://t.me/https_Aselefya
💯1
🧷 ያካበቡህና አብረውክ የቆሙ ሁሉ
ካንተ ጋር ናቸው ማለት አይደለም ...

 
https://t.me/https_Aselefya
👍1
🧷ጦሊበተ አል_ዒልም እና ኸይር ነገርን የምታሰራጭ  የሆነቺ ሴትን ምንኛ አሏህ ከሁሉም ሴቶቺ ልዩ እና ቆንጆ ውብ አደረጋት...🌹

https://t.me/https_Aselefya
💯1
🧷"ዑመር ሆይ እኔ ጠቅለል ያል ንግግርን እንግርሃለሁ፤
በሰዎች ጉዳይ አላህን ፍራ፣ በአላህ ጉዳይ ሰውን አትፍራ።ንግግርህ ስራህን አይቃረን። ከንግግር መልካሙ ማለት ተግባር ያረጋገጠው ነው።በቅርብም ይሁን በሩቅ ላሉ ሙስሊም ወንድሞችህ ለነፍስህና ለቤተሰቦችህ ምትወደውን ውደድላቸው።ባወቅከው መሰረት ሁኔታዎችን ሁሉ ወደ ሃቅ ለመውሰድ ጣር። በ አላህ ላይ የወቃሽን ወቀሳም አትፍራ
።

ሰዒድ ቢን ዓምር رضي الله عنه

مختصر منهاج القاصدين 284
💯1
` ውዷ እህቴ

🧷ማንንም የማትመቀኚ ከሆንሽ
ከደስታ ግማሽ ውርስ ይበረከትልሻል

  ለሌሎች መልካም የምትመኚ ከሆንሽ ደግሞ
ከደስታ ሙሉ ውርስ ይሰጥሻል!

https://t.me/https_Aselefya
🧷ክፉና ደጉውን    እያደባለቀ፤
  መንፈሱ ለይቶ   ፍርድ ካላወቀ፤

ድካሙ ከሆነ   ለጌጡ ለልብሱ፤
ልፋቱ ከሆነ   እስኪሞላ ከርሱ፤

ካላቀረበለት   ህሊናው ወቀሳ፤
በምኑ ይበልጣል   የሰው ልጅ ከ እንስሳ??



https://t.me/https_Aselefya
🧷ራሳቸውን ከፍ ከፍ ሚያደርጉ ሰዎች ልክ እንደ በራሪ ወፍ ናቸው
ከፍ ባሉ ቁጥር ከሰው ዕይታ እየራቁ       ይሄዳሉ።

https://t.me/https_Aselefya
🍓3
‏{فَصَبْرٌ جَمِيلٌ ۖ عَسَى اللَّهُ أَنْ يَأْتِيَنِي بِهِمْ جَمِيعًا}

https://t.me/https_Aselefya
🧷አንዳንዶች በምላሳቸው ካቆሰሉህ በኋላ እኔ ምላሴ ነው እንጂ ውስጤ ባዶ ነው ይላሉ

ጥይትምኮ ከተተኮሰ በኋላ ባዶ ነው ግን ሰው ይገድላል።

                 
https://t.me/https_Aselefya
💯3
🧷ስታዝኝ ግድ ያልሰጠው ሰው¡ መሳቅ ስትጀምሪ መጨነቅ ይጀምራል...¿

https://t.me/https_Aselefya
👍2
አባት የሚችለዉን ሁሉ አድርጎ ስኬትን እንጅ ምንዳን የማይጠብቅ ብቸኛዉ ሰዉ አባት ነዉ...💧

=
💯8
🧷ብዙ ሰዎች ከአድማስ ማዶ የማይታያቸውን ቀን ይናፍቃሉ

ዛሬን የሚንቋት በእጃችው ስለገባች ነው..¿


    https://t.me/https_Aselefya
🧷በጥሩ ተስፋ ረጋ ብለሽ የምትጓዢዉ ጉዞ
ቢረዝምም አንድ ቀን በአላህ ፍቃድ ያሰብሽዉ
ይሳካል ብቻ ያሰብኩት የተመኘሁት መልካም
ነገሮች ለምን ዘገየ በሚል ሀሳብ ተስፋ
አትቁረጭ ¡

ምን ጊዜም ከችግር ከሶብር በኋላ ጥሩና መልካም ነገሮች እንዳሉ
ዉስጥሽን አሳምኚዉ አብሽሪ
።

~
🧷ባዕድ ባለበት ስለቤትህ አታውራ።
ለግቢህ አጥር፣
    ለቤትህ በር፣
     ለሕይወትህ ምስጢር ይኑርህ።


የተሻልክ እና የበለጥክ ነህ ለመገኘት ሞክር !

نسخ