La tehzen
95 subscribers
175 photos
111 videos
32 files
480 links
"አንብብ በዚያ(ሁሉን)በፈጠረው ጌታህ ሥም"
ቁርዓን96:1

"ከመልካም ተግባር ምንንም አሳነሰህ አትመልከት፤ ወንድምህን
በብሩህ ፈገግታ መገናኘትን እንኳን"
ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ)


ሀሳብ አስታየት ካላችሁ👉👉👉 @Oufeyret
Download Telegram
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ታቦትህን ጥለህ ሮጠህ በጫማ ትሳለቃለህ!?

የፈርጣጭነት ታሪክ ከተነሳማ ጫማ ምናላት?
➽➽➽➽➽➽➽➽➽➽➽➽➽➽➽
ታቦት ሳይቀር ጥለህ የፈረጠጥክ ሚስኪን ስለጫማ ስታወራ ሀፍረተህ የት ገባ?

ደግሞ ድንጋይ አንወረውርም ትላለህ? እዚህ ጋ የምትወረወርው ወርቅ ነው ታዲያ?

አጉል በማይረባ ብሽሽቅ ሰውን ለማሸማቀቅ መጋጋጥ ትርፉ መዋረድ ነው።
ከሸዋል ወር ስድስት ቀናቶችን እንዲሁም ሰኞን እና ሐሙስን መጾም የተወደደ መሆኑን የሚናገሩ ሐዲሶችና ማብራሪያዎቻቸው

(በሸይኽ ብን ባዝ - ረሂመሁሏህ -)
عن أبي أيوب – رضي الله عنه - ، أن رسول الله ﷺ قال: من صام رمضان ثم أتبعه ستا من شوال كان كصيام الدهر " مسلم: ١١٦٤
አቡ አዩብ ከረሡል ﷺ ሰምተው የሚከተለውን ሐዲስ አስተላልፈዋል፡- “ረመዷንን የጾመ ከዚያም ከሸዋል ወር ስድስት ቃናቶችን ያስከተለ ልክ አንድ አመት እንደጾመ ይቆጠርለታል፡፡” ሙስሊም: 1164

عن أبي قتادة – رضي الله عنه - ، أن رسول الله ﷺ سئل عن صوم يوم الإثنين فقال : ذلك يوم ولدت فيه ، ويوم بعثت ، أو أنزل علي فيه" مسلم: ١١٦٢
አቡቀታዳህ እንዲህ ይላሉ፡- ሰኞን ቀን መጾምን በተመለከተ የአላህ መልክተኛ ﷺ ተጠየቁ “ይህ (ቀን) የተወለድኩበት ቀን ነው፤ (መልክተኛ ሆኘ) የተላኩበት ቀን ነው፤ ወይም (ቁርአን) በእኔ ላይ የተወረደበት ቀን ነው፡፡” በማለት ምላሽ ሰጡ፡፡ ሙስሊም: 1162

عن أبي هريرة – رضي الله عنه - عن رسول الله ﷺ قال: تعرض الأعمال يوم الإثنين والخميس ، فأحب أن يعرض عملي وأنا صائم" الترمذي: ٧٤٧، ورواه مسلم: ٢٥٦٥ بغير ذكر الصوم.
አቡሁረይራ - ረዲዬሏሁ ዓንሁ - ከረሡል ﷺ ሰምተው የሚከተለውን ሐዲስ አስተላልፈዋል፡- “ሰኞ እና ሐሙስ ስራዎች ይቀረባሉ፤ ጾመኛ ሆኘ ስራየ (ከአላህ ዘንድ) እንዲቀረብልኝ እወዳለሁ፡፡” (ቲርሚዝይ: 747, ጾምን ሳያወሱ ሙስሊም: 2565 በሌላ ዘገባ ዘግበውታል፡፡)

وعن عائشة رضي الله عنها ، قالت : كان رسول الله صلى الله عليه وسلم يتحرى صوم الإثنين والخميس" الترمذي: ٧٤٥
አኢሻ - ረዲዬሏሁ ዓንሃ - የሚከተለውን ተናግራለች፡- “የአላህ መልክተኛ የሰኞን እና የሐሙስን ጾም (ለመጾም በጉጉት) ይጠባበቁ ነበር፡፡” (ቲርሚዚይ: 745)

እነዚህን ሐዲሶች አስመልክቶ ሸይኽ ብን ባዝ - ረሂመሁሏህ - የሚከተለውን ትንታኔ ሰጠዋል፡-

ምስጋና ለአላህ ፤ ሶላትና ሰላምታ ደግሞ በአላህ መልክተኛ፣ በቤተሰቦቻቸው፣ በባልደረቦቻቸው እና በእርሳቸው መመሪያ በተመሩት ላይ ሁሉ ይስፈን፡፡

ከዚህ በመቀጠል፡

ከላይ የተጠቀሱት ሐዲሶች ከሸዋል ወር ስድስት ቀናቶችን እንዲሁም ሰኞና ሐሙስን መጾም የተወደደ መሆኑን ይጠቁማሉ፡፡ አላህ - ሱብሃነሁ ወተዓላ - በእኛ ላይ ግዴታ ያደረገው ጾም የረመዷን ጾም ሲሆን እነዚህ ጾሞች ግን የሱና ጾሞች ናቸው፡፡ ከረመዷን ወር ጾም ውጭ ያለው ሁሉ ትርፍ ጾም ነው፡፡ ከትርፍ ጾሞች ሁሉ በላጩ የዳውድ ጾም በመባል የሚጠራው ሲሆን፤ እርሱም አንድ ቀን መጾም አንድ ቀን ማፍጠር ነው፡፡ ሰኞ እና ሐሙስ እንዲሁም በወር ሶስት ቀናቶችን መጾም ሱና ነው፡፡ ይህ ብቻ አይደለም ከሸዋል ስድስት ቀናቶችን መጾምም የተወደደ ነው፡፡ የሸዋል ስድስት ቀናቶችን መጾም የተወደደ ለመሆኑ አቡ አዩብ ከረሡል ﷺ ሰምቶ ያስተላለፈው የሚከተለው ሐዲስ ነው፡-

“ረመዷንን የጾመ ከዚያም ከሸዋል ወር ስድስት ቃናቶችን ያስከተለ ልክ አንድ አመት እንደጾመ ይቆጠርለታል፡፡” (ሙስሊም: 1164)

ይህ ሐዲስ ጥቅል የሆነ መልክት አለው፡፡ አንድ ሰው ረመዷንን ጾሞ ከሸዋል ወር ከመጀመሪያም ይሁን ከመካከል ወይም መጨረሻ አነጣጥሎም ይሁን አከታትሎ ስድስት ቀናቶችን ከጾመ አመቱን እንደጾመ ይቆጠርለታል፡፡

የመጨረሻዎቹ ሐዲሶች ደግሞ ሰኞ እና ሐሙስ ቀናቶችን መጾም ያለውን ደረጃ ይጠቁማል፡፡ በነዚህ ሁለት ቀናቶች ስራዎቻችን ወደአላህ የሚቀርቡበት በመሆኑ ከሌሎች ቀናቶች ለየት ይላሉ፡፡ በመሆኑም በእነዚህ ቀናቶች መልካም ስራን ማብዛት ይገባል፡፡ ከመልካም ስራዎች መካከል ጾም ይገኝበታል፡፡ ረሡል ﷺ በሆነ ስራ ካልተጠመዱ በቀር ጾም ለመጾም (ቀናቶችን) ይጠባበቁ ነበር፡፡ አንዳንድ ጊዜ ተራውን ይጾማሉ ፤ አንዳንድ ጊዜ በሆነ ነገር ከተጠመዱ ተራውን ያፈጥራሉ፡፡

ሙእሚን የሆነ ሰው ተስማሚውን እና ጥቅም ያለውን መርጦ ይሰራል፡፡ ጾም ከገራለት ይጾማል፤ በሌላ ነገር ከተጠመደ ቢያፈጥር ችግር የለውም፡፡ አንዳንድ ጃሂል የሆኑ ሰዎች አንድ አመት ሙሉ ትርፍ ጾሞችን በተከታታይ ከጾሙ በሁለተኛው አመት የግድ በተከታታይ ካልተጾመ ችግር የሚኖረው ይመስላቸዋል፡፡ እነዚህ ትርፍ ጾሞች እንደአመችነታቸው የሚጾሙ እንጅ ግዴታ አይደሉም፡፡ ሰኞን እና ሐሙስን የሚጾም በሆነ ምክንያት አልፎ አልፎ ቢያፈጥር ጉዳት የለውም፡፡ ዋናው ነገር መልካም ስራዎችን እንደአመችነታቸው ተጠባብቆ መፈጸም ነው፡፡

ሙእሚኖች ለመልካም ነገሮች ጉጉቱ ሊኖራቸው ይገባል፡፡ ሰኞ እና ሐሙስን መጾም፤ በየወሩ አስራ ሶስት፣ አስራ አራት እና አስራአምስተኛው ቀን መጾም፤ ከሸዋል ስድስት ቀናቶችን መጾም ፤ ዚክር (ተስቢህ ተህሊል ተህሚድ ማብዛት) ፤ ቁርአን መቅራት ፤ በሽተኛን መጠየቅ ፤ ወደተውሂድ ጥሪ ማድረግ ፤ ሰዎችን መልካም ነገር ማስተማር፤ በመልካም ማዘዝ፤ ከመጥፎ መከልከል የዘወትር ተግባራችን ሊሆን ይገባል፡፡

ሙእሚን አጋጣሚዎችን ይጠቀማል ፤ ጊዜውን ሳያባክን አላህ ለሚወደውና ወደርሱ ለሚያቃርበው ተግባር ይጠቀማል ፤ በቤቱም፤ በመንገዱም፤ በመስጅዱም ፤ በሁሉም ቦታ በሚሰራቸው ስራዎች ሁሉ የአላህን ሰዋብ (ምንዳ) ተስፋ ያደርጋል ፤ የአላህን ቅጣት ይፈራል፡፡

وفق الله الجميع

شرح رياض الصالحين لابن عثيمين بتعلق
بن باز
المجلد الثالث ص\٣٦٩-٣٧٠
ጎንደር አሁንም የሽብር ምድር ሆናለች
===========================
«ጎንደርን ለቀህ ውጣ፤ 3 ቀን አለህ!»


አሁን ደግሞ በየ ሙስሊሙ ቤት ይህቺን ወረቀት መበተን ጀምረዋል።


የከተማዋ የመንግስት መዋቅር ሙስሊም ባለ ሃብቶችንና ከባለፈው ዘመቻ የተመለሱ ሙስሊሞችን እያሰረ ይገኛል።

እስካሁን የታሰሩት ደግሞ «ጥፋተኞቹ እኛው ነን፣ ቦምብ የጣልነው እኛው ነን!…» ብላችሁ ፈርሙ ተብለው እየተገደዱ ነው።

ሱቃቸው ከዘረፋ የተረፈላቸው ሙስሊሞች ከቤት ለመውጣት እስካሁን ድረስ ስጋት ያለባቸው ሲሆን፤ ነገር ግን የማትከፍቱ ከሆነ እናሽገዋለን፣ እሸጋውን ለማስነሳት እስከ 50 ሺህ ትቀጣላችሁ፣ ፈቃዳችሁን እንቀማለን… እየተባሉ ነው።

የክልሉ መንግስት ከሽንር ፈጻሚዎቹ ጭምር ጋር እየተወያዬ ሌላ የትርክት ዘገባ እየሠራ ነው። ሙስሊሞች የሌለቡት ስበሰባ ጠርቶ ሽብሩን ከባረኩት ቄስ ጋር እየተወያዬ፤ በዛሬው ዕለት ከሁሉም ባለ ድርሻ አካላት እየተወያዬ መሆኑን የሚገልፅ ሐሰተኛ ዘገባ እየሠራ ነው።


ጎንደር አሁንም በሽብርና በስጋት ውስጥ ናት። ለሙስሊሞች ሲዖል የሆነች የዓለማችን ከተማ ሆናለች።

የፌዴራሉ መንግስት ዝምታና የሽብር ጥቃቱን በተዘዋዋሪ ሲያስተባብሩ ከነበሩ የክልልሉ አንዳንድ ኃፃፊዎች ጋር አብሮ መሥራት ሚስጥሩ አልገባንም። እስከ መቼ በዚህ ሁኔታ እንቀጥል ይሆን⁉️


ትኩረት ለጎንደር
ጎንደር እስር ቤት ውስጥ የታሰሩ ሙስሊሞችን ረብሻውን የጀመርነው : ቦምብ የወረወርነው እኛ ነን ብላችሁ ፈርሙ ተብለው እየተገደዱ ነው :: ይህን ነውር ሁላችንም ልናወግዘው ይገባል !! በግፍ የገደሉትን ያቃጠሉትን የዘረፉትን ትቶ እየተጠቁ ያሉት ሙስሊሞች ነው:: ይህ ግፍ ይብቃ !!!

ሼር አድርጉት !
#ሴት_ደፍሮ_ማቅራራት__!!
---------------------------------
ለሀገር ለወገኑ ፈፅሞ እማይራራ፡
ወገኑን በመግደል ፎክሮ እሚያቅራራ፡
የጥላቻ ካዝና የተንኮል ጎተራ፡
የርኩሳኖች ቅልብ ፋኖ ነው ደብተራ፡
በሙስሊም ጥላቻ የታጨቀ ልቡ፡
በሰው ደም ፀቅይቶ የቆሸሸ ቀልቡ፡
በደብተራ ትርክት ጥላቻን የጠጣ፡
ቀምቀኝነት ዘውግ ፊቱ ነገረጣ፡
➽➽➽➽➽➽➽➽➽➽➽
ውስጡ የጨቀዬ በኢስላም ጥላቻ፡
የአፄው ርዝራዥ የማይኖረው አቻ፡
አስተሳሰበ እውር ሰው መሳይ ጉልቻ፡
ኢስላምን ለማጥቃት ተልኮ ሰልጥኖ፡
መስጂድ የሚያቃጥል ሴት ደፋሪ ፈጥኖ፡
የኢትዮጲያ ሸክም በቃ ይህ ነው ፋኖ፡
ከአፄ አባቶቹ የወረሰውን ጥል፡
ይሔው ይጋጋጣል ዛሬ እሱ ሊቀጥል፡
#ፋኖ_
ድንገት አዘናግቶ እህቴን ደፈራት፡
አንች እስላም እያለ በስሟ ሳይጠራት፡
እንደዚህም ሆና አልተበገረችም፡
የጎንደሯ ኮከብ እንደ አንተ አይደለችም፡
ዛሬ ክስተት ገጥሞህ ግፍ ብትሰራባትም፡
የጀግና እምነት ልጂ ነች አትርበተበትም፡
ከማንም በስተፊት አንተ ነህ ጠላቷ፡
ደግሞም ኢንሻ አሏህ ይወጣል ጥቃቷ፡
የጀግና ልብ እምነት ጀግና ነው እምነቷ፡
ዛሬም ሳትበገር በፅናት ላይ ቆማ አለ ቅንነቷ፡
#ፋኖ_
አንት የአሏህ ጠላት የካፊር ዘበኛ፡
ቦቅቧቃ ቅዘናም ወኔ ቢስ ምቀኛ፡
ራዕይ የሌለህ ስድ አደግ እረኛ፡
የኦርቶዶክስ እምነት የላከህ ዘረኛ፡
ዛሬ ክስተት ገጥሞህ አማኝን ብትገድልም፡
ፈፅሞ እስልምናን ልታጠፋ አትችልም፡
#ፋኖ__
ፋኖ ካልተባለ ፈፅሞ አሸባሪ፡
ሰውን በዕምነቱ ያጠቃ ቀባሪ፡
ከመቃብር ቦታ ሙታንን ያስቀረ፡
ፍትህ የሚፀየፍ ከኋላ የቀረ፡
በአፄ ማንነት ላይ ገብቶ የታሰረ፡
ስኬትን ሳያገኝ ሁሌም የከሰረ፡
የሀገር ፍቅር ሞራል የሌለው ፈፅሞ፡
ሙስሊምን ለማጥቃት የመጣ ፈርሞ፡
መስጁዱን አቃጥሎ በጭፈራ ከርሞ፡
#ፋኖ__
በንፁሀኖች ደም እጁ የጨቀዬ፡
አሸባሪነቱን ለአለም ያሳዬ፡
የፋኖን ርክሰት በቃል ለማስረዳት፡
ማስረጃው በቂ ነው ንግግሩን መቅዳት፡
ክብርቷን እህቴን አስገድዶ ደፍሮ፡
እጁን እንደመስጠት ለህግ አካል አፍሮ፡
የበለጠ በደል ለመስራት የሚያስብ፡
የርሱ አይነት መሀይም ሁሌ እሚሰበስብ፡
ሀራም እየበላ ሀራም የሚከስብ፡
በቃ እብድ ነው ፋኖ ፈፅሞ እማያስብ፡
#ፋኖ_
ግብስብስ መሀይም የደንቆሮ መንጋ፡
የሰው ደም ካልጠጣ ውስጡ የማይረጋ፡
ባለ እውር አእምሮ የሀገራችን ስጋት፡
የፍትህ ፈላጊ የዘወትር ውጋት፡
ሀገሬን ከሰላም በረብሻ ያናጋት፡
ሰው መሳይ እንስሳ የሚባል ቅዱሳን፡
የእውነት ባህሪው ግን አዕምሮ አልባ እርኩሳን፡
የሰላም ጠላቶች የሀበሻ ሸክም፡
ሁሌ እየነካካ ትዕግስት የሚያደክም፡
የወንድ አልጫ ነው ፋኖ እሚባል እርኩስ፡
በያዘው መሳሪያ ሴት ላይ የሚተኩስ፡
#ፋኖ_
እውቀት እንኳን የለው ሰወችን ለመምራት፡
ወይ ወንድነት የለው ለሀገር ለመስራት፡
በቃ ስራው ይህ ነው ሁሌ ሽብር መጥራት፡
ይህ ነው ፋኖ ስራው ሴት ደፍሮ ማቅራራት፡
➽ኑር
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ተመልከቱ ህፀናቶቹ ጭምር የሚናገሩትን ሙስሊሞች ነቃ በሉ!!

በህወሃትና በአልሸባብ የሰለጠኑ ልጆችi በሆኑ ቤቶች ውስጥ ምን እየተዶለተ እንደሆነ እነዚህ ሚስጥር የማያውቁ ልጆች እየተናገሩ ነው።
የኦርቶ ዶክስ ሀገር ነች ማለታቸው ነው!!

አሃ! ይቺም ተጀመረች እንደ?
እኛ አረቂ አንጠጣ፣ ቢራና ጠላ አናሳድድ! ወይ የአሳማ ስጋ አንነካ! ወይ ፎጣ አንለብስ¡ ወይ ሻማ አናበራ! ብንበላ ክትፎና አተካኖ ነው¡ ብንለብስ ጀለብያና ኒቃብ ነው።

እድሜ ለባድ ወልድና ለጉራንስ እንጂ የማን ድስት እንደሚያር እናያለን! የባድ ወልድ ዱቤ መስጠት ካቆሙ ራሱ የስንቶች ህይዎት እንደሚቃወስ ግልፅ ነው¡ እንጀራ በሻይ ሲሰለችህ ይገባሃል!
La tehzen
حجابك أيتها المسلمة #ሙስሊሟ_ሴት_ሆይ_ሒጃብሽን_አደራ! '' ክፍል''4⬇️ #አላህ_በተከበረው_ቁርኣን_የሚከተለውን_ተናግሯል፡- ذَٰلِكَ وَمَن يُعَظِّمْ شَعَائِرَ اللَّهِ فَإِنَّهَا مِن تَقْوَى الْقُلُوبِ “(ነገሩ) ይህ ነው፡፡ የአላህንም የሃይማኖት ምልክቶች የሚያከብር ሰው እርሷ ከልቦች…
حجابك أيتها المسلمة
#ሙስሊሟ_ሴት_ሆይ_ሒጃብሽን_አደራ!

'' ክፍል''5⬇️


አላህ ለሙእሚን እናቶች የሚከተለውን ተናግሯል

وَاذْكُرْنَ مَا يُتْلَىٰ فِي بُيُوتِكُنَّ مِنْ آيَاتِ اللَّهِ وَالْحِكْمَةِ ۚ إِنَّ اللَّهَ كَانَ لَطِيفًا خَبِيرًا)
ከአላህ አንቀጾችና ከጥበቡም በቤቶቻችሁ የሚነበበውን አስታውሱ፡፡ አላህ እዝነቱ ረቂቅ ውስጠ ዐዋቂ ነውና፡፡ (አል ' አህዛብ: 34)

ሂክማ” በሚል አላህ የጠራው ከነብያችን የተያዘውን ሐዲስ ነው፡፡
የተከበርሽ እህቴ ሆይ! እድልሽ የሚወሰነው በጥበብና በተከበሩ አዳቦች የተሞላውን
ዲን አጥብቀሽ በመያዝሽ ነው፡፡
የአላህ ፍላጎት ውጫዊ ቁንጅናሽ አይደለም ፤ አላህ የሚፈልገው ውስጥሽ በአላህ ፍራቻ
ያማረ እና ያጌጠ መሆኑን ነው፡፡

#አሏህ_በተከበረው_ቁርኣን_የሚከተለውን_ተናግሯል;-
(وَلِبَاسُ التَّقْوَىٰ ذَٰلِكَ خَيْرٌ )
“አላህን የመፍራትም ልብስ ይህ የተሻለ ነው፡፡” (አል አዕራፍ፡26)

( وَلَٰكِنَّ اللَّهَ حَبَّبَ إِلَيْكُمُ الْإِيمَانَ وَزَيَّنَهُ فِي قُلُوبِكُمْ)
“ግን አላህ እምነትን ወደናንተ አስወደደ፡፡ በልቦቻችሁም ውስጥ አጌጠው፡፡”
(አል ሐጁራት፡7)

وفي الدعاء المأثور: "اللهم زينا بزينة الإيمان" رواه أحمد
ኢማም አህመድ በዘገቡት የአላህ መልክተኛ صلى الله عليه وسلم የሚከተለውን ዱዓእ አድርገዋል፡-)
#አላህ_ሆይ_በኢማን_ውበት_አስውበን፡፡”)

(አህመድ፡ 18325, ነሳኢይ፡1305)

ኢማን ማለት አላህን መፍራት ፤ የአላህን ሸሪዓ አጥብቆ መያዝ ማለት ነው፡፡
በትክክል መዋብ እና እድለኛ መሆን ማለት በዱንያና በአኼራ ከእሳት ቅጣት
የምንድንበትን መንገድ አጥብቀን መያዝ ማለት ነው፡፡
የተከበርሽ እህቴ ሆይ! በቁርኣን እና በነብዩ صلى الله عليه وسلم ሱና ከመጡ ትክክለኛ አቅጣጫዎች
ወይም ደንቦች መካከል ከፊሉን ልንገርሽ፡-
አንደኛ ፡ - ሴቶች በሒጃብ እንዲሸፈኑ አላህ ያዘዘው ትዕዛዝ ነው፤
ሴቶች በሒጃብ እንዲሸፈኑ ትእዛዝ የመጣው እርሷን ከባለጌዎች መጠበቂያ
እንዲሆንላት እንጅ ለሌላ አላማ አይደለም፡፡ ይህም ከአጅነብይ ወንዶች አጠቃላይ
አካሏን ልትደብቅ ነው፡፡

#የሚከተለውን የአላህ ቃል አንብቢ፡-

يَا أَيُّهَا النَّبِيُّ قُل لِّأَزْوَاجِكَ وَبَنَاتِكَ وَنِسَاءِ الْمُؤْمِنِينَ يُدْنِينَ عَلَيْهِنَّ مِن جَلَابِيبِهِنَّ ۚ ذَٰلِكَ أَدْنَىٰ أَن يُعْرَفْنَ فَلَا يُؤْذَيْنَ ۗ وَكَانَ اللَّهُ غَفُورًا رَّحِيمًا
አንተ ነቢዩ ሆይ! ለሚስቶቸህ፣ ለሴቶች ልጆችህም፣ ለምእምናን ሚስቶችም ከመከናነቢያዎቻቸው በላያቸው ላይ እንዲለቁ ንገራቸው፡፡ ይህ እንዲታወቁና (በባለጌዎች) እንዳይደፈሩ ለመኾን በጣም የቀረበ ነው፡፡ አላህም መሓሪ አዛኝ ነው፡፡''(አል አህዛብ:59)

አላህ ያመኑትን ሰዎች (ሶሃባዎችን) ከነብዩ صلى الله عليه وسلم ሚስቶች ጋር ሊተገብሩት
የሚገባቸውን ጥንቃቄ ሲያስተምር ደግሞ #እንዲህ_ብሏል፡-

( وَإِذَا سَأَلْتُمُوهُنَّ مَتَاعًا فَاسْأَلُوهُنَّ مِن وَرَاءِ حِجَابٍ ۚ ذَٰلِكُمْ أَطْهَرُ لِقُلُوبِكُمْ وَقُلُوبِهِنَّ )
“እቃንም (ለመዋስ) በጠየቃችኋቸው ጊዜ ከመጋረጃ ኋላ ሆናችሁ ጠይቋቸው፡፡
ይህ ለልቦቻችሁ፤ ለልቦቻቸውም የበለጠ ንጽሕና ነው፡፡” (አል አህዛብ፡53)

ሁለተኛ ፡ - ለመውጣት አስገዳጅ ሀጃ (ጉዳይ) ካልገጠማት በቀር ከቤት
አለመውጣት፤

#አላህ_የሚከተለውን_ተናግሯል፡-

(وَقَرْنَ فِي بُيُوتِكُنَّ وَلَا تَبَرَّجْنَ تَبَرُّجَ الْجَاهِلِيَّةِ الْأُولَىٰ )
''በቤቶቻችሁም ውስጥ እርጉ፤ እንደ ፊተኛይቱ መሃይምነት ጊዜ መገለጥም
በማጌጥ አትገለጡ፡፡” (አል አህዛብ፡33)

የሴት ልጅ ክብር የሚጠበቀው ከቤት ውስጥ በመቀመጧ ነው፡፡ ሴት ልጅ ከቤት
ከወጣች የአላህ ፍርሃቷኗ ክብሯ አደጋ ላይ ይወድቃል፡፡
وفي الحديث أن النبي صلى الله عليه وسلم قال: "المرأة عورة فإذا خرجت
استشرفها الشيطان"

የአላህ መልክተኛ صلى الله عليه وسلم የሚከተለውን ተናግረዋል፡-
“ሴት ልጅ እፍረተ ገላ ናት ፤ (ተጋልጣ) የወጣች ጊዜ ሸይጣን ይቀርባታል፡፡” (ቲርሚዚይ፡ 1173)

#ሴት_ልጅ_አደባባይ_ከወጣች_ሸይጣን_መጥፎ_ነገሮችን_ብልሹ_የሆኑ_ባህሪዎችን
ለማሰራጨት መቀስቀሻ መሳሪያ ያደርጋታል፡፡

ሶስተኛ፡ - አስፈላጊ ለሆነ ጉዳይ ከወንድ ጋር ካዎራች ወንድን በሚስብ ሁኔታ
የተለሳለሰ ንግግር አለመናገር ፤

#አላህ_በተከበረው_ቁርኣን_የሚከተለውን_ተናግሯል፡-
(يَا نِسَاءَ النَّبِيِّ لَسْتُنَّ كَأَحَدٍ مِّنَ النِّسَاءِ ۚ إِنِ اتَّقَيْتُنَّ فَلَا تَخْضَعْنَ بِالْقَوْلِ فَيَطْمَعَ الَّذِي فِي قَلْبِهِ مَرَضٌ وَقُلْنَ قَوْلًا مَّعْرُوفًا)
የነቢዩ ሴቶች ሆይ! ከሴቶች እንደማናቸው አይደላችሁም፡፡ አላህን ብትፈሩ (ትበልጣላችሁ)፡፡ ያ በልቡ ውስጥ በሽታ ያለበት እንዳይከጅል በንግግር አትለስልሱም፡፡ መልካምንም ንግግር ተናገሩ፡፡( አል አህዛብ:32)

አራተኛ:- አጅነብይ ከሆነ ወንድ ጋር ለብቻዋ አለመቀመጥ


ኢንሻ አሏህ






إعداد
#የኪታቡ_አዘጋጅ_ሸይኽ_ዓብድረዛቅ_ቢን_ዓብድል_ሙሕሲን_አል_በድር
La tehzen
🔰🔰 #የእጁጅ_ወመእጁጅ ክፍል #ሶስት 3⃣ አስራአንዱ ዘረ ቅይጦችም አይጁርን በማስቀደም ለረጅም አመታት በከርሰ ምድር ታጉረው የነበሩት ፍጥረታት ለመጀመሪያ ጊዜ ከከርሰ ምድር ወደ ገፀ ምድር ብቅ አሉ ። ልክ ከምድር ወጥተው የመጀመሪያ እይታቸውን ወደ ፍጥረተ አለሙ ሲያደርጉ ሁሉም በግርምት ተዋጡ። አዲስአለም...፤ንፁህ አየር የምትሞቅ ፀሀይ ወ.ዘ.ተ ይህ ሁሉ በግርምት ማዕበል…
🔰 #የእጁጅ_ወመእጁጅ

🔷 ክፍል #አራት 4⃣

የባሪያ ነጋዴውም በፈረሰኛው ሀሳብ ተስማምቶ የዘረ ቅይጥ ወጣቶቹን ሂሳብ ለፈረሰኛው ከፍሎ ወደ ባሪያዎቹ አቀላቀላቸው፡፡
በመቀጠልም ወደ ሽያጭ ቦታ ሁሉንም በመውሰድ ላይ ሳለ ድንገት ዞር ሲል ከያእጁጃውያኑ አንዱ የውሻ ስጋ ሲበላ አየው፡፡ እጅግ በመደናገጥ፦ አንተ ሰው ምን እያደረክ ነው ምንስ እየበላህ ነው ብሎ ጠየቀው፡፡ ግን ያእጁጃውያኑ ምንም አይነት መልስ ሳይሰጠው በእጁ የያዘውን ስጋ እየበላ መጓዝ ቀጠለ፡፡ ነጋዴውም ቢያናግራቸውም መልስ ሲያጣ(ያልመለሱለትም የነሱ ቋንቋ ስለሚለያይ ነበር)፡፡ ይህን ሁኔታቸውን ሲያይ ፈረሸኛው ሸውዶኛል ዱዳ እና መስማት የተሳናቸውን ነው የሸጠልኝ ስለዚህ እሱም ሌላ ሰውን ሸውዶ በርካሽም ቢሆን ለመሸጥ ወሰነ፡፡ በመቀጠልም ይህ ነጋዴ ዘረ ቅይጦችን ለገበያ አውጥቶ ገዢ እየተጣራ ሳለ ከነዚህ መሀከል ሳዱን የተባለውን ዘረ ቅይጥ የሚገዛ ሸማች መጣና ሂሳቡን ከፍሎ ነጥሎ ሊወስድ ሲል እንቢ አለ፡፡ ይህን ጊዜ የገዢው አገልጋዩች በጉልበት ሊወስዱት ሲል ዘረ ቅይጦቹ ጣልቃ በመግባት መሄድ እንደማይችል በተግባር አሳዩቸው፡፡ የባሪያ ነጋዴውም፦ ምን እዪደረጋችሁ ነው ምን ሆናችሆል በማለት አንቧረቀባቸው፡፡ የነጋዴው ጩኸት ያናደደውም ሳዱን ነጋዴውን በሀይል አንዴ ጭንቅላቱን ሲመታው በቅፅበት ወድቆ ሞተ፡፡ ገበያውም እጅግ ታወከ ተረበሸ ከቤተ መንግስት አንድ ወታደር መቶ ሳዱንን ለመውሰድ ሲሞክር ሊንቀሳቀስ አልቻለምና ሌላ ሀይል ከቤተ መንግስት ለማስመጣት ተገደደ፡፡ አይጁር ሳዱንን ባደረገው ነገር ክፉኛ ተበሳጭቶል ፡፡ ምክንያቱም ሚስጥራቸው ሊደረስባቸው ይችላልና፡፡ በሳዱን እጅም ካቴና አስገብተው ይዘዉት ሄዱ፡፡ የባሪያ ነጋዴው ቢሞትም እንኳን ባሪያዎቹን የሚቆጣጠር ነበርና የተቀሩት እንዳይሄዱ ከለከሏቸው፡፡ ይሁን እንጂ ሸሽተው ሳዱንን በመከተል ሄደው ከአይናቸው እስኪሰወር ድረስ ይከታተሉት ነበር፡፡ ወታደሮቹም ሳዱንን ንጉሱ ዘንድ አቅርበውት የሆነውን ነገሩት

ንጉሱም ስሙን ከየት እንደመጣ ደጋግሞ ቢጠይቀዉም ከንቀት ውጭ መልስ አልሰጠውም ንጉሱም ተናዶ ከቤተ መንግስት ውጭ ህዝብ እያየ አንገቱ እንዲቆረጥ ወሰነ፡፡ ወታደሮቹም ትዕዛዙን ለመፈፀም የሳዱንን አንገት በሰይፍ ሰነዘሩበት ዬሁን እነንጂ ከጭረት እና ጥቁር ደም ከመፍሰስ ውጭ ምንም አልተጎዳም ነበር፡ ይህን የተመለከተው ወታደርም በድንጋጤ በሀይል ድጋሚ ሰነዘረ፡፡ በዚህ ምት አንገቱ ባይቀነጠስም ነፍሱ ግን ከአካሉ ተቀነጠሰች ሳዱንም ወደቀ፡፡ ይህ ሁሉ ሲሆን አይጁር እና ግብራበሮቹ እየተመለከቱ ነበር፡፡ በመጨረሻም ከመሀከላቸው አንዱ ፈንጠር ብሎ በመሄድ ሳዱንን ወደ ገደለው ወታደር በመሄድ በእጁ አንገቱን ይዞ ቀነጠሰው፡፡ ይህን ሲመለከቱ የአካባቢው ሰዎች እና ወታደሮች መሸሽ ጀመሩ፡፡ ሁሉም ሲሸሹ ዘረ ቅይጦቹ ወደ ጓደኛቸው ሬሳ በመሄድ ስጋውን በመብላት ሀዘናቸውን ይገልፁ ጀመር፡፡ ያእጁጃውያኑም የጓደኛቸውን ስጋ በልተው እንዳጠናቀቁም አጥንቱን ሰብስበው ....

Part ➎
ይቀጥላል.....
ጉድ በያዘች ሀገር

=============

መስጅዱ ተቃጥሎ በደቦ ሲጨፈር፣
ሙስሊሙ ተገድሎ ሙስሊሙ ሲታሰር፣
አማኙን ለማጥፍት ማህበር ሲዋቀር፣
ደውል ተደውሎ እልቂት ሲደሰኮር፣
ዲያቆንና ቄሱ በክተት ሲያስነግር፣
ግደሏቸው ብሎ ጦርነት ሲያስጀምር፣
በኛው ላይ ተሴሮ ጣት በኛው ሲቀሰር ፣
እኛው ተበድለን ዙር በኛው ላይ ሲከር፣
በትእግስት ለማለፍ እኛ ስንሞክር፣
ሬሳም ተከለከልን #ጉድ_በያዘች_ሀገር
ሁሉንም ዘረፉን ለቅሷችንን ሳይቀር፣
ጀናዛ ተሻሙን በሞት ምድር ጎንደር።


ነገር ተገልብጦ ሸይጣናት ተናቦ፣
የ"ቅዱሳን" ማህበር እርኩሳን ሰብስቦ፣
ስሙ ምህረታብ ጥፋትን አንግቦ፣
ፋኖ ሚባል ሌባ ሽፍቶችን ሰብስቦ፣
ሲያለቅስ እንዳልነበር በጁንታ ተከቦ፣
የሱዳኖች ግዛት ጎንደር ድረስ ቀርቦ፣
መሬቱ ሲወሰድ እንደቁራሽ ዳቦ፣
ከማልቀሱ በቀር ያልተዋጋ ቀርቦ፣
አሁን ላይ ያቅራራል ይሄ ቅራቅንቦ፣
ያልታጠቀ ወገኑን በጥይት ደብድቦ።


ኢቲቪ ና ፋና ከገዳይ አብረው፣
ገዳይን ከልለው ሙስሊሙን አፍነው፣
ፌክ ኒውስ ለመስራት የመስጅድ በር ሰብረው፣
የወያኔን ታሪክ ዛሬ አሁን ላይ ደግመው፣
ሙስሊሙን ለማጥቃት ባንድ ተነጋግረው፣
በድንቁርናው ላይ ውሸትን ደራርበው፣
ተገዳዩን ገዳይ ገዳዩን ሟች ብለው፣
ህሊና ተሽጦ ሰብአዊነት ቀብረው፣
በኛው ላይ ዘመቱ ከ"አሚኮ" አብረው።


አሉም እኮ ደግሞ እጅግ የወደቁ፣
መልካምን መናገር ጭራሽ የማያቁ፣
ቁጭት ቁጭት ብለው በኛ ሚሳለቁ፣
አረቄ እየጠጡ መግለጫ ሚለቁ፣
ማንም ሳይመርጣቸው በዜሮ ሚያበቁ፣
ሁሉ እንደጠላቸው ጭራሽ የማያውቁ፣
ባልዲ ራስ የሆኑ መቼም የማይነቁ።



በጣም ግራ ገባን ጉዳዩ ጥንስሱ፣
መለየት አቃተን ካድሬውን ከቄሱ፣
ችግሩ ሲበዛ የመከራ ቅርሱ፣
ጥላቻ ሲዘራ ረብሻን ሲደግሱ፣
ምከሩ ቢባሉ ቄሱና ጳጳሱ፣
ሀገርን ለማውደም እራሳቸው ባሱ።
ረብሻውም ሲባባስ ሊገድሉን ሲነሱ፣
ሊያረግብ ቢጠራ ሚሊሻ ፖሊሱ፣
ሽጉጡን አዙረው ወደኛው ተኮሱ።


አልተማሩም ብለን ገድለው ሲደንሱ፣
ፋኖና ሚኒሻ መስጅድ ሲያፈርሱ፣
ምሁራን ተጠርተው በሀገር ተወሱ።
ምሁር የተባሉት ሲጠሩ ሲወሱ፣
በጣሙን ደንዝዘው ከአህያ ባሱ።
ዶክተሮች ተበለው ፊደል ያልቀመሱ፣
እንኳንስ ሊያክሙ ሌላ ጉድጓድ ማሱ።


ይህንም ተሻግረን ተውጠን በነሱ፣
ባለስልጣናቱ በጣም ሲወቀሱ፣
ቸልተኞች ናቸው ተብለው ሲወሱ፣
ነገር አወሳስበው ተንኮል ጠነሰሱ፣
አማራ ክልል ላይ ለውጥ የለውም ለሱ፣
ከፋኖ መሃከል ጥሩ አለ ካላቹ፣ አትጥሩት እንደዚያ ያ ውርደት ነው ለርሱ፣
ሁሉም አንድ ነው ከግር እስከ ራሱ።
እኛውም ተገድለን እኛኑ ከሰሱ፣
ምንሸበር እኛ ማሸበር የነሱ፣
እኛው ተበድለን እነሱ ሲከሱ፣
እንደ ተንኮላቸው እንደ ሽብር ክሱ፣
አላህ ባይጠብቀን ከዬት በደረሱ።

መቼም አንረሳውም የሞጣውን ሽብር፣
መስጂዴ ተቃጥሎ በዙሪያው ሲጨፈር፣
ያለፈው በሙሉ አንድ እንኳን ሳትቀር፣
ሁሉንም ቆጥረናል እንከፍላለን ብድር።

አላሁ አክበር!!!!!
Copied
وهذه الدنيا هي دار الابتلاء والامتحان ، هي دار العمل والإعداد للآخرة اعمل ما ينفعك لآخرتك في الدنيا.

ወንድሜ ሆይ፦『ይህች ዱንያ የችግር የፈተና ሀገር ናት:የስራ እንዲሁ የዘላለማዊው ዓለም መዘጋጃም ሀገር ናት በዱንያ ውስጥም ሳለህ ለቀጣይኛው ዓለም የሚጠቅምህን ስራበት』

👉https://t.me/httpsLatahzen
#አስተማሪ ወደ ክፍል ሲገባ ለተማሪዎች እንዲቆሙ ማዘዙ ሸሪዓዊ ፍርዱ

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

۔من أحبَّ أن يتمثَّلَ له الرِّجالُ قيامًا فليتبوَّأْ مقعدَه من النّارِ﴾

“የሰው ልጅ እንዲቆምለት የወደደ እሳት ተረጋግጦለታል”

📚 ሲልሲለቱ አሶሂሃ: 357

በሌላ የአነስ (رضي ﷲ عنه) ዘገባ ደግሞ እንዲህ ይላሉ፦

۔لم يكُنْ شخصٌ أحبَّ إليهم من رسول اللهِ ﷺ، وكانوا إذا رأوه لم يقوموا؛ لِما يعلمون من كراهيتِه لذلك﴾

“በዚች ዓለም ሶሐቦች ከነብዩ (ﷺ) የበለጠ ለማየት የሚወዱት አልነበረም፡፡ ታዲያ ሶሐቦች ነብዩን ሲያዩ አይቆሙም ነበር፡፡ ምክኒያቱም ይህን እንደማይወዱ ያውቁ ስለነበር፡፡”

📚 ቲርሚዚ ሰሂህ ብለውታል: 2754

አል ኢማሙ ኢብኑ ባዝ (رحمه ﷲ) እንዲህ ይላሉ፦

“በትምህርት ቤቶች ለተማሪዎች እንዲቆሙ ማዘዝ አይቻልም። በመዓዊያ ሀዲስ ውስጥ ማስጠንቀቂያ (ዛቻ) አለበትና። እንዲቆምለት መፈለግ ደግሞ የተጠላ ነው። በአነስ ሀዲስ ውስጥ ተግባሩ ተውግዟልና።”

📝1410 አመተ ሂጅራ ላይ በ26ተኛ እትም ታትሞ በወጣ እስላማዊ ጋዜጣ ገፅ 347 ላይ የተወሰደ

https://t.me/httpsLatahzen
#ደሴወች_ተጠንቀቁ_ግን_እንዳትጨነቁ_!!
--------------------------------------------------
የፋኖና የኦርቶዶክስ የእንጀራ አባቶች ደሴ ላይም የጎንደሩን ለመፈፀም እየተደገሰልን ነው።

አደራ ማንኛውም ሙስሊም መስጂዱን ራሱን ቤተሰቡንና ንብረቱን ይጠብቅ!!

መከራው ሲበዛ ድላችን እየቀረበ እንደሆነ እናስብ!!
ግን ለድል የሚያበቃ ስራም እንስራ!!
عن أبي هريرة رَضِيَ الله عنه عن النبي ﷺ قال:

[ لاَ يُلْدَغُ الْمُؤْمِنُ مِنْ جُحْرٍ وَاحِدٍ مَرَّتَيْنِ‏.]

📚متَّفَقٌ عليهِ


🌸«::::::::::::::::» «:::::::::::::::»🌸

ከአቢ-ሁረይረህ(አላህ ስራቸውን ይውደድላቸው) እንደተወራው የአላህ መልእክተኛ(ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ:–

[ ሙእሚን ከአንድ ጉድጓድ ሁለት ጊዜ አይነደፍም።]

📚ቡኻሪ እና ሙስሊም ዘግበውታል።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የአለም ሚዲያ ስለ ጎንደር አሸባሪዎች እየዘገበ ይገኛል።
ሁላችንም አደራ ተጥሎብናል
=====================
የአማራ ክልል መጅሊስ ለህዝበ ሙስሊሙ ያስተላለፈው አደራ፦
❝...ይህን በጎንደር ከተማ በሙስሊሞችና በእምነታችን ላይ የተቃጣዉን ጥቃት በአለም ላይ የምትገኙ ሙስሊሞች ድርጊቱን በማንኛዉም መንገድ እንድታወግዙትና የቀጣይ የመፍትሄ አካል እንድትሆኑ ጎንደር ላይ ሸሂድ በሆኑት ሙስሊሞች ስም ጥሪያችንን እናስተላልፋለን!..❞

©: የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ጠ/ም/ቤት ሚያዝያ 19, 2014 E.C. ካወጣው መግለጫ የተወሰደ




አደራቸውን ከሚወጡት ካልሆንን የሞትነው እኛ እንጂ በገፍ የተገደሉት የጎንደር ሙስሊሞች አይደሉም።
ብቻህን ስትሆን ሰላም፣ ስትነጠል እርካታ፣ ስትገለል መረጋጋትን፣ ከሰው ሰትርቅ ደስታን ታገኝ ይሆናል ። ይህ አውሬነት ሳይሆን ከራስ ጋር ሰላም የመሆን ጥበብ ይሠኛል።

ሕይወት ላይ ሁሉም ሰው የራሱ ፍልስፍና አለው።

ሰባሐል ኸይር ያ ጀማዓ
رَبَّنَا لَا تُزِغْ قُلُوبَنَا بَعْدَ إِذْ هَدَيْتَنَا وَهَبْ لَنَا مِن لَّدُنكَ رَحْمَةً ۚ إِنَّكَ أَنتَ الْوَهَّابُ

«ጌታችን ሆይ! ቅኑን መንገድ ከመራኸን በኋላ ልቦቻችንን አታዘምብልብን፡፡
ከአንተ ዘንድ የኾነን ችሮታም ለኛ ስጠን፡፡ አንተ በጣም ለጋስ ነህና፡፡»
[ ሱረቱ አሊ-ዒምራን - 8 ]
La tehzen
🔰 #የእጁጅ_ወመእጁጅ 🔷 ክፍል #አራት 4⃣ የባሪያ ነጋዴውም በፈረሰኛው ሀሳብ ተስማምቶ የዘረ ቅይጥ ወጣቶቹን ሂሳብ ለፈረሰኛው ከፍሎ ወደ ባሪያዎቹ አቀላቀላቸው፡፡ በመቀጠልም ወደ ሽያጭ ቦታ ሁሉንም በመውሰድ ላይ ሳለ ድንገት ዞር ሲል ከያእጁጃውያኑ አንዱ የውሻ ስጋ ሲበላ አየው፡፡ እጅግ በመደናገጥ፦ አንተ ሰው ምን እያደረክ ነው ምንስ እየበላህ ነው ብሎ ጠየቀው፡፡ ግን ያእጁጃውያኑ…
#የእጁጅ_ወመእጁጅ

🔷 ክፍል #አምስት 5⃣

አጥንቱን ሰብሰብ በማድረግ የሰው ዘርን በበቀል እና በጥላቻ እየተመለከቱ ሸሹ፡፡ ከሞት የተረፉትም ወታደሮች ንጉሱ ዘንድ በመሄድ የተከሰተውን ነገሩት ንጉሱም በንዴት ይህ ጉዳይ ዙል ቀርነይን አውቆል አላቸው!!! ወታደሩም፦ አልሰማም ጌታዬ አለው፡፡ ንጉሱም ፀሀፊውን በማስጠራት ለአስቸኳይ ጉዳይ በፍጥነት እንዲመጣ ለዙል ቀርነይን ደብዳቤ እንዲፅፍ ነገረው፡፡
ዙል ቀርነይን እጅግ አላህን የሚፈራ ባሮችም ነበር፡፡ ዙል ቀርነይን አላህ በሰጠው ችሎታ በተለያዩ ሀገራዊ ጉዳዩች ላይ ጣልቃ በመግባት የማበጀትም ልምድ አለው፡፡ የንጉሱን ደብዳቤ የያዘውም ወታደር በፍጥነት ወደ ዙል ቀርነይን ቤት ሄዶ ሲመለከት የዙል ቀርነይን በር በከተማው ነዋሪ ተሞልቶ በተመለከቱት ክስተት ምክንያት ጩኸት እና ጋጋት አናውጦት አገኘው፡፡ ወታደሩም ወደ ውስጥ ዘልቆ በመግባት ከንጉሱ ያመጣውን ደብዳቤ ለዙል ቀርነይን አስረከበ፡፡ ዙል ቀርነይንም ደብዳቤውን ካነበበ በኀላ ወደ ህዝቡ በመውጣት እናንተ ሰዎች ሆይ አሁን የተመለከታችኀቸው ሰዎች ያእጁጅ እና መእጁጅ ሲሆኑ በድሮ ዘመን ምድርን በብክለት አበላሽተውትም ነበር፡፡ ስለዚህ እናንተ ውስጣቹ በኢማን ይሞላ ብለው መከሮቸው፡፡ በኢማን መተሳሰርና በአላህ መመካት እጅግ ሀይልን ይሰጣልና፡፡ ክህደት በልባችሁ እንዳይገባ ያለፉት ህዝቦች እንደጠፉት እናንተም እስከ መጨረሻችሁ እንዳትጠፉ አላቸው፡፡ በበሩ የተሰበሰቡትም የከተማው ነዋሪ ይህንን የዙል ቀርነይን ንግግር ሲሰሙ ኢማን በልባቸው ላይ ሰከነ፡፡
ዙል ቀርነይንም ንጉሱ ዘንድ ሄደ አይጁር እና ጓደኞቹም ንጉሳቸውን ለማግኘትም ክስተቱን ለመንገርም ወደ ከርሰ ምድር ገቡ

ዙል ቀርነይንም ቤተ መንግስት እንደገባ ስለሁኔታው ጠየቀው፡ ዙል ቀርነይንም እነዚህ ፍጥረታት ስላሳለፉት ታሪክ ነግሮት የትኛውም ነብይ ስለነሱ ሳያነሳ እንደማያልፍም ጨምሮ ነገረው፡፡ በዚን ጊዜ ንጉሱም፦ አንተ ዓሊም ሆይ ምን ማድረግ ይጠበቅብናል ሲል አማከረው፡፡ ዙል ቀርነይንም፦ ትንሽ ቀን ስጠኝ ላስብበት አለው፡፡ ንጉሱም ጉዳዩ አስቸኳይ ነው 3 ቀን ሰጥቼሀለው አስብና መልሱን በፍጥነት አሳውቀኝ ህዝቡ እንደሆነ ፍራት ላይ ነው ብለው ተለያዩ፡፡ ዙል ቀርነይንም ቤቱ በመሄድ አላህን እየሰገደዱዓ እያደረገ ይህን ክስተት ከህዝቡ ላይ እንዲያነሳ ይማፀነው ጀመር፡፡

አይጁር እና ግብራ በሮቹ ወደኀላ እና ወደ ፊት እያዩ ጉድጓዱን ዘልቀው ከገቡ በኀላ ህዝቦቻቸው በጉጉት ሲጠብቆቸው አገኟቸው፡፡ የያእጁጃውያኑ ንጉስም እነ አይጁርን ሲመለከት.........

Part ➏
ይ ቀ ጥ ላ ል........