La tehzen
95 subscribers
175 photos
111 videos
32 files
480 links
"አንብብ በዚያ(ሁሉን)በፈጠረው ጌታህ ሥም"
ቁርዓን96:1

"ከመልካም ተግባር ምንንም አሳነሰህ አትመልከት፤ ወንድምህን
በብሩህ ፈገግታ መገናኘትን እንኳን"
ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)


ሀሳብ አስታየት ካላችሁ👉👉👉 @Oufeyret
Download Telegram
La tehzen
حجابك أيتها المسلمة #ሙስሊሟ_ሴት_ሆይ_ሒጃብሽን_አደራ! '' ክፍል''5⬇️ አላህ ለሙእሚን እናቶች የሚከተለውን ተናግሯል وَاذْكُرْنَ مَا يُتْلَىٰ فِي بُيُوتِكُنَّ مِنْ آيَاتِ اللَّهِ وَالْحِكْمَةِ ۚ إِنَّ اللَّهَ كَانَ لَطِيفًا خَبِيرًا) ከአላህ አንቀጾችና ከጥበቡም…
حجابك أيتها المسلمة
#ሙስሊሟ_ሴት_ሆይ_ሒጃብሽን_አደራ!

'' ክፍል''6⬇️

አራተኛ፡ - አጅነብይ ከሆነ ወንድ ጋር ለብቻዋ አለመቀመጥ፤
وفي الصحيحين عن ابن عباس رضي الله عنهما عن النبي صلى الله عليه وسلم
قال: "لا يخلون رجل بامرأة إلا مع ذي محرم"

ቡኻሪና ሙስሊም በዘገቡት
ዓብደላህ ብን ዓባስ رضي الله عنهما
ከአሏህ መልእክተኛ صلى الله عليه وسلم ይዞ የሚከተለውን ሐዲስ አስተላልፈዋል፡-

“አንድ ወንድ የቅርብ ዝምድና ባለቤት ጋር ካልሆነ በቀር ከሴት ጋር ብቻውን አያግልል፡፡”
ለሴቷ የቅርብ ዘመዶች
¹ አባት
² ወንድም
³ ዓያት
⁴ አጎቶቿ የናትና ያባትዋ ወንድሞች
⁵ የወንድማሞቿ ልጆች
⁶ የእህቶቿ ልጆች
⁷ ልጆቿ
⁸ የባለቤቷ አባት
።!!!!!!!!!!!!!!!!!!

አምስተኛ፡ ከወንድ ጋር ከመቀላቀል መጠንቀቅ
ረሡል صلى الله عليه وسلم ከቦታዎች ሁሉ ምርጥና የተከበረ በሆነው መስጅድ “ለሴቶች ከሶፍ
መልካሙ የመጨረሻው ሲሆን ክፉው ደግሞ የመጀመሪያው ነው፡፡” ብለዋል፡፡
(ሙስሊም፡ 440:- ላይ ዘግበውታል)

ከመስጅድ ውጭ በሚገኙ ቦታዎች መቀላቀል ያለው ጉዳት ደግሞ የከፋ መሆኑ
የሚያጠያይቅ አይደለም፡፡

ስድስተኛ፡ - ከቅርብ ዘመዷ ጋር ካልሆነ በቀር አንዲት ሴት ብቻዋን ከአጅነብይ ጋር
ተሳፍራ አለመሄድ፡፡
عن أبي هريرة رضي الله عنه عن النبي صلى الله عليه وسلم قال: "لا يحل لإ مرأة
أن تسافر إلا ومعها ذو محرم منها"
አቡሁረይራ رضي الله عنه የሚከተለውን ሐዲስ አስተላልፈዋል፡-
“ለአንዲት ሴት ልትሳፈር አይገባም ከእርሷ ጋር የቅርብ ዘመድ (መህረም) አብሯት እያለ
ቢሆን እንጅ፡፡”
(ቡኻሪ፡1088:- ሙስሊም፡1339 ዘግበውታል)

ሰባተኛ፡ - አንዲት ሴት ከቤት ከወጣች ልብሷን በሽቶ ሳታሸትት ትውጣ፡፡
ففي صحيح مسلم عن النبي صلى الله عليه وسلم قال: "إذا شهدت إحداهن المسجد
فال تمس طيبا" رواه مسلم ، وروى الإمام أحمد عن النبي صلى الله عليه وسلم قال
: "أيما امرأة استعطرت ، فمرت بقوم ليجدوا ريحها فهي زانية"

ሙስሊም በዘገቡት ትክክለኛ ሐዲስ የአላህ መልክተኛ صلى الله عليه وسلمየሚከተለውን ተናግረዋል፡-
“አንዲት ሴት መስጅድ ከተገኘች ሽቶ እዳትቀባ፡፡” (ሙስሊም፡443 ላይ ዘግበውታል)
ኢማም አህመድ በዘገቡት ነብዩ صلى الله عليه وسلم የሚከተለውን ሐዲስ አስተላልፈዋል፡-
ሽታዋን እንዲያገኙ በሰዎች መካከል ሽቶ ተቀብታ ተሻታ ያለፈች ሴት ዝሙተኛ ነች፡፡” (አህመድ፡19711, አቡዳውድ; 4173, ቲርሚዚይ;2786, ነሳኢየሰ;5126) ላይ ተዘግቦዋል

ስምንተኛ፡ - አንዲት ሴት ለሆነ ጉዳይ ስትወጣ አጅነብይ የሆኑ ወንዶችን ዘወር ዘወር
እያለች መመልከት የለባትም፡፡
ለዚህ ማስረጃው የሚከተለው
የአላህ ቃል ነው፡-

وَلَا يَضْرِبْنَ بِأَرْجُلِهِنَّ لِيُعْلَمَ مَا يُخْفِينَ مِن زِينَتِهِنَّ
“ከጌጣቸውም የሚሸፍኑት ይታወቅ ዘንድ በእግሮቻቸው አይምቱ፡፡” (አን ኑር፡31)

ዘጠነኛ፡ - የአላህን ትዕዛዝ ማክበር አለባት፡፡
አላህ በተከበረው ቁርኣን የሚከተለውን ተናግሯል፡-

وَقَرْنَ فِي بُيُوتِكُنَّ وَلَا تَبَرَّجْنَ تَبَرُّجَ الْجَاهِلِيَّةِ الْأُولَىٰ ۖ وَأَقِمْنَ الصَّلَاةَ وَآتِينَ الزَّكَاةَ وَأَطِعْنَ اللَّهَ وَرَسُولَهُ ۚ إِنَّمَا يُرِيدُ اللَّهُ لِيُذْهِبَ عَنكُمُ الرِّجْسَ أَهْلَ الْبَيْتِ وَيُطَهِّرَكُمْ تَطْهِيرًا
“በቤቶቻችሁም ውስጥ እርጉ፡፡ እንደ ፊተኛይቱ መሃይምነት ጊዜ መገለጥም
በማጌጥ አትገለጡ፡፡ ሶላትንም በደንቡ ስገዱ፡፡ ዘካንም ስጡ፡፡ አላህንና
መልክተኛውንም ታዘዙ፡፡ የነቢዩ ቤተሰቦች ሆይ! አላህ የሚሻው ከእናንተ ላይ
እርክሰትን ሊያስወግድና ማጥራትም ሊያጠራችሁ ብቻ ነው፡፡” (አል አህዛብ፡ 33)

የተከበርሽ እህቴ ሆይ! ይህ አጠቃላይ ሴቶችን በተለየ ሁኔታ የሚመለከት ሰላም
የሚሰጥ ልብቅናዋን ጠባቂ ተደርጎ የሚቆጠር ቁርኣንን እና ሐዲስን መሰረት ያደረገ
ህግና ደንብ ነው፡፡ በዚህ ምክንያት ሙስሊም ሴት ክብሯ የሚጠበቅበት ፤ ከአደጋ
እራሷን የምትከላከልበት ፤ እድለኛ የምትሆንበትን ታላላቅ አቅጣጫዎችን በመስጠት
አላህ ታላቅ ጸጋ የዋለ መሆኑን መገንዘብ ያስፈልጋል፡፡

የተከበርሽ እህቴ ሆይ! ፡ ሙስሊም ሴቶችን በከፍተኛ ሁኔታ ኢስላም አልቋል፡፡
ለተከበረ ህይዎቷ መስተካከል ዋስትና ወስዷል ፤ መለያዋን ሂጃብ አድርጓል ፤ ሴት
ልጅ የአላህን ዲን አጥብቃ እስከያዘች ፤ የጌታዋን ትእዛዝ እስከጠበቀች ፤
መልእክተኛዋን صلى الله عليه وسلم እስከታዘዘች ፤ ለሸሪዓው የተናነሰች እስከሆነች ድረስ ተከብራ
ትኖራለች፡፡ በዱንያም ይሁን በአኼራ ታላቅ የሆነ ምንዳ ታገኛለች ፡፡

የተከበርሽው እህቴ ሆይ!
ኢብን ሂባን, በዘገበውን አቡሁረይራ رضي الله عنه ያስተላለፉትን
ታላቅ ሐዲስ አስተውይ

ኢንሻ አሏህ






إعداد
#የኪታቡ_አዘጋጅ_ሸይኽ_ዓብድረዛቅ_ቢን_ዓብድል_ሙሕሲን_አል_በድር



እህቱን የሚወድ ሼር ያድርገዉ
ይ ቀ ጥ ል ኢባዳሽ
----------------------\\\
ወደ መልካም ስራ ከተጓዘ ልብሽ፣
የረመዷንን ወር ስበብ አድርጎልሽ፣
መልካምን በመስራት ወደ አላህ ተቃርበሽ፣
ከአፀያፊ ተግባር ከወጀሎች ርቀሽ፣
ጌዜሽን በአግባቡ መጠቀም ጀምረሽ፣
ዚክርና ዱዓ ተላምዶ ምላስሽ፣
ወቅቱን በመጠበቅ ሶላትሽን ሰግደሽ፣
መሰላቸት ሳይኖር ቁርዓንን ቀርተሽ፣
በረመዷን ወር ውስጥ በኢባዳ ፀንተሽ ፣
ላለፉት ስህተት ማህርታን ጠይቀሽ፣
ሙዚቃን ነሽዳን ከስልክሽ አጥፍተሽ፣
ከሀሜት ከወሬ ከዛዛታ ርቀሽ፣
ለኸይር ተገርቶ የደረቀው ልብሽ፣
ለአንድወር ቆይተሽ በዚህ ምርጥ ሀልሽ፣
------------------------------------------------
ታድያ ለምን ይሆን የረመዳንወር ሲያልቅ ወጀል መዳፈረሽ
አስራ አንድ ወር ሙሉ ከድን ተዘናግተሽ፣
ለአንዷ ወርብቻ ለምን ትነቂያለሽ፣

ኢባዳን ለአዲት ወር ማነው ያስተማረሽ፣
በረመዷን ወር ላይ ሱና ሳይቀር ሰግደሽ፣
ረመዷን ሲፈታ ዋጅብ ትተያለሽ፣
በሰይጣን ውስወሳ ይሰወራል ልብሽ፣
አላህን በማመፅ ቢዚ ትሆኛልሽ፣
መልሶ ይቆሻል ያ የጠራው ልብሽ፣
ታድያ ምን ፋይዳ አለው ያሁሉ ልፋትሽ፣
በኢባዳ ፀንተሽ ካላማረ አቋምሽ፣

ምንም ጥቅም የለው ረመዷን መቆምሽ፣
ይቅር መታለሉ ይቀጥል ኢባዳሽ፣
በህይወት እስካለሽ እስከለተ ሞትሽ፣ እንድትገዥው ነው አላህ የፈጠረሽ፣
---------------------------------------------
ለነፍሴና ለአንች የምለው አደራ፣
አቅጣጫው ጠፍቶን ሳንል በቀኝ በግራ፣
ቀናችን ተቃርቦ ሳንሄድ ወደ አኼራ፣
በኢባዳ እዘውትር አላህን እንፍራ፣
ወንጀል አንዳፈር እዳንሆን ኸሳራ፣
በሁሉም ወራቶች መልካምን እንስራ፣
አመት ወር ሳንቆጥር ሳንመርጥ ስፍራ፣
በኢባዳ እዘውትር አላህን እንፍራ፣

https://t.me/httpsLatahzen
وحسن الخلق يقوم على أربعة أركان : الصبر ، والعفة ، والشجاعة ، والعدل . ~

『መልካም ባህሪ የሚባለው ነገር በአራት ማዕዘናቶች የቆመ ነው ፦【ትዕግስት፣ ጥብቁነት፣ጀግንነት፣ፍትሀዊነት】
Channel photo updated
ፋና ቲቪ ዶክመንተሪውን ከገፁ አጥፍቶታል። ይህም ዘመቻችን ተፅዕኖ
እንደፈጠረበት ያሳያል። በሌላ በኩል የዶክመንተሪው አላማ የጎንደር
ሙስሊሞችን አጀንዳ ማስረሳት በመሆኑ ሳንታክት ዘመቻችንን እንቀጥል!
ሀቅ ይውጣልሽ ! ሳይወጣም እስሩ እንግልቱ ቀጥሏል !
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በየአድባራቱ የሚካሄደው መሠል የጥላቻ ንግግር ከዚህ በላይ ደም
ላለማፋሰሱ ምንድን ነው ዋስትናችን?"
ጎንደር ከኢትዮጵያ ብዙ መማር ያለባት ነገር አለ!


#የጎንደርጭፍጨፋ
#GondarMassacre
የራሳቸው እንኳ ሰዎች እየታዘቧቸው"
የፋናዎችም ዶክመንተሪ እንደ አምቡላ አስለቃሽ ጭስ ባርቆ ነው እንደ ያጠፉት¿


አምቡላ እንኳ ምናልባት አንድ አምቡላ (አረቄ) አቡልሎ ይሆናል¡ እነዚህ ስንት ቢያቦሉ ነው ሆነ ተብሎ የተቀነባበረ የሴራ ዶክመንተሪ የሚባርቅባቸው¿
ከችግር በኋላም በእርግጥ ምቾት አለ

https://t.me/httpsLatahzen
💫ደስታ ያለው በአላህ እጅ ነው።
አላህ ዘንድ ያለን ነገር ደግሞ አላህን በማመፅ አይገኝም‼️

💫ትክክለኛ ደስታ ከፈለክ ለጌታህ ባርነትህን አረጋግጥ‼️‼️


https://t.me/httpsLatahzen
«يا عَبْدَ اللَّهِ، لا تَكُنْ مِثْلَ فُلانٍ كانَ يَقُومُ اللَّيْلَ، فَتَرَكَ قِيامَ اللَّيْلِ»
«ዐብደላህ ሆይ; እንደ እከሌ እንዳትሆን የለይል ሰላት ይሰግድ ነበር ከዝያም መስገድን ተወ።»
የረሱል ﷺ ማስጠንቀቂያ ነው
https://t.me/httpsLatahzen
ውዱ ወንድሜ የሰው ተከታይ አትሁን

አንድ አንድ ሰወች የሰው ተከታይ መሆንን እንደት ትልቅ ነገር አድርገው ያዩታል

አጅብ
ስማኝ ወንድሜ ስሜትህን መከተልን ተውና ቁርአን ሀድስን ተከተል አውቃለሁ ኡስታዝህን ልትወደው ትችላለህ ግን ስማኝ ሀቢቢ በሱ ሳንባ አትተንፍስ የገባበት ተከትለህ አትግባ።
መንሀጅኮ ቲቸርት አይደለም እንደፈለክ የምቀያይረው !?
እውነት ከሰወች ሳይሆን ከጌታህ ነው የሚመጣውና ፍፅሞ የሰወች ተከታይ አትሁን
ሰወች ስላንተ ብዙ ሊያወሩ ይችላሉ ምንም ቦታ አትስጣቸው
ቢላሂ አለይክ አላህ አእምሮ ሰቶህ እንደት የኡስታዝህ ተከታይ ትሆናለህ? ያም አልበቃህ ብሎ ሰወች ያንተን ኡስታዝ ስላልተከተሉ እንደት ታኮርፋቸዋለህ?

አንተ ቁርአን ሀድስ ነው የምከተለው የምትል ወንድሜ ከስሜት ተከታዮች ብዙ ስድብ ዛቻ ዱላ ሳይቀር ሊመጣብህ ይችላልና ታገስ ጀነት በነዚህ ስሜታቸውን በሚከተሉ ሰወች እጅ ሳትሆን በጌታህ ቁጥጥር ናት ያውም ለምርጥ ባሮቹ ያዘጋጃት ስለዚህ ምንም አያሳስብህ።

https://t.me/httpsLatahzen
ውዷ―እህቴ

ትዕግስትን( ሶብርን) ስንቅሽ!
የአላህ ፍራቻ (ተቅዋ) ልብስሽ!
የአላህን ቃል ቁርዓንን ጓደኛሽ!
ተወኩልን ተስፋሽ አድርገሽ ይዘሽ!
"ዒልምን በመፈለግ ላይ ፅናት ይኑርሽ ።
በአላህ ፍቃድ ለስኬት ትበቂያለሽ!!!

https://t.me/httpsLatahzen
💫ጁማዕ💫

ነቢዩ ﷺ የሚከተለውን ብለዋል፦
"ፀሀይ ከወጣችበት በላጩ ቀን የጁሙአ ቀን ነው በዛች ቀን ነቢዩላህ አደም ተፈጠረ፣ጀነትንም ገባ፣ከጀነትም ወጣ፣ የቂያማ ቀንም በጁሙአ ቀን እንጂ አትቆምም"
[ሙስሊም _ ዘግቦታል]
በጊዜ ወደ መስጅድ መሄድ ነቢዩ ﷺ የሚከተለውን ብለዋል፦

የጁማዕ# ቀን ላይ በእያንዳንዱ መስጅዶች በር ላይ መጀመሪያ የመጣውን መጀመሪያ ላይ ቀጣይ የመጣውን በተርታ የሚመዘግቡ መላኢካዎች አሉ ልክ ኢማሙ ሚንበር ላይ በተቀመጠ ጊዜ መዝገባቸውን ዘግተው ኹጥባ ለማዳመጥ ይመጣሉ። መጀመሪያ ሰአት ላይ የመጣ ሰው ምሳሌው ልክ ግመል ሰደቃ እንዳወጣ ነው፤ከዛ ከብት እንደሰደቀ ነው፤ከዛ ሙክት በግ እንደሰደቀ ነው፣ከዛ ዶሮ እንደሰደቀ ነው፣ ከዛ እንቁላል እንደሰደቀ ነው።"
[ቡኻሪ ዘግቦታል]

فَإِذَا قُضِيَتِ الصَّلَاةُ فَانتَشِرُوا فِي الْأَرْضِ وَابْتَغُوا مِن فَضْلِ اللَّهِ وَاذْكُرُوا اللَّهَ كَثِيرًا لَّعَلَّكُمْ تُفْلِحُونَ
ሶለቲቱም በተፈጸመች ጊዜ በምድር ላይ ተበተኑ፡፡ ከአላህም ችሮታ ፈልጉ፡፡ አላህንም በብዙ አውሱ፡፡ ልትድኑ ይከጀላልና፡፡
وَإِذَا رَأَوْا تِجَارَةً أَوْ لَهْوًا انفَضُّوا إِلَيْهَا وَتَرَكُوكَ قَائِمًا ۚ قُلْ مَا عِندَ اللَّهِ خَيْرٌ مِّنَ اللَّهْوِ وَمِنَ التِّجَارَةِ ۚ وَاللَّهُ خَيْرُ الرَّازِقِينَ
ንግድን ወይም ዛዛታን ባዩ ጊዜም ቆመህ የተዉህ ሲኾኑ ወደእርሷ ይበተናሉ፡፡ አላህ ዘንድ ያለው ዋጋ ከዛዛታም ከንግድም በላጭ ነው፡፡ «አላህም ከሰጪዎቹ ሁሉ ይበልጥ ሲሳይን ሰጭ ነው» በላቸው፡፡
{ጁማዓህ-10-11}

የጁማዕ# ሶላት ሁለት ረካዐዎች ያሉት ፈርድ ሶላት ነው።
አንድ ሰው" ዘግይቶ ቢመጣና ሁለተኛውን ረከዐ ከጀማዓጋር ከሰገደ ቀሪውን አንድ ረከዐ አሟልቶ መስገድ አለበት ። አንድ ሰው" በጣም ዘግይቶ በመድረሱ የጁማዓው ሶላት ሙሉ በሙሉ ያመለጠው እንደሆነ አራት ረከዐዎች ፈርድ የዙሁር ሶላት መስገድ ይኖርበታል። የጁማዓ ሶላት የዙሁር ሶላት ምትክ ናት።

የጁማዕ ቀን ሱናዎች፥- ሻወር መውሰድ
- ንጹህ ልብስ መልበስ- ሽቶ መቀባት
- ሲዋክ _መፋቂያ መጠቀም
- ቁራዕን ማንበብ
ቁርአን እስከ አለም ፍጻሜ ድረስ የሚቆይ ፣
እስከ ዕለተ ሞትህ የምትከተለው ትዕዛዝ ያለበት ፣ ንጽሕናው እንደተጠበቀ የሚዘልቅ መጽሐፍ ነው። ሱረቱል ከህፍን መቅራት በጁማዕ# ቀን የተወደደ ነው

#የጁማዓ ሶላት

ጁማዓ ለመስገድ ወደ መስጅድ የሔደ (የገባ) ሰው" ፀሐይቱ ከእኩል ቀን" ወደ ምዕራብ ትንሽ ካጋደለችበት ጊዜ አንስቶ ኢማሙ ኹጥባ እስከ ሚጀምሩበት ጊዜ ድረስ ባለው ጊዜ ውስጥ የፈለገውን ያህል ነፍል "ሶላት መስገድ ይችላል።
ቢያንስ ሁለት ረካዐ ሱንና መስገድ ግን ይጠበቅበታል።

*ኹጥባ (ምክርን) በፀጥታ ማድመጥ*

ኹጥባ ከተጀመረ በኋላ ሰጋጁ ሕዝብ በፀጥታ ማድመጥ አለበት። አንድ ሰው" ኢማሙ ኹጥባ ሲያደርጉ ከደረሰ ኹጥባውን ለማድመጥ ቁጭ ከማለቱ በፊት ሁለት ረካዐ ነፍል መስገድ ይኖርበታል።

ጀቢር(ረ.ዐ.) የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) ኹጥባ ስያደርጉ እንደ ሚከተለው " ማለታቸውን ዘግበዋል፦ ማንኛችሁም ኢማሙ ኹጥባህ ስያደርጉ ለጁማዓ የደረሰ ሰው" የግድ ሁለት አጠር ያሉ ረካዐዎች መስገድ አለበት።

በሌላ ሐዲስም ጃቢር (ረ.ዐ)
-አንድ ጊዜ የአላህ መልዕክተኛ (ሰ ዐ ወ) ኹጥባ ስያደርጉ በነበሩበት ጊዜ አንድ ሰው መጣ " ከዛም የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) ሰግደሀል እንዴ? ሲሉ ጠየቁት ፥ ሰውየውም -አይ ሲል መለሰላቸው! ከዚያም ነብዩ ( ሰ.ዐ.ወ) ተነስና ስገድ አሉት።

(ቡኻሪ -ሙስሊም-አቡዳውድና ቲርሚዚይ ዘግበውታል።)

አንድ አንድ ሰዎች ኢማሙ ኹጥባ ንግግር እያደረጉ ሳለ ሁለት ረካዐዎች ሱንና የሚሰግድ ሰው ካዩ በጣም ይናደዳሉ ፥ ኢማሙን እንደ መናቅ ይቆጥሩታል ፦ይህ አስተሳሰብ ግን ስህተት ነው። ከነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) የተቀሰመ ልምድ አይደለም።
አቢ ቀታዳህ(ረ.ዐ) የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንደ ሚከተለው መናገራቸውን ገልፀዋል ፦ ማናችሁም ሰው" ወደ መስጅድ ሲገባ ሁለት ረካዐዎች (ተሒይቱል መስጅድ) ሳይሰግድ መቀመጥ የለበትም።
(ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል።)
*የጁማዓ ሶላት*
የጁማዓ ሶላት ሁለት ረካዐዎች ያሉት ፈርድ ሶላት ነው።
አንድ ሰው" ዘግይቶ ቢመጣና ሁለተኛውን ረከዐ ከጀማዓጋር ከሰገደ ቀሪውን አንድ ረከዐ አሟልቶ መስገድ አለበት ። አንድ ሰው" በጣም ዘግይቶ በመድረሱ የጁማዓው ሶላት ሙሉ በሙሉ ያመለጠው እንደሆነ አራት ረከዐዎች ፈርድ የዙሁር ሶላት መስገድ ይኖርበታል። የጁማዓ ሶላት የዙሁር ሶላት ምትክ ናት።

*ከጁማዓ በኋላ የሚሰገድ ሶላት*
አብደሏህ ኢብኑ ዑመርን ጠቅሰው ቡኻሪና ሙስሊም በዘገቡት ሐዲስ "ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) አብዛኛው ከጁማዓ በኋላ እቤት ገብተው ሁለት ረከዐ ሱና ይሰግዱ ነበር"ብለዋል።
አቡ ሁረይራን ጠቅሰው ሙስሊም አቡ ዳውድና ቲርሚዚ በዘገቡት ሐዲስ ከጁማዓ በኋላ የሚሰገድ አራት(4) ረከዐ ይስገድ" ብለዋል።
ኢብኑ ዑመር ጠቅሰው -አቡ ዳውድ በዘገቡት ሐዲስ ነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ( መስጅድ ከሰገዱ አራት(4) እቤት ከሰገዱ ሁለት ረከዐ ሱና ነበር የሚሰግዱት" ብለዋል
Audio
♦️አንድ ሰው የውመል ቂያማ ባነሳቸው ፎቶዎች ልክ ይቀጣል።

🎙الشيخ :- صالح الفوزان "حفظه الله"
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
حظر الجوال على الشباب مقتطف للشيخ محمد بن عبد الله الإمام

በሰልካችን ምን እየሰራን ነው እህት ወድሞች

እስት ቆም ብለን እናሰበው ይህ ጀዋል በጃችን

ያለው በገዛ ብራችን የመጣነው ሙሲባ ምን

እያረግንበት ነው ያአላህ ያረብ ወላሂ ሲያስፈር
https://t.me/httpsLatahzen
Audio
ጥፍጥ ያለች ግብዣ እንሆ
ለቁርአን ወዳጆች