🤔 እንዲ ባደርግ...እንዲ ቢሆን...እያልክ ስታሰላስል ጊዜው ይነጉዳል። የሚሻለው እስኪ ልሞክረው ብሎ ቶሎ መሳሳትና እያስተካከሉ መሄድ ነው። ከወደክ አይቀር ቶሎ ውደቅ፤ ግን ስትወድቅ ወደፊት ውደቅ። የ 42 ኪሎ ሜትር ማራቶን በአንድ እርምጃ ነው የሚጀመረው...ፍጥነትህንና ስትራቴጂህን ለመቆጣጠርም እዛው እየሮጥክ ሁኔታዎችን እያየህ አይሻልም? አልጋ ውስጥ ሆነህ እንዲ ባደርግ ከዛ ይሄን ባደርግ ከምትል፤ መጀመሪያ ስራውን ጀምረው ከዛ እያየህ ትጨምርበታለህ። ዳይ ወደ ስራ!
@MotivateEthiopia
@MotivateEthiopia
መካ
=
ሀሳብ ሰንቄያለሁ ከዚያ ከበረሃ
አንጀት ከሚበላው ከሚያሰኘው ውሃ
የነሱመያ ጣር የነቢላል “አሐድ”
ያብከነክነኛል በትዝታ ንዳድ
በነብይ ዱዐ የሞላሽ በረካ
ሰላማዊት ሀገር ቅድስቲቷ መካ!
-
(ኢብኑ ሙነወር፣ ጳጉሜ 2/2006)
=
ሀሳብ ሰንቄያለሁ ከዚያ ከበረሃ
አንጀት ከሚበላው ከሚያሰኘው ውሃ
የነሱመያ ጣር የነቢላል “አሐድ”
ያብከነክነኛል በትዝታ ንዳድ
በነብይ ዱዐ የሞላሽ በረካ
ሰላማዊት ሀገር ቅድስቲቷ መካ!
-
(ኢብኑ ሙነወር፣ ጳጉሜ 2/2006)
< < ምንድን ነው ብሄሩ? > >
(
አባቱ ወሎ ነው መካነ ሠላም
እናቱ ከጎጃም መርጦ ለማርያም
ጃንተከል ያደገች ጎንደሬ ናት ሚስቱ
የወለዱት ፍሬ ደቡብ ሆነ እድገቱ
ከለምለሟ ምድር አግብቶ ሲዳማ
ልጃቸው ለስራ ሄደ ወደ አዳማ
ካ'ሠላዋ ቆንጆ ተጋብተው ወለዱ
የነሱ ልጆችም በየአቅጣጫው ሄዱ
ትግራይ ሱማሌ አፋር ሄዱና ጋምቤላ
ተጋብተው ወለዱ አብሮ የሚበላ
አዲስ አበቤዎች ድሬ ላይ ፏ! ሲሉ
አፖስቶ ነው አቦ! ሀረሪ ባህሉ
ወሎ ከቤኒሻንጉል ልጅ ወልደው ካፈሩ
እስኪ የነሱ ልጅ ምንድን ነው ብሄሩ??
(
አባቱ ወሎ ነው መካነ ሠላም
እናቱ ከጎጃም መርጦ ለማርያም
ጃንተከል ያደገች ጎንደሬ ናት ሚስቱ
የወለዱት ፍሬ ደቡብ ሆነ እድገቱ
ከለምለሟ ምድር አግብቶ ሲዳማ
ልጃቸው ለስራ ሄደ ወደ አዳማ
ካ'ሠላዋ ቆንጆ ተጋብተው ወለዱ
የነሱ ልጆችም በየአቅጣጫው ሄዱ
ትግራይ ሱማሌ አፋር ሄዱና ጋምቤላ
ተጋብተው ወለዱ አብሮ የሚበላ
አዲስ አበቤዎች ድሬ ላይ ፏ! ሲሉ
አፖስቶ ነው አቦ! ሀረሪ ባህሉ
ወሎ ከቤኒሻንጉል ልጅ ወልደው ካፈሩ
እስኪ የነሱ ልጅ ምንድን ነው ብሄሩ??
አንድ ሰው ለዑመር ኢብኑ ዐብዱልዐዚዝ
“መቼ ልናገር?” አላቸው።
እርሣቸዉም “ዝም ማለት ስትፈልግ” አሉት።
የሆነ ደብዳቤ ከፃፉ በኋላ በዉስጡ ኩራት የሚመስል ምልክት አለ ብለው ካሰቡ
“ጌታዬ ሆይ ከነፍሴ ተንኮል እጠበቃለሁ” በማለት ይቀዳድዱት ነበር።
ምንጭ - ቅድሚያ ለኢማን መጽሐፍ
“መቼ ልናገር?” አላቸው።
እርሣቸዉም “ዝም ማለት ስትፈልግ” አሉት።
የሆነ ደብዳቤ ከፃፉ በኋላ በዉስጡ ኩራት የሚመስል ምልክት አለ ብለው ካሰቡ
“ጌታዬ ሆይ ከነፍሴ ተንኮል እጠበቃለሁ” በማለት ይቀዳድዱት ነበር።
ምንጭ - ቅድሚያ ለኢማን መጽሐፍ
አንዳንድ ቃላት እጅ ያላቸው ያህል ሰዉን ይዳብሳሉ፣ መሀረብ ይመስል እንባን ይጠርጋሉ፣ ጉልበት ያላቸው ይመስል ሰዉን ከወደቀበት ያነሳሉ።
በቃላት ሰዉን ማቀፍ፣ ሰዉን መደገፍ፣ ሰዉን መርዳት፣ ሰዉን ማበርታት፣ ሰዉን ማጽናናት፣ ሰዉን ማዝናናት ... ይቻላል።
መልካም ቃላቶቻችሁን ይዛችሁ አትቆዮ። ለአደም ልጆች አጋሯቸው። "መልካም ንግግር ሶደቃ ነው።" ብለዋል ሐቢባችን።
በቃላት ሰዉን ማቀፍ፣ ሰዉን መደገፍ፣ ሰዉን መርዳት፣ ሰዉን ማበርታት፣ ሰዉን ማጽናናት፣ ሰዉን ማዝናናት ... ይቻላል።
መልካም ቃላቶቻችሁን ይዛችሁ አትቆዮ። ለአደም ልጆች አጋሯቸው። "መልካም ንግግር ሶደቃ ነው።" ብለዋል ሐቢባችን።
የተስፋ መቁረጥ ማዕበል ዉስጣችንን ቢንጠን
በአላህ ላይ ያለን መልካም ጥርጣሬ ያድነናል።
ኢንሻአላህ ሁሉም ነገር መልካም ይሆናል።
በአላህ ላይ ያለን መልካም ጥርጣሬ ያድነናል።
ኢንሻአላህ ሁሉም ነገር መልካም ይሆናል።
#አንድ_አፍታ
#የብልህ_አባት_እና_ልጅ_ወግ!!
ልጅ፦ አባዬ ከእንግዲህ በቃኝ መስጂድ ሁለተኛ አልመጣም።
አባት፦ ምን ነው ልጄ? ምን ተፈጠረ ?
ልጅ፦ መስጅድ የሚመጡ ምዕመናን ግማሹ
ስልካቸውን ይነካካሉ ግማሾቹ በሃሜት የሰውን ስም እያነሱ ያወራሉ እዚህ መምጣቱ ጥቅሙ
አልታየኝም።
አባት፦ መልካም ልጄ! ከውሳኔህ በፊት አንድ ነገር ብቻ ላስቸግርህ ?
ልጅ፦ እሺ አባዬ ምንድን ነው ?
•
•
•
አባት፦ በብርጭቆ ውሃ ሞልተው እያቀበሉት ይሄን ውሃ ምንጣፍ ላይ ሳይንጠባጠብ አንድ
ጊዜ መስጂዱን ዞረህ ተመለስ።
ልጅ፦ እሺ በማለት የብርጭቆውን ውሃ በእጁ በጥንቃቄ በመያዝ በእርጋታ መራመድ
ጀመረ።
ዙሩንም አጠናቆ ወደ አባቱ ዘንድ በመመለስ ብርጭውቆን አስረከበ ..
•
አባት፦ ልጄ ሆይ! ስልክ የሚነካኩ ሰዎችን ተመለከትክን ?
ልጅ፦ አልተመለከትኩም አባዬ።
አባት፦ ሰዎች የሌሎችን ስም አንስተው ሲያሙ ሰማክ ?
ልጅ፦ አልሰማሁም።
አባት፦ ለምን ?
ልጅ፦ የያዝኩት የብርጭቆ ውሃ እንዳይንጠባጠብ ብርጭቆውም ወድቆ እንይዳሰበር ሙሉ
ትኩረቴን በጠቅላላ እሱ ላይ አድርጌ ስለነበር ሌሎችን አልታዘብኩም።
አባት፦ አየህ ልጄ መስጂድ ውስጥ ሙሉ ትኩረትህን ወደ ፈጣሪያችን ወደ አሏህ ካደረግክ
ሰዎችን ለመታዘብ ጊዜ አይኖርህም።
★ [ሱበሃን አሏህ] ምንኛ ያማረ ምክር ነው!!

...
🍂“በስራ ላይ መጠንከር ማለት የዛሬን ስራ ወደ ነገ አለማስተላለፍ ነው። ታማኝነት ማለት ውስጥህና ውጭህ የተመሳሰለ መሆን ነው። ሀያሉና የተከበረውን አላህ ፍሩ።
የአላህ ፍራቻ የሚኖረው
በመጠንቀቅ ነው። አላህን
የሚፈራ አላህ ይጠብቀዋል።”
ዑመር(ረ.ዐ)
🍂 “እያንዳንዱ ቀን እንዲህ ይላል:- የአደም ልጅ ሆይ! ዛሬ በእጅህ ገባሁ። ከዛሬ በኃላም ፈፅሞ ተመልሼ አልመጣም። በኔ ውስጥ ምን መስራት እንዳለብህ አስተውል። ቀኑ ያለቀ እንደሆነ ይጠቀለላል። ከዚያም ይታሸግበታል። አላህ የትንሳኤ ቀን የታሸገውን እስከሚከፍትበት ቀን ድረስም አይከፈትም።”
ትላንትና ዛሬ የተለያየ ቀን ስለሆነ የትላንትናው ሁኔታህ የዛሬውን ጊዜህን እንዲወስድብህ አትፍቀድለት። እኛ የጊዜያቶች ጥርቅም ስለሆንን ጊዜያችንን በአግባቡ መጠቀም አለብን።
"እኛ የዛሬ ነን"

#የጎረቤት ሐቅ!
ከአቡ ሁረይራ (رضي ﷲ عنه) ተይዞ: ለነቢዩ (ﷺ) እንዲህ አልኳቸው፦
﴿يا رَسولَ اللهِ ! إنَّ فلانةَ تقومُ اللَّيلَ وتَصومُ النَّهارَ وتفعلُ، وتصدَّقُ، وتُؤذي جيرانَها بلِسانِها؟ فقال رسولُ اللهِ ﷺ لا خَيرَ فيها، هيَ من أهلِ النّارِ.﴾
“አንቱ የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! እከሊት ሌሊት ሰላት በመቆም ታሳልፋለች፣ ቀን ትፆማለች እንዲሁም ሰደቃ ታደርጋለች። ነገር ግን ‘በምላሷ ጎረቤቷን በነገር ታስቸግርላች።’ ረሱል (ﷺ) አሉ፦ መልካም የሆነ ነገር የላትም። እሷ የእሳት ነች።”
📚 ቡኻሪ አልአዳቡል ሙፍረድ ላይ ዘግበውታል: 119

ነገ እሁድ አዲስ አበባ ስታዲየም በቁርዓን ሃፊዞች በቂርዓት ይደምቃል! የነጃሺ ፣የቢላል እና የኡሙ አይመን ልጆች በነቂስ በጠዋት በመገኘት የአላህን ቃል በማድመጥ ፕሮግራሙን ያደምቁታል! ዝግጁ ናችሁ???
#ስኬት_በኢስላም
ብዙ ስላወክ ስኬታማ ልትሆን አትችልም፤ የተለየ ነገር ስለሞከርክ ስኬታማ አትሆንም፤ ረጅም ሰዓት በስራ ስላሳለፍክ ስኬታማ ነህ ማለት አይደለም። ስኬት አንድ ነገር ይፈለጋል #ጽናት።
አላህ ዘንድም በላጩ ስራ ትንሽም ብትሆን የተዘወተረበት ስራ ነው።
ብዙ ስላወክ ስኬታማ ልትሆን አትችልም፤ የተለየ ነገር ስለሞከርክ ስኬታማ አትሆንም፤ ረጅም ሰዓት በስራ ስላሳለፍክ ስኬታማ ነህ ማለት አይደለም። ስኬት አንድ ነገር ይፈለጋል #ጽናት።
አላህ ዘንድም በላጩ ስራ ትንሽም ብትሆን የተዘወተረበት ስራ ነው።
❤️ውዱ ወንድሜ ሆይ❤️
❥መልካም ሚስት በፍለጋ አትገኝም ስልህ ከዓላህ የምትሠጥ ውድ ሥጦታ ብትሆን እንጂ ማለቴ ነዉ።
ስለዚህ እሷንም በሱጅድህ ውሥጥ ፈልጋት።☜
❤️ወንድሜ ሆይ ያየሃትን ሴት ሁሉ ☞☞ሚስት ለማደድረግ አትሞክር ።
☞የምታያት ሴት ሁሉ ያንተ ሚስት አይደለችም!።
☞የኔ የምትላትን ከእግርህ ሥር ባታገኛትም
በሱጅድ ውሥጥ ፈልጋት ታገኛታለህ። ስልህ መልካም ትዳር የዱአ ውጤት ነው√ ።
☞ላየሃት ሴት ሁሉ ቴክሥት አትፃፍ ማለቴ አስር ያባረረ አንድ አይዝም √☜
❤️ሚሥት አጣሁ አትበል እኔ ባል ነኝ ወይ ብለህ እራሥህ ፈትሽ☜
☞ዓንተ የምትፈላጋትንና የምትወዳትን ሚሥት ለማግኘት በመጀመሪያ አንተ (ዓሏህ) እንደሚፈልገው እንደሚወደው ሆነህ ተገኝ !!
ምክንያቱም አላህ ትዕዛዙን ያሟላ ባሪያውን አያሳፍርም ሊፈትነው ካልሆነ በስተቀር።

ከልብስህ ይልቅ ልብህ እንዳይቆሽሽ ጥንቃቄ አድር
.
ልብስህን ከአቧራ እና ቆሻሻ እንደምትጠብቅ ሁሉ ልብህንም ከተንኮል፣ ከክፋት፣ ከትዕቢት፣ ከሃሜት፣ ከቅናት እና ከምቀኝነት ጠብቃት
.
ልክ እንደ ልብስ ልብም ሲቆሽሽ ጠረን ያመጣል
.
ልብስህን ከአቧራ እና ቆሻሻ እንደምትጠብቅ ሁሉ ልብህንም ከተንኮል፣ ከክፋት፣ ከትዕቢት፣ ከሃሜት፣ ከቅናት እና ከምቀኝነት ጠብቃት
.
ልክ እንደ ልብስ ልብም ሲቆሽሽ ጠረን ያመጣል
በኢትዮጵያ " የዶሮ በሽታ " መከሰቱን ተከትሎ መንግስት ጥንቃቄ እንዲደረግ ማሳሰቢያ ተላልፏል ለምን በ @AddisCentralNews ይመልከቱ ‼️