La tehzen
95 subscribers
175 photos
111 videos
32 files
480 links
"አንብብ በዚያ(ሁሉን)በፈጠረው ጌታህ ሥም"
ቁርዓን96:1

"ከመልካም ተግባር ምንንም አሳነሰህ አትመልከት፤ ወንድምህን
በብሩህ ፈገግታ መገናኘትን እንኳን"
ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)


ሀሳብ አስታየት ካላችሁ👉👉👉 @Oufeyret
Download Telegram
. ይህ የምታዩት ውብ መስጂድ ቱርክ ወይም አረብ ሀገራት ውስጥ አይደለም ❤️ እዚው ወሎ ባቲ ከተማ ነው ❤️
ጉሉ ማሻአላህ 🥰

ጁመዓዬ 🕌 ❤️

.━─━──────༺༻──────━─━
ጋዜጠኞች በዚህ መልኩ እየተናገሩ ነው።

ዘመቻችን ፍሬው መታየት ጀምሯል ማለት ነው።
➽የፋናው ጋዜጠኛ ዶክመንተሪውን በዚህ አገላለፅ እጄ የለበትም ብሏል።

እኛ ተግባራዊ ስራችንን ስንሰራ ብቻ ነው ገለውን መልሰው እኛኑ የሚከሱ ጠላቶቻችንን እንዲህ ማርበትበት የምንችለው እላለሁ።

እናም ዘመቻችን ጠላቶቻችንን እስክናውቃቸው ድረስ ይቀጥላል...ሸር አድርጉ ሸር

https://t.me/httpsLatahzen
#የሙስሊሟ ሴት ሒጃብ!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿ونِساءٌ كاسِياتٌ عارِياتٌ مُمِيلاتٌ مائِلاتٌ، رُؤُوسُهُنَّ كَأَسْنِمَةِ البُخْتِ المائِلَةِ، لا يَدْخُلْنَ الجَنَّةَ، ولا يَجِدْنَ رِيحَها، وإنَّ رِيحَها لَيُوجَدُ مِن مَسِيرَةِ كَذا وكَذا.، ﴾

“ሁለት ዓይነት ሰዎች የእሳት ናቸው፡፡ ከዚህ ቀደም የነርሱ ዐይነት ፈጽሞ አላየሁም… ሴቶች ናቸው የለበሱ ግን እርቃን የሆኑ። የሚወለጋገዱ፣ ራሳቸው እንደግመል ሻኛ የተቆለለና የተዘነበለ ጀነትን አይገቡም! ሽታዋንም አያገኙም፡፡ ሽታዋ በዚህና በዚህ ያህል ርቀት የሚያውድ ሲሆን፡፡”

📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 2128

ሸሪዓዊ የሒጃብ መስፈርቶች

⒈ ሁሉንም የሰውነት ክፍል የሚሸፍን መሆን አለበት።

⒉ ከካህዲያንና ከወንድ ጋር የሚመሳሰል መሆን የለበትም።

⒊ ሰፋ ያለ መሆን አለበት። ጠባብ መሆን የለበትም።

⒋ ሽቶ የተቀባ መሆን የለበትም።

⒌ ስስ ሆኖ የሰውነት ከለርን ማሳየት የለበትም።

⒍ ዋጋው በጣም የተወደደ ዝናን ለማትረፍ የሚለበስ መሆን የለበትም።

⒎ ያሸበረቀና ዕይታን የሚስብ መሆን የለበትም።

ጆይን፡https://t.me/httpsLatahzen
ጠባይህ ከፍ ካላረገህ ሥልጣንህ ከፍ አያረግህም፣
ሥራህ ካላሳመረህ ልብስህ አያሳምርህም፣
ሕይወት ዲን ብቻ አይደለም። ሥነምግባርም አቋምም ናት።
ጥሩ ፀባይ ከሌለህ የለህም።
አቋም ከሌለህ ማንም አያከብርህም ።
"ብር ነው ጊዜ ሚሰጣችሁን ባል ነው ምትወዱት።" ተብለው ተጠየቁ አሉ ሴቶች። ብር በጊዜ ሚሰጠንን ብለው መለሱ።
ሕይወት እንዲህ ናት!
የአዚም ሰንሰለት፣የድባቴ ጉዝጓዝ፤
ቢንዱት አያልቅም፣የሸክሟ ሕብረ-ጓዝ፤
አንዱን ጭንቅ አልፎ. . .
ወደ አዲስ ጭንቅ መጓዝ!
#ጀነት_አትገኝም!

ረመዳን ወጣ፤
ሸይጧንም ተፈታ፣
ወሩን ሙሉ ሰገድኩ፤
ከእንግዲህስ ይብቃ!
ትንሽ ፈታ ልበል፤
ቀጣዩ እስኪመጣ፣
አለች ነብስያዬ፤
አሁኑኑ እንውጣ፡፡
ባንድ ወር ኢባዳ፣
ባንድ ወር ሁካታ፣
ይገኛል መስሏታል፤
የዘላለም ደስታ፡፡

ነብሴ ሆይ! ልንገርሽ፤
መሸንገልሽ ይብቃ፣
ሰው ጀነት አይገባም፣
በኼይር ስራው ብቻ፡፡
እንዲያውም ልንገርሽ፤
ስለ አንድ ደግ ሰው፣
አላህን መቶ አመት፣
ሳያርፍ ያመለከው፣
እናልሽ ይሄ ሰው፤
ሞት አይቀር ሞተልሽ፣
ስራውን ሊያስመዝን፤
አላህ ፊት ቆመልሽ፣
ከዛማ ይሄን ሰው፣
አላህ በእዝነቱ፤
ጀነት ግባ ቢለው፣
የሰራሁት ስራ፤
እጅጉን ብዙ ነው፣
ጀነትን ለመግባት፤
ስራዬ በቂ ነው፡፡
እዝነትህ ይቅርብኝ፤
አልፈልግም አለው፡፡

እናማ አምላኩ፤
እዝነቱን ሊያሳየው፣
‹‹እንደዛስ ከሆነ፤
ና ጠጋበል!›› አለው፣
‹‹ስራህን እንመዝን፤
ከበቃህ እንየው!››

መልካም ስራው ሁሉ፤
ባንድ ላይ ሆነና፣
የጌታውም ፀጋ፤
ባንድ ጎን ቆመና፣
ይነፃፀር ቢባል፤
የሰውዬው ስራ፣
እንኳንስ ለጀነት፤
ለአይኑ ምስጋና፣
ሳያደርስ አለቀች፤
አልበቃ አለችና!
እናም ውዷ ነብሴ፤
ልልሽ የፈለኩት፣
ካልታከለ በቀር፤
የአምላክሽ እዝነት፣
እንኳንስ ባንድ ወር፤
ልትገቢ ጀነት፣
ሽታዋ አይገኝም፤
ብትፆሚ ሽህ አመት፡፡
እናማ ቀጥ በይ፤
ከአመት እስከ አመት፣
ከመስጂድ አትራቂ፤
እስኪመጣብሽ ሞት፡፡
በረመዳን ብቻ፤
አላህን በማምለክ ፣
ጀነት አትገኝም፤
አንድ ወር በማሸቅ፡፡

#ሼር #share
#join
https://t.me/httpsLatahzen
ውዷ እህቴ

👑አማኝ ሴት የተረጋጋች ነች👑

✒️አነጋገሯ በዝግታ
✒️አረማመዷ በቀስታ
✒️አለባበሷ በኒቃብ በጅልባብ የደመቀ
✒️ አቂዳዋ የጠራ ነው።
👇
https://t.me/httpsLatahzen
ትንሿ ዒድ
➬➬➬➬
የኢድ ትንሽ የለ ሁለቱም ትልቅ ነው
በእስልምናችን የ ተ ደ ነ ገ ገ ው
በነብዩ ሱና የ ተ ረ ጋ ገ ጠ ው
📏📏📏📏📏📏📏📏📏
ፁሙ የተባለው 6ቀን ከሸዋል
ወይ ከመጀመሪያ ሲፈለግ ከመሀል
ለዘገየ ደግሞ ሊያልቅ ሲል ይፆማል

ታዳ ➴➘➴➷➘
ትንሿ ዒድ መጀመሪያ ላይ ናት
በናንተ ቃዒዳ ባስቀመጣችሁት
ፍልስፍስፍ አርጋችሁ ባፀደቃችሁት
📏📏📏📏📏📏📏📏📏
ያንን ቀን ያልፆመ አጅሩ አምልጦታል
ትርፉ ረሀብ ነው ሲባልም ይሰማል
የቢድዓ ነገር እጅጉን ይደንቃል
📏📏📏📏📏📏📏📏📏
እስኪ መረጃ አምጡ ከነብዩ ሀዲስ
ወይ ከአዒማወች በእውቀት ይዳሰስ
ሀቅ ከባጢሉ እንዳይድበሰበስ።




➝➝➝➝➝➝➝➝➝➝➝➝
ትንሿ ኢድ

አትቀልዱ ፋዘር የምን ትንሽ ኢድ ነው፤
በቁርአን የሌለ ሀዲስ የማያውቀው፤
በወርድ ስፋቱ ወይም በምንድነው፤
ትንሽ ትልቅ ብሎ የማበላለጫው፤

ለኢደል ፊጥሩ ያልታረደው ሙክት፤
ትንሽ ኢድ ተብሎ ያገኛል ትልቅ መብት፤

እረ ፍትህ ይኑር ህሊና ይውቀሰን፤
ቁርአን ይዳኘን ሀዲሱ ይፍረደን፤

ትንሿ ኢድ ብለህ
ትልቅ መብት ስትሰጠው፤
ለዚህ ለቢድአህ ምንድነው ማስረጃው፤

ለዚህ ለድፍረትስ ከቀደምቶች ፋና፤
ይምጣልን ደሊሉ ከኪታብ ከሱና፤

አይ ሸሆቹ አዘዋል ኢዷን ልናከብር፤
ቃላቸው ክቡር ነው ብለህ ብትደሰኩር፤
ፍፁም አይጠቅምህም ውርደቱ
ሳይመጣ ተመለስ በክብር፤
📝 Ibnu muhammed
።።።።🌹ልውደድክ ከልቤ።።።🌹

🔸በፍቅርህ ታምሜ ወድቄያለሁ ያልኩህ
ምሆነውን አጣሁብየ የነገርኩህ:
ናፍቆቴ በዙነው እያልኩ ያስረዳሁህ
ከልቤነው ሁሉም ውሸት እንዳይ
መስልህ!

🔸በናፍቆት ተከዥ በፍቅር የማብደው
እላይ ታች እያልኩ ለፍቅር ምሰግደው
ላንተ እንዳይመስልህ አይደለም
ሌላነው:

🔸በዝማሬ ቅኔ የምቀዳው ሁላ
በናፍቆት አዝኔ በፍቅር ስሞላ:
ያሁሉ ፍቅር ሁሌም የምነግርህ
ውዳሴው ክብሩ ላንተ
እንዳይመስልህ!

🔸ፍቅር ፍቅርብየ እራሴን የማጣው
ናፍቆት ልቤን ገዝቶት ለፍቅሩ
የማዝነው:
የማንም አይደለም የሩሱል ብቻነው።

🔸ቀንከሌት የሚያስነባኝ በዝቶብኝ
ናፍቆቱ:
ፍቅር ፍቅር ሲያሰኝ ስብዕናው
ውበቱ:

🔸የሁሉ ውደታ ያሁሉ መሀላ
ላንተ እንዳይመስልህ ጠንቶብኝ
ሲጎላ:
ያሁሉ ዝማሬ የፍቅር ሽለላ
ለሀቢቢ እኮነው ለእኛ ረሱለላህ።

Ibnu muhammed
➧የአላህ መልእክተኛ(ሰለላህ ዐለይሂ ወሰለም)
እንድህ አሉ

➙አመስጋኝ ቀልብ!
➙ አወዳሽ ምላስ!
➙በዱኒያህና በድንህ ጉዳይ አጋዥህ የሆነች መልካም ሚስት!

➙ሰወች ከጠቀጠቁት (ሃብት) በላጭ ናቸው።
ያማል ደባርቅ ላይ መስጂዴንና ቁርኣኔን አላስነካም ያለውን ወንድም ከረሸኑት በኋላ ጀናዛውን በአስፋልት (በኮብልስቶን) መንገድ ላይ ጎትተውታል።

ጌታችን አላህ ሆይ ዝም አትበል ለመሞት ወንድሞቻችን ለላቀሱት እናቶች ዝም አትበል።
ይህ በዊልቸር ላይ ተቀምጦ የምትመለከቱት ወንድማችን ጀማል ንጉሱ አስፋው ይባላል። የሚገኘው ሸዋ ሮቢት አካባቢ ነው። ከታመመ 11 አመታት እንደሆነው ነገሮኛል። ሽንትና ሰገራ የመቆጣጠር ችግር አለበት። ይህን የሚንቀሳቀስበትን ዊልቸር ኸይር ፈላጊዎች ገዝተውለት ነው። አሁን ደግሞ ለሕክምናው የእናንተን እገዛ ይሻልና ተባበሩት።


√ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የአካውንት ቁጥር፦ 1000313202929
√ የአካውንት ስም፦ ጀማል ንጉሱ አስፋው

√ ስልክ ቁጥር፦ 0930828677
በቤተ ክህነቷ በትልቅ የስልጣን እርከን ላይ ተቀምጠው፤ እንኳን ከርሳቸው ከሌላ ተራ ሰው የማይጠበቅን አሳፋሪ የጥላቻ ንግግር ሲናገሩ የነበሩት አባ ዮሴፍ (አባ ዩራኒዬም) እኚህ ናቸው።


ከጎንደሩ ጥቃት ጀርባ እጃቸው ረጅም እንደሆነ ይነገራል።


ግቡና ወደ ትዊተር Re-tweet በማድረግ ነውራቸውን እናጋልጥ!

ግቡላቸው!
👇👇👇

https://t.co/uH1utV509z
ስግብግብ ሰው ማለት ከአላህ ጋር ሂሳብ የሚተሳሰብ ነው።

6ቱ ሸዋል ቀን ፆም እንደ ሁለት ወር የሚታሰብ ከሆነ 3ቀን ከፆምኩ እንደ አንድ ወር አይታሰብልኝም ይላል አንዱ ፈትዋ ጠያቂ።

ሸዋልን የጀመሩ ዛሬ ይጨርሳሉ። አላህ ይቀበላቸው።
ዐይናችንን ያዩና ሰዎች እንባችንን ይጠርጉልናል። ቀልባችንን የምታይ ጌታችን ሆይ ጉዳታችንን አብስልን።
A
ሸይኽ ሙቅቢል -ረሒመሁላህ- እንዲህ ብለዋል፦

“ሐቀኛውና ባጢል ያነገበውን ለይተህ እንድታውቅ የሚያስችልህ ጠቃሚ ሸሪዓዊ ዕውቀት ብቻ ነው። ብዙ ሰዎች ከሸሪዓዊ እውቀት ከመራቃቸው እና ችላ ከማለታቸው የተነሳ ሲዘበራርቁ አይተናል። ድምፁን ከፍ አድርጎ ጯሂ ሁሉ ተከታይ ሆነዋል።”

[ቀምዑ አልሙዓኒድ: 2/550]
አዲስ ወደ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተመደባቹ ሙስሊም ተማሪዎች በሙሉ:—

አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ።እደሚታወቀው ዩኒቨርሲቲያችን ግንቦት 03 እና 04 መጥራቱ ይታወቃል ስለዚህ ወደ ግቢ ስትመጡ ያለምንም መንገላታት ለመቀበል ሙስሊም ተማሪዎች ሙሉ ዝግጅቱን አጠናቀው እናንተ በጉጉት እየጠበቁ ነው።
በነዚህ ስልክ ቁጥሮች ወንድሞች ማግኝት ትችላላቹ።

አብድልማሊክ ታጅ
ስልክ:—0925694186

ነጃ ሳይዱ
ስልክ:0979257909


ሰኢድ
ስልክ:—0965202864

ቶፊቅ ሸረፍ
ስልክ:—0967806317

ስለየትኛውም መረጃ ትብብር ለምትፈልጉ ወንድም እህቶች በነዚህ ስልክ ቁጥር ደውሉ።

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀምዓ