La tehzen
95 subscribers
175 photos
111 videos
32 files
480 links
"አንብብ በዚያ(ሁሉን)በፈጠረው ጌታህ ሥም"
ቁርዓን96:1

"ከመልካም ተግባር ምንንም አሳነሰህ አትመልከት፤ ወንድምህን
በብሩህ ፈገግታ መገናኘትን እንኳን"
ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)


ሀሳብ አስታየት ካላችሁ👉👉👉 @Oufeyret
Download Telegram
"ብር ነው ጊዜ ሚሰጣችሁን ባል ነው ምትወዱት።" ተብለው ተጠየቁ አሉ ሴቶች። ብር በጊዜ ሚሰጠንን ብለው መለሱ።
ሕይወት እንዲህ ናት!
የአዚም ሰንሰለት፣የድባቴ ጉዝጓዝ፤
ቢንዱት አያልቅም፣የሸክሟ ሕብረ-ጓዝ፤
አንዱን ጭንቅ አልፎ. . .
ወደ አዲስ ጭንቅ መጓዝ!
#ጀነት_አትገኝም!

ረመዳን ወጣ፤
ሸይጧንም ተፈታ፣
ወሩን ሙሉ ሰገድኩ፤
ከእንግዲህስ ይብቃ!
ትንሽ ፈታ ልበል፤
ቀጣዩ እስኪመጣ፣
አለች ነብስያዬ፤
አሁኑኑ እንውጣ፡፡
ባንድ ወር ኢባዳ፣
ባንድ ወር ሁካታ፣
ይገኛል መስሏታል፤
የዘላለም ደስታ፡፡

ነብሴ ሆይ! ልንገርሽ፤
መሸንገልሽ ይብቃ፣
ሰው ጀነት አይገባም፣
በኼይር ስራው ብቻ፡፡
እንዲያውም ልንገርሽ፤
ስለ አንድ ደግ ሰው፣
አላህን መቶ አመት፣
ሳያርፍ ያመለከው፣
እናልሽ ይሄ ሰው፤
ሞት አይቀር ሞተልሽ፣
ስራውን ሊያስመዝን፤
አላህ ፊት ቆመልሽ፣
ከዛማ ይሄን ሰው፣
አላህ በእዝነቱ፤
ጀነት ግባ ቢለው፣
የሰራሁት ስራ፤
እጅጉን ብዙ ነው፣
ጀነትን ለመግባት፤
ስራዬ በቂ ነው፡፡
እዝነትህ ይቅርብኝ፤
አልፈልግም አለው፡፡

እናማ አምላኩ፤
እዝነቱን ሊያሳየው፣
‹‹እንደዛስ ከሆነ፤
ና ጠጋበል!›› አለው፣
‹‹ስራህን እንመዝን፤
ከበቃህ እንየው!››

መልካም ስራው ሁሉ፤
ባንድ ላይ ሆነና፣
የጌታውም ፀጋ፤
ባንድ ጎን ቆመና፣
ይነፃፀር ቢባል፤
የሰውዬው ስራ፣
እንኳንስ ለጀነት፤
ለአይኑ ምስጋና፣
ሳያደርስ አለቀች፤
አልበቃ አለችና!
እናም ውዷ ነብሴ፤
ልልሽ የፈለኩት፣
ካልታከለ በቀር፤
የአምላክሽ እዝነት፣
እንኳንስ ባንድ ወር፤
ልትገቢ ጀነት፣
ሽታዋ አይገኝም፤
ብትፆሚ ሽህ አመት፡፡
እናማ ቀጥ በይ፤
ከአመት እስከ አመት፣
ከመስጂድ አትራቂ፤
እስኪመጣብሽ ሞት፡፡
በረመዳን ብቻ፤
አላህን በማምለክ ፣
ጀነት አትገኝም፤
አንድ ወር በማሸቅ፡፡

#ሼር #share
#join
https://t.me/httpsLatahzen
ውዷ እህቴ

👑አማኝ ሴት የተረጋጋች ነች👑

✒️አነጋገሯ በዝግታ
✒️አረማመዷ በቀስታ
✒️አለባበሷ በኒቃብ በጅልባብ የደመቀ
✒️ አቂዳዋ የጠራ ነው።
👇
https://t.me/httpsLatahzen
ትንሿ ዒድ
➬➬➬➬
የኢድ ትንሽ የለ ሁለቱም ትልቅ ነው
በእስልምናችን የ ተ ደ ነ ገ ገ ው
በነብዩ ሱና የ ተ ረ ጋ ገ ጠ ው
📏📏📏📏📏📏📏📏📏
ፁሙ የተባለው 6ቀን ከሸዋል
ወይ ከመጀመሪያ ሲፈለግ ከመሀል
ለዘገየ ደግሞ ሊያልቅ ሲል ይፆማል

ታዳ ➴➘➴➷➘
ትንሿ ዒድ መጀመሪያ ላይ ናት
በናንተ ቃዒዳ ባስቀመጣችሁት
ፍልስፍስፍ አርጋችሁ ባፀደቃችሁት
📏📏📏📏📏📏📏📏📏
ያንን ቀን ያልፆመ አጅሩ አምልጦታል
ትርፉ ረሀብ ነው ሲባልም ይሰማል
የቢድዓ ነገር እጅጉን ይደንቃል
📏📏📏📏📏📏📏📏📏
እስኪ መረጃ አምጡ ከነብዩ ሀዲስ
ወይ ከአዒማወች በእውቀት ይዳሰስ
ሀቅ ከባጢሉ እንዳይድበሰበስ።




➝➝➝➝➝➝➝➝➝➝➝➝
ትንሿ ኢድ

አትቀልዱ ፋዘር የምን ትንሽ ኢድ ነው፤
በቁርአን የሌለ ሀዲስ የማያውቀው፤
በወርድ ስፋቱ ወይም በምንድነው፤
ትንሽ ትልቅ ብሎ የማበላለጫው፤

ለኢደል ፊጥሩ ያልታረደው ሙክት፤
ትንሽ ኢድ ተብሎ ያገኛል ትልቅ መብት፤

እረ ፍትህ ይኑር ህሊና ይውቀሰን፤
ቁርአን ይዳኘን ሀዲሱ ይፍረደን፤

ትንሿ ኢድ ብለህ
ትልቅ መብት ስትሰጠው፤
ለዚህ ለቢድአህ ምንድነው ማስረጃው፤

ለዚህ ለድፍረትስ ከቀደምቶች ፋና፤
ይምጣልን ደሊሉ ከኪታብ ከሱና፤

አይ ሸሆቹ አዘዋል ኢዷን ልናከብር፤
ቃላቸው ክቡር ነው ብለህ ብትደሰኩር፤
ፍፁም አይጠቅምህም ውርደቱ
ሳይመጣ ተመለስ በክብር፤
📝 Ibnu muhammed
።።።።🌹ልውደድክ ከልቤ።።።🌹

🔸በፍቅርህ ታምሜ ወድቄያለሁ ያልኩህ
ምሆነውን አጣሁብየ የነገርኩህ:
ናፍቆቴ በዙነው እያልኩ ያስረዳሁህ
ከልቤነው ሁሉም ውሸት እንዳይ
መስልህ!

🔸በናፍቆት ተከዥ በፍቅር የማብደው
እላይ ታች እያልኩ ለፍቅር ምሰግደው
ላንተ እንዳይመስልህ አይደለም
ሌላነው:

🔸በዝማሬ ቅኔ የምቀዳው ሁላ
በናፍቆት አዝኔ በፍቅር ስሞላ:
ያሁሉ ፍቅር ሁሌም የምነግርህ
ውዳሴው ክብሩ ላንተ
እንዳይመስልህ!

🔸ፍቅር ፍቅርብየ እራሴን የማጣው
ናፍቆት ልቤን ገዝቶት ለፍቅሩ
የማዝነው:
የማንም አይደለም የሩሱል ብቻነው።

🔸ቀንከሌት የሚያስነባኝ በዝቶብኝ
ናፍቆቱ:
ፍቅር ፍቅር ሲያሰኝ ስብዕናው
ውበቱ:

🔸የሁሉ ውደታ ያሁሉ መሀላ
ላንተ እንዳይመስልህ ጠንቶብኝ
ሲጎላ:
ያሁሉ ዝማሬ የፍቅር ሽለላ
ለሀቢቢ እኮነው ለእኛ ረሱለላህ።

Ibnu muhammed
➧የአላህ መልእክተኛ(ሰለላህ ዐለይሂ ወሰለም)
እንድህ አሉ

➙አመስጋኝ ቀልብ!
➙ አወዳሽ ምላስ!
➙በዱኒያህና በድንህ ጉዳይ አጋዥህ የሆነች መልካም ሚስት!

➙ሰወች ከጠቀጠቁት (ሃብት) በላጭ ናቸው።
ያማል ደባርቅ ላይ መስጂዴንና ቁርኣኔን አላስነካም ያለውን ወንድም ከረሸኑት በኋላ ጀናዛውን በአስፋልት (በኮብልስቶን) መንገድ ላይ ጎትተውታል።

ጌታችን አላህ ሆይ ዝም አትበል ለመሞት ወንድሞቻችን ለላቀሱት እናቶች ዝም አትበል።
ይህ በዊልቸር ላይ ተቀምጦ የምትመለከቱት ወንድማችን ጀማል ንጉሱ አስፋው ይባላል። የሚገኘው ሸዋ ሮቢት አካባቢ ነው። ከታመመ 11 አመታት እንደሆነው ነገሮኛል። ሽንትና ሰገራ የመቆጣጠር ችግር አለበት። ይህን የሚንቀሳቀስበትን ዊልቸር ኸይር ፈላጊዎች ገዝተውለት ነው። አሁን ደግሞ ለሕክምናው የእናንተን እገዛ ይሻልና ተባበሩት።


√ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የአካውንት ቁጥር፦ 1000313202929
√ የአካውንት ስም፦ ጀማል ንጉሱ አስፋው

√ ስልክ ቁጥር፦ 0930828677
በቤተ ክህነቷ በትልቅ የስልጣን እርከን ላይ ተቀምጠው፤ እንኳን ከርሳቸው ከሌላ ተራ ሰው የማይጠበቅን አሳፋሪ የጥላቻ ንግግር ሲናገሩ የነበሩት አባ ዮሴፍ (አባ ዩራኒዬም) እኚህ ናቸው።


ከጎንደሩ ጥቃት ጀርባ እጃቸው ረጅም እንደሆነ ይነገራል።


ግቡና ወደ ትዊተር Re-tweet በማድረግ ነውራቸውን እናጋልጥ!

ግቡላቸው!
👇👇👇

https://t.co/uH1utV509z
ስግብግብ ሰው ማለት ከአላህ ጋር ሂሳብ የሚተሳሰብ ነው።

6ቱ ሸዋል ቀን ፆም እንደ ሁለት ወር የሚታሰብ ከሆነ 3ቀን ከፆምኩ እንደ አንድ ወር አይታሰብልኝም ይላል አንዱ ፈትዋ ጠያቂ።

ሸዋልን የጀመሩ ዛሬ ይጨርሳሉ። አላህ ይቀበላቸው።
ዐይናችንን ያዩና ሰዎች እንባችንን ይጠርጉልናል። ቀልባችንን የምታይ ጌታችን ሆይ ጉዳታችንን አብስልን።
A
ሸይኽ ሙቅቢል -ረሒመሁላህ- እንዲህ ብለዋል፦

“ሐቀኛውና ባጢል ያነገበውን ለይተህ እንድታውቅ የሚያስችልህ ጠቃሚ ሸሪዓዊ ዕውቀት ብቻ ነው። ብዙ ሰዎች ከሸሪዓዊ እውቀት ከመራቃቸው እና ችላ ከማለታቸው የተነሳ ሲዘበራርቁ አይተናል። ድምፁን ከፍ አድርጎ ጯሂ ሁሉ ተከታይ ሆነዋል።”

[ቀምዑ አልሙዓኒድ: 2/550]
አዲስ ወደ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተመደባቹ ሙስሊም ተማሪዎች በሙሉ:—

አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ።እደሚታወቀው ዩኒቨርሲቲያችን ግንቦት 03 እና 04 መጥራቱ ይታወቃል ስለዚህ ወደ ግቢ ስትመጡ ያለምንም መንገላታት ለመቀበል ሙስሊም ተማሪዎች ሙሉ ዝግጅቱን አጠናቀው እናንተ በጉጉት እየጠበቁ ነው።
በነዚህ ስልክ ቁጥሮች ወንድሞች ማግኝት ትችላላቹ።

አብድልማሊክ ታጅ
ስልክ:—0925694186

ነጃ ሳይዱ
ስልክ:0979257909


ሰኢድ
ስልክ:—0965202864

ቶፊቅ ሸረፍ
ስልክ:—0967806317

ስለየትኛውም መረጃ ትብብር ለምትፈልጉ ወንድም እህቶች በነዚህ ስልክ ቁጥር ደውሉ።

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀምዓ
ልዩ ናት

በሱና ያጌጠች በኢማን ያበበች
ከሽርክ ከቢዳአ ፈፅሞ የራቀች

በተውሒድ ታንፃ ጌታዋን ያጠራች
ሀያዕን ተላብሳ በሒጃብ፣በኒቃብ ያማረች

ለባሏ መከታ ለወንድሟ አለኝታ
ለአባቷ ክብር ለልጇ ተምሳሌት

ፈርጥ የአማኝ ሴት የዚህች
አይነት እንስት የእንቁዎች እንቁ

የውዶች· ልዩ ናት
https://t.me/httpsLatahzen
አርባ ምንጭ ዩኒቨርስቲን አድስ ለምትቀላቀሉ እህት ወንድሞች መረጃ ስትፈልጉ ለየካምፓሱ አስተባባሪዎች በመደወል አስፈላጊው ትብብርና ቅበላ ይደረግላችሇል
____
Main ካምፓስ ፦
①) 0938398248 : ኣደም መካሻ
②) 0983368223 : ሙሐመድ ጃቢር

ጫሞ ካምፓስ (Social, FBE, Others)፦

+251902707240 ነቢል

ነጭ ሳር ካምፓስ (Health)፦

0917 79 8377 : ዐብዱ-ር'ረሕማን
0938331616 : ሚዕራጅ

አባያ ካምፓስ (Natural Science & Computational):-

+251908349108 አሊ

ኩልፎ ካምፓስ (Agriculture):-

+251962761683 ሲራጅ

ሰውላ ካምፓስ፦
0934189265: ሰዒድ

https://t.me/daewaselefiyaArbaminch/11855
. #ፅንፋኛ_አሸባሪ
, #ሀገር_አጥፊ_ቄሶች!!


የጥላቻ ቁንጮ እንዲረጭ በምድር
ሀገር ተረጋግታ ሰው ሰላም እንዳይኖር
ደማቸው በከንቱ ፈሶ እንዲቀር በዱር
ብዙዎች ቁመዋል ረብሻ በመፍጠር
<=====================>
ኦክቶዶክስ ዲያቆኖች እነዚያ አመል የለሽ
እነ #አባይነህ_ካሴ ህውከት ሴራ ጠንሳሽ
ነገርን ጫሪዎች የተኛ ፀብ ቀስቃሽ
ሀገርን አናጊ ሰላምን አደፍራሽ

ሲሻቸው ሰባኪ ሲሻቸው ጦረኛ
ሲሻቸው ወንበደ ሲሻቸው ዘረኛ
#ዮርዳኖስ የሚሉት ሌላኛው መርዘኛ
#ዘመድኩን_በቀለ ዋና ሽብርተኛ
ፀረ ሰላም ናቸው መናጢ ግለኛ
ፅድቅ የማውቃቸው ጠቅላላ ሸረኛ

ለሀገር አሳቢ መስለው ተቆርቋሪ
ቅናት ምቀኝነት አርጓቸው መሰሪ
በዚህ የተነሳ፣ የሽብር ፈጣሪ
<=====================>
በጣም አሳዛኙ የሰው ስም ሲያጠፉ
በኛ በሙስሊሞች በደል ሲለጥፉ
የማንሰማው የለም ሲደርሰን ወንጭፉ
የአረብ ተላላኪ ይሉናል ሲቀጥፉ
ኢትዮጽያንም አፍራሽ አረገውን አረፉ

ኦክቶዶስን ማጥፋት የሚል ጨምረዋል
ከዚህ ወራጅ አለ ዝርዝር ይፈልጋል

ሰላማዊ ሁነን እውነታን በመስበክ
ኦክቶክሱን ማስለም ጼንጤውን መባረክ
አዎ! አላማችን ነው ማጥፋት ክህደት ሽርክ
አለም እንድሰግድ ለብቸኛው አምላክ
<=====================>
ግን በሃይል አይደለም ሽብር በማስፋፋት
ግንባሩን በል እያልን እንደ ዲያቆን ስብከት
አክራሪ ክርስቲያን ሲያርዱ እንደሚታዩት
<=====================>
ሙስሊሙን ለማረድ ለዛ ያበቃቸው
ምክንያት አቀረቡ በአንደበታቸው
ጎንደር ምድረ በዳ እንዳኮን ፈርተን ነው
ሌላ ምስጥር የለም ይሄው ምክንያታቸው
አቅልለህ አትየው ይሄን ስጋታቸው
ወደፊትም ቢሆን ጉዳዩ አሰፈሪ ነው
ሊያዎድሙ ከዎጡ ሲፈራ ልባቸው
ሀገር እንደት ይልማ በዚህ መልኩ ታስረው
<=====================>
ሀሲድነት ይቅርብህ ዲያቆን ተረጋጋ
በሽታው ጠናብህ ከምቀኝነት ጋ
ሁሌ ትጮኻለህ ሲመሽም ሲነጋ
ሲዳማ ሶማሊ፣
አጣየ ኬሚሴ ስልጤና ጅግጅግጋ
ጅማ ጋሞ ጎፋ ሙስሊሙ ሲንጋጋ
ቅናት አቃጠለው፣
ዲያቆን አልታገሰም አደራጀ መንጋ
ሽብር ሊቀሰቅስ፣
ሀገሪቱን ሊያፈርስ፣
ሙስሊሙን ሊዋጋ
ከሜዳ ተነስቶ በነገር ፍለጋ
ዲያቆኑ እንዲህ አለ የውስጡን ሲናገር
ከፍራቻ ብዛት አይኑ ሲጭበረበር
ስጋት አቃጭሎበት እንደ ህልም ነገር
ሙስሊም ብቻ ሆነ የሚኖረው ባገር
አሰለቅቀውናል ጠቅላላ ከምድር
#ጉድ!
ክርስቲያን የጠፋ አይመስልም ሲናገር?
<=====================>
ሙስሊሙ ሆይ ንቃ እዎቅ ይሄን ሚስጥር
አንሰናል አልቀናል ብሎ ሲደሰኩር
ለደህናው አይደለም እንደዚህ የሚያሴር
የሽብር ቅስቃሳ እንደህ ነው ሲጀመር

እንግዲያማ እውነታው ሲታሰብ በድመር
ክርስቲያኑ ፈልቷል በርከቷል እንደ አፈር
እንዳው በጥቂቱ ቆጠራ ብንጀምር
ትግራይ እሰከ ቆቦ ጎጃምና ጎንደር
ከአንባሰል ጀምሮ፣
ወልዲያን ጨምሮ ወዲያ ደብረ ታቦር

ወዲህ #ደብረ ሲና #በደብረ ብርሀን
#በደብረ ማሪቆስ የሞላ ክርስቲያን

#ደብረ ዘይት ብትል ክርስቲያን በርክቷል
ቦታውን ለመቁጠር እንዲህ ያሰለቻል
እንኳን ክርስቲያኑ #ደብረ #ደብረው በዝቷል

ይሄን ሁሉ ክምር፣ይሄ ሁሉ መዓት
ዲያቆኑን አልታየው ኢስላም ሰላም ነስቶት
ደግሞ እንዲህ ማለቱ ቅናት አሳብዶት
ሙስሊሞች በለጡን በስራ ስምሪት
ድርና ማግ ሆነው ገበያውን ያዙት

በንግድ አለም ገብተው ሁሉን አዳረሱ
እኛን ተላላኪ ሊያደርጉን ተነሱ
እያለ ይቃዣል እስኪያቅ እስትንፋሱ
ከአልፋ እክከ ኦ ሜጋ ይሄነው በስሱ
በቅናት ሰንሰለት ተጠፍሯል ቄሱ
በጥቃቅን ጉዳይ በዚህ በእርኩሱ
ሰይጣኑ ከመጣ ክፉ ዳቢሎሱ
ንደት ንደት ካለው ከጨሰ መንፈሱ
አይቀሬ ጉዳይ ነው ሀገርም ማፍረሱ
ፅንፈኛ አሸባሪ ህዝብን ከሚያምሱ
ሀገር አጥፊ ቄሶች ቶሎ በተነሱ

ibnu Muhammed
ቻናሉን ይቀላቁ

https://t.me/httpsLatahzen
ቤተሰቦቿ በጣም ተጨንቀዋል!
አፋልጉን!

የጠፋችው እናት ሳሊሀት ትባላለች ትንሽ አዕምሮዋን ያማታል፣ በዛ ላይ ነፍሰ ጡር ነች ሲቀጥል ሙተነቂብ፣ ከቤት ከጠፋች 3 ቀን አስቆጥራለች

የጠፋችበት ቦታ ከኬንቴሪ–ዋቶ ከሚባል ሰፈር ሲሆን ከቤት ስትወጣ ያለ ጅልባብ ኒቃብ ነው የለበሰችው፣ እናም በአካባቢያችሁ እንዲች አይነት ሴት ከተመለከታችሁና ከሰማችሁ ለቤተሰቦቿ በሚከተለው ቁጥር አሳውቁን ስንል በአላህ ስም እንጠይቃለን።
0931148339 ( ከድር)
0911122860 ( ከድር)
0912058723 ( ከድር ዓብደላህ)

ልጆቿ በጭንቀት ላይ ነው የሚገኙት