Diinii kee Anaakara (Md Ali)
1.63K subscribers
944 photos
197 videos
214 files
1.42K links
دروس وفتاوي ومحاضرات باللغة العفرية
★Diini barittooy, fatwaa kee Daqwa Qafar afat
Tû mabul=> @Anaakar or @acmadxalol
Download Telegram
🎓*_Congratulation_* 🎓

*Assalaamu qaleykum waracmatullaahi wabarakaatuh..
*


Etyoppiyah L.loowok 2011 barittok baxaabaxaale caddol dooqaysimeh yan qunxaaneytak inkih unkaq ruffa itteenim siinik axce.


Cigiilaak abteenih tanin barittot sinnii kee qafar ummatta yanfiqe mara nee abay.


Tohuuk lakal dagoo kassis aallem faxa.

🔀Toh macaay itteenik ....

Mango wakti mango qunxaaneytak elle nablennal, barittok dooqaysiman waqdi aben dooqaysoh # farcatih migaaqal baxaabaxsale caagiiday ni diinil faxxiime sinni abak geytimaanam tambulle.


👉🏿Ceelalloh...

🕹Quzuumat migaaqal seeco sinaamah abba heenih, wokkel #Gpas edde hayya heenih, sayyoo kee labhah agleey, gad kee kalah tan faxxiime sinni manzuumal digraanam tambulle, toh faxximtam hinnna.


👉🏿Maca fxximta hay innek...

🕹Fiiriik a baritto meqennal qimbissaay, gaba kalla haanam net koobaahiseh yan #Naba_RABBIH fatta gacisaanam faxximta. ( *Alcamdulillaah innam faxximta* ).

Tohuuk lakal gaba kak kalen barittoh farcatah caddok tatur kee fasaad edde ane sinni sadqhat abaanaah, wokkel masaakiina aw tu-maleela yaskameenim meqeemi.

Laakin sadqhat kee farcat abna axcuk zambit cule waynam faxximta.

🎓Unkaq ruffa innem💐💐


🌻G.geya.

@Diini🌴
(Md Ali)


🌳Share🔀🔀
1
ለተመራቂ ተማሪዎች ጥቆማ‼️
========================
1) ከተማራችሁበት ዩኒቨርስቲ ለቃችሁ ከመውጣታችሁ በፊት፤
ከመጀመሪያ አመት ጀምረው ያስተማሯችሁን መምህሮች (Lecturers) በማፈላለግ ያገኛችኋቸውን "Recommendation Letter" እንዲጽፉላችሁ አድርጉ።

ስራ ቦታ ላይ ከሌሎች ተወዳዳሪዎች በላይ ነጥብ ያሰጣችኋል።
በግልም ይሁን በመንግስት ድርጅት ስትወዳደሩ፣
ብዙ ተማሪዎች ይህን ያደርጋሉ፣ እናንተ ሳታውቁ እንዳትሸወዱ።

2) በተረፈ ለቃለ ምልልስ (Interview) ደግሞ ብዙ ስራ የያዙ ሰዎችን አፈላልጋችሁ ልምዳቸውን ጠይቁ።
ለቃለ ምልልስ ከመሄዳችሁ በፊት፤
የምትሄዱበትን ድርጅት ምንነት በተመለከተ በቂ መረጃ ይኑራችሁ።
በብዛት ቃለ ምልልስ ላይ የሚጠየቁ ጥያቄዎችን ልምዱ ካላቸው ሰዎች ጠይቁ።

3) ከአንድ ድርጅት በላይ ቃለ ምልልስ የምታደርጉ ከሆነ፤
በመጀመሪያው ላይ ያሉባችሁን ግድፈቶች በሁለተኛው ላይ ላለመድገም ሞክሩ።

4) CV (Curriculum Vitae) የሌላችሁ አሁኑኑ አዘጋጁ።

5) ያዘጋጃችሁትን CV ለጓደኞቻችሁም ስጧቸው።
ምናልባት እነርሱ ሃገር እናንተን የሚመለከት ስራ ካለ ያስገቡላችኋል።
*
በተረፈ አይዟችሁ፤ አላህ ያግዛችሁ።
ዱዓእ ማድረግ እንጂ መጨናነቅ አያስፈልግም።
||
t.me/MuradTadesse
Etyol yan maraw tama saamit intifiqa !!
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
➻ፎቶና መዘዙ!!!!!
••
••
➻ፎቶ ማንሳትም ይሁን መነሳት በመሰረቱ ከከባባድ (ከባኢር) ወንጀሎችና ኣኺራ ላይም ከፍተኛ ቅጣትን ከሚያስከትሉ ነገሮች መካከል አንዱ ነው፣ከመሆኑም ጋር በዘመናችን ብዙ ሰዎች በሄዱበት ሁሉ ፎቶ እየተነሱ ሚዲያ ላይ መልቀቅ ስራቸው ሆኗል!

➻አልፎ ሁሉ የአላህ ሐቅ የሆኑ ዒባዳዎች ሳይቀሩ ያለ ምክንያት ተቀርጸው ሚዲያ ላይ ይወጣሉ
ሐጅና ዑምራ እያደረጉ ፎቶ ተነስቶ መልቀቅ ምን ምክንያት አለው?!

➻ለማስታወሻ ከሆነ ፎቶን ማስታወሻ ብሎ ማስቀመጥ ክልክል (ሐራም) ነው::

➻ሰው ሐጅ አድርግ ብሎ ልኮን ከሆነና ለማስረጃነት መነሳቱ የግድ ከሆነ ይፈቀዳል ቢባልም ሚዲያ ላይ ማውጣቱ ምንም ምክንያት የለውም!

➻ሐጅና ዑምራ ላይ መሆንን ለሰዎች ለማሳወቅ ከሆነ ደግሞ (ሪያእ) ነው ይህ ደግሞ ሺርክ ነው!

➻አላህ ሒጃብ እንድታደርግና የወንዶች ዓይን እንዳያርፍባት ሸሪዓው አጥብቆ አደራ ያለንን ሴትን እንኳ ከዙሪያቸው አድርገው ሆን ብለው ፎቶ የተነሱ ሰዎችም በመኖራቸው ጉዳዩ ብዙዎችን ግራ እያጋባ ነውና የዲኑን ህግ እናክብር! አላዋቂዎችንም ግራ አናጋባ!
አዋቂ ናቸው የሚባሉት በይፋ ሸሪዓን ሲጻረሩ ማየት ላላዋቂዎች ትልቅ ፈተና ነው!……🖋

🎙በኡስታዝ አሕመድ ሼኽ ኣደም
{【حفظه الله تعالى】}


18/12/1439ዓ.ሂ @ዛዱል መዓድ

telegram.me/ahmedadem

{قُلْ إِن كُنتُمْ تُحِبُّونَ اللَّهَ فَاتَّبِعُونِي يُحْبِبْكُمُ اللَّهُ وَيَغْفِرْ لَكُمْ ذُنُوبَكُمْ ۗ وَاللَّهُ غَفُورٌ رَّحِيمٌ (31)}
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from SadatKemal Abu Meryem
አሞራው ሁድ ሁድ የተውሒድ ጠበቃ
ከ 2 በግ፣ ወደ 2 በሬ እርድ የተሸጋገረው ሰይጣን አምልኮ በኮምቦልቻ፡፡
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem/1874
👆Amah dagal migaq kak yan makmak maqab doolat waasseemih taagah, Ummatta kak takkaawisnam faxxamita 👌👌
ሐሰን ኢብኑ ዐሊይ ረዲየላሁ ዐንሁ አንዲትን ሴት አጩ። ከዚያ ግን "የኸዋሪጅ አስተሳሰብ የምትከተል ናት" ተብሎ ተነገራቸው። በዚህን ጊዜ እንዲህ አሉ:–
"እኔ የጀሀነም ፍም ወደ ደረቴ ማስጠጋት እጠላለሁ።"
.
[ጦበቃት ኢብን ሰዕድ: 261]
ዶ/ር ዘይኑ ዙበይርን እናግዘው‼️
===================
#Share__Share__Share
||
✍️ወንድማችን ዶ/ር ዘይኑ በጂማ ዩኒቨርስቲ የጤና ፋካሊቲ የቅድመ ምረቃ ትምህርቱን የተከታተለ ሲሆን፤
የድህረ ምረቃ ትምህርቱን ደግሞ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በቀዶ ጥገናና የአጥንት ህክምና አጠናቋል።

ዶ/ር ዘይኑ ለማህበረሰቡ የህክምና አገልግሎት ከመስጠቱ ባሻገር የተለያዩ የህክምና መሳሪያዎችን ሰርቷል።
ከነዚህም ውስጥ፥ Electronic Stethoscope, Intra Medulari Nailing (IMN), External Fixator, Modern Hospial Beds እና ሌሎችም ይገኙበታል።
*

ዶ/ር ዘይኑ በ2009 E.C በተካሄደ ስምንተኛው የኢኖቬሽን ፣ የሳይንስና የቴክኖሎጂ ውድድር አንደኛ በመውጣት የወርቅ ተሸላሚ ሆኗል።
በ2010 E.C ከጓደኛው ጋር በመሆን በአይነቱ ለየት ያለ በኤሌክትሪክ የሚሰራ ስቴቴስኮፕን (Stethoscope) በመፍጠር የኢትዮጲያ የኢሌክቶሪኒክስ ግኝቶች ውድድር ሽልማት አሸንፏል።
የተሰበሩ አጥንቶችን ለማከም የሚረዳ IMN (Intra Medulari Nailing) የተሰኘ ድንቅ የፈጠራ ስራ ባለቤት ነው። እንዲሁም ሌሎች የህክምና መሳሪያዎችን ዘመናዊ የሆስፒታል አልጋዎች እና ሌሎችንም አስገኝቷል።
*

በ2010 E.C ደግሞ በወራቤ ዩኒቨርስቲ የአጥንት ህክምና ክፍል ( Orthopedics Center ) መስርቷል።
በአሁን ሰአት በአለርት ሆስፒታል እየሰራ ያለ ሲሆን በዚህ ሆስፒታል ያለውን የ ' Trauma Center ' የተለያዩ የውጭ ድጋፎችን በመፈለግና የህክምና መሳሪያና የሰው ሀይል ግብኣቶችን በማሟላት ለተሻለ ደረጃ እንዲበቃ አድርጓል።
||

ወንድማችን ከዚህም ባሻገር በደቡብ ክልል እየተስፋፋ የመጣውን የአክፍሮት ኃይላት ሴራ በቻለው አቅም በሙያው ለመግታት እየሰራ ይገኛል።
የአክፍሮት ኃይላቱ ለተልዕኳቸው ማስፈጸሚያ ከሚጠቀሟቸው ስልቶች አንዱ የሕክምና ጉዳይ ነው። በዚህም የተነሳ ብዙ ህሙማን ወደ ወንጌላዊያኑ ሆስፒታል ወደ ሶዶ ክርስቲያን ሆስፒታል ሪፈር ሲባሉ፤ በቀላሉ ለአክፍሮት ኃይላት ይጋለጡ ነበር።
ወንድማችን በወራቤ ዩኒቨርስቲ የአጥንት ሕክምና ክፍል በማቋቋም ወደ ወንጌላዊያኑ ሆስፒታል ሪፈር የሚባሉ ህሙማንን ወደዚህ እንዲመጡ አድርጓል።

ዶ/ር ዘይኑ ዙበይር በአሁኑ ሰአት በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ETV የንግድ ስራ ተሰጥዕ ውድድር እየተወዳደረ ነው።
በዚህ ውድድር ላይ ወደ የሚጠጉ የተለያዩ ፈጣራዎች ባለቤት የሆኑ ተወዳዳሪዎች እየተወዳደሩ ይገኛል።
ከነዚህ ተወዳዳሪዎች ውስጥ የመጨረሻዎቹ ምርጥ አስሮች ብቻ ቀርተዋል።

ከነዚህ ምርጥ አስር ተወዳዳሪዎች ውስጥ አንዱ ወንድማችን ዘይኑ ዙበይር ነው።
ወንድማችን ከነዚህም ውስጥ ጥሩ ደረጃን ያገኝ ዘንድ ከአላህ ቀጥሎ የኛንም እርዳታ ይፈልጋል።
ውድድራቸውን ከሚያስሄዱበት መንገድ አንዱ በSMS መልዕክት በመላክ ነው።
የወንድማችን መለያ ቁጥር "Bt1" ነው።
ወደ 800 "Bt1" ብላችሁ በመላክ ዶ/ር ዘይኑን ምረጡ።
ዶ/ር ዘይኑ በዚህ የንግድ ስራ ውድድር ላይ እየተወዳደረበት የሚገኘው የፈጠራ ስራው፤
የተሰባበሩ አጥንቶችን ለማከም የሚረዳ "External Fixator" የተሰኘ የህክምና መሳሪያ ነው።
ዶ/ር ዘይኑ ጋር በውስጥ አውርተን ነበር።
ከሌሎች ተወዳዳሪዎች አንጻር እርሱ የሰራው የህክምና መሳሪያ ብቸኛው ህክምናን የሚመለከተ መሳሪያ መሆኑን ነግሮኛል።

ወንድማችን ይህን ውድድር አሸንፎ ወደፊት ከዚህ የተሻሉ ስራዎችን እንዲሰራ እናበረታታው።

አሁኑኑ Bt1 ብላችሁ ወደ 800 በመላክ ዶር ዘይኑ ዙበይርን ምረጡ።

ሙስሊሙ ማህበረሰብ በሁሉም መልካም ስራ መስክ ተወዳዳሪ ሁኖ ሲገኝ ለቀጣዩ ትውልድም ጥሩ ትውፊት ነውና እየሰሩ ያሉ ሰዎችን በምንችለው መልኩ እንርዳቸው።
||
መልዕክቱን ለሌሎችም ሼር በማድረግ ወንድማችን አሸናፊ ይሆን ዘንድ የበኩላችንን ሚና እንጫዎት።
||
Murad Tadesse
||
July 15, 2019 G.C
||
=================
t.me/MuradTadesse
fb.com/MuradTadesse1