ሴቶች ለሁለቱ ዒዶች ሰላት መውጣታቸው ከጠነከረ ሱና ነው።
ነገር ግን በመስፈርት:
~የተገላለጡ (የተራቆቱ) ሆነው ሳይሆን የተሰተሩ ሆነው ሊወጡ ።
خروج النساء لصلاة العيدين سنة مؤكدة، لكن بشرط أن يخرجن متسترات لا متبرجات".
📚:اللجنة الدائمة (٨/ ٢٧٨
ኡኽታዬ መስፈርቱን ካልጠበቅሽ አርፈሽ ቤትሽ ተቀመጭ ! !
ነገር ግን በመስፈርት:
~የተገላለጡ (የተራቆቱ) ሆነው ሳይሆን የተሰተሩ ሆነው ሊወጡ ።
خروج النساء لصلاة العيدين سنة مؤكدة، لكن بشرط أن يخرجن متسترات لا متبرجات".
📚:اللجنة الدائمة (٨/ ٢٧٨
ኡኽታዬ መስፈርቱን ካልጠበቅሽ አርፈሽ ቤትሽ ተቀመጭ ! !
الله أكبر الله أكبر الله أكبر لاإله إلا الله الله أكبر الله أكبر…
الله أكبر الله أكبر الله أكبر لاإله إلا الله الله أكبر الله أكبر…
الله أكبر الله أكبر الله أكبر لاإله إلا الله الله أكبر الله أكبر ولله الحمد
መስጂዶቻችን በተክቢራ እየተናጡ ነው።
አስጀምሮ ላስጨረሰን አላህ ምስጋና ይገባው።
አልሐምዱ ሊላህ!
የምወዳችሁ ሕዝበ ሙስሊም ሆይ!
በዋናነትም የጎንደር ከተማ ሙስሊሞች! እንኳን ለዚህች ቀን ደረሳችሁ።
አላህ ሁለመናችሁን ያክም፤ ቶሎ የምታገግሙ ሁኑ።
ዒዱኩም ሰዒድ
ኩሉ ዓሚን ወአንቱም ቢኸይር!
አስጀምሮ ላስጨረሰን አላህ ምስጋና ይገባው።
አልሐምዱ ሊላህ!
የምወዳችሁ ሕዝበ ሙስሊም ሆይ!
በዋናነትም የጎንደር ከተማ ሙስሊሞች! እንኳን ለዚህች ቀን ደረሳችሁ።
አላህ ሁለመናችሁን ያክም፤ ቶሎ የምታገግሙ ሁኑ።
ዒዱኩም ሰዒድ
ኩሉ ዓሚን ወአንቱም ቢኸይር!
በሙስሊም ጠልነት የሰከሩ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፖሊሶች በፈጸሙት ሽብር ከግማሽ በላይ የሚሆነው ሙስሊም ማኅበረሰብ የዒድ ሶላትን አላጠናቀቀም። በርካታ ወላጆችና ህፃናት ተጠፋፍተዋል።
አዲስ አበባም የሽብርተኞች ካምፕ እየሆነች ይመስላል!
አዲስ አበባም የሽብርተኞች ካምፕ እየሆነች ይመስላል!
Forwarded from SadatKemal Abu Meryem
ስታድዮም ለሶላት ወጥታችሁ ህፃናት ልጆች የጠፉባችሁ ሜክሲኮ ጀርመን መስጂድ ስላሉ እዛ ሂዱ። የጠፉ ልጆች ያገኛችሁም ወደዛ ውሰዷቸው።
አላህ ይዘንልን።
አላህ ይዘንልን።
Forwarded from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
....አብዱልመሊክ አማን የ11 አመት ህፃን እና ሀሊብ አማን የ17አመት ልጅ አቅራቢያችሁ ያሉ ዳሽን ባንክ ስቴዲየም ቅርንጫፍ ጋር እናታቸው እየጠበቀቻቸው ነው ወይም በ0913060882 ደውሉልን
Forwarded from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
ህፃን ኢማን አብዱልፈታ ትባላለች ጥቁር አንበሳ አኮ ካፌ አካባቢ ከወላጆቿ ጋር ተለያይታለች እና ወላጆቿን የምታውቁ ተባበሩን
..
0922349904/ 0938946961
..
0922349904/ 0938946961
ከረመዳን ቀዷእ በፊት የሸዋልን ሱና ፆም መፆም ይቻላል ወይ የሚለውን ጥያቄ የተጠየቁት ኢብኑ ባዝ የማይቻል መሆኑን ግልፅ አድርገዋል
ዑሰይሚን ተመሳሳይ አቋም ነበራቸው ። በርግጥ ፃሙን ( ከረመዳን ቀዷእ በፊት መፆም ) የፈቀዱ ዑለማእም አሉ ።
ዑሰይሚን ተመሳሳይ አቋም ነበራቸው ። በርግጥ ፃሙን ( ከረመዳን ቀዷእ በፊት መፆም ) የፈቀዱ ዑለማእም አሉ ።
ዛሬ ፖሊሶች ሆን ብለው በፈጠሩት ግርግር ምክንያት አይኑን በጥይት የተመታ
ወንድማችን ነው ጳውሎስ ሆስፒታል ይገኛል አላህ ከደረሰበት ጉዳት በቶሎ
እንዲያድነው በዱአ እናስታውሰው ።
የበላይ ሰዎች ጉዳዩ በህግ ታይቶ ተገቢውን ካሳ ያገኝ ዘንድ የበኩላችሁን
ተወጡ
ወንድማችን ነው ጳውሎስ ሆስፒታል ይገኛል አላህ ከደረሰበት ጉዳት በቶሎ
እንዲያድነው በዱአ እናስታውሰው ።
የበላይ ሰዎች ጉዳዩ በህግ ታይቶ ተገቢውን ካሳ ያገኝ ዘንድ የበኩላችሁን
ተወጡ
ዘንድሮ ሸይጧን አልተፈታሁም እያለ ነው አሉ፡፡ ምክንያት - ሰዎች ከኔ የተሻለ ሥራ እየሠሩ ነዉና የኔ መኖር አስፈላጊ አይደለም ብሏል፡፡
እንዲህ ዓይነት ዘመን ነው የገጠመን ወዳጆች።
ሸዋል - 2
እየፆማችሁ
እንዲህ ዓይነት ዘመን ነው የገጠመን ወዳጆች።
ሸዋል - 2
እየፆማችሁ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ምን እየተደገሰልን ነው?
~
ጨፋሪዎቹ ኦርቶዶክሳውያን ናቸው፤ ልደታ ቤተክርስቲያን አካባቢ። ከፊት ለፊታቸው ሙስሊሞች ከዒድ ሶላት የሚመለሱ ሙስሊሞች ይታያሉ። የተፈለገው ሙስሊሞችን ተንኩሶ ለግጭት መጋበዝ ነው። ትላንት በዒድ ሰጋጆች ላይ ከደረሰው ጋር ስንደምረው ብዙ የተዘጋጀልን ሴራ እንዳለ ነው የሚያሳየን። ተበሳጭተን እንድንጋጭ፣ ወደ ትርምስ እንድንገባ የሚፈልግ ኃይል አለ። ጉዳዩ እዚያ ላይ አይቆምም። ከትርምሱ በኋላ የሆነ የታቀደ ነገር አለ። ምን? አርቀን እንመልከት።
=
https://t.me/IbnuMunewor

✍️ዒድ አይደል?
➭አንድ ቀን ብቻ ነዉ የሚል የተሸዋረረ አስተሳሰብ
ከአእምሮችን አዉልቀን መጣል አለብን!
➭ሞትም አንድ ቀነዉ!!ዒድ ተመልሶ ይመጣል እኛ ከሞትን ግን መመለስ የለም!!
➭ስለዚህ ወደ ማንመለስበት ጉዞ መዘጋጀት ያለብን!!
➭አላህ የሚወደዉ መስራት የሚጠላዉን መራቅ አለብን!!
➧አንድ ቀነዉ እያልን አላህ የማይወደዉና የሚያስቆጣ ስራ ከመስራት እራሳችንን
እንቆጥብ!!
➛ያለፈዉ አለፈ ወደፊት አራሳችንን እናስተካክል!
➭አንድ ቀን ብቻ ነዉ የሚል የተሸዋረረ አስተሳሰብ
ከአእምሮችን አዉልቀን መጣል አለብን!
➭ሞትም አንድ ቀነዉ!!ዒድ ተመልሶ ይመጣል እኛ ከሞትን ግን መመለስ የለም!!
➭ስለዚህ ወደ ማንመለስበት ጉዞ መዘጋጀት ያለብን!!
➭አላህ የሚወደዉ መስራት የሚጠላዉን መራቅ አለብን!!
➧አንድ ቀነዉ እያልን አላህ የማይወደዉና የሚያስቆጣ ስራ ከመስራት እራሳችንን
እንቆጥብ!!
➛ያለፈዉ አለፈ ወደፊት አራሳችንን እናስተካክል!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በብዙ አቅጣጫ ነው የተደራጀ ትንኮሳ እየተፈፀመ ያለው። ከዚህ ሁሉ ትንኮሳ ጀርባ ያለው ማነው? ምንስ ነው የታቀደው? የመንግስትስ ዝምታ ሚስጥሩ ምንድነው? እስከ መቼስ ነው ነገሮች በዚህ መልኩ የሚቀጥሉት? ቀጥሎስ ምን ይሆን የሚመጣው?
=
https://t.me/IbnuMunewor
=
https://t.me/IbnuMunewor
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
መንግስት ራሱን ይፈትሽ! በራሱ የጸጥታ አካል ስር ያሉ የማኅበሩ ተላላኪዎች ዒዳችንን ረብሸውታል።