Forwarded from Diini ixxigah _Tabaatabsih Raceena(Noor A/d)
🖊Murad Tadese
እኔ፣ አባቴና መውሊድ‼️
==================
ዛሬ አንድ የኔንና የቤተሰቦቼን ሁኔታ በመውሊድና መሰል ጉዳዮች ላይ ያለንን አቋም ላጫውታችሁ።
ቤተሰብ ጋር አንድ ላይ ስንሆን ስለ ኃይማኖታዊ ጉዳዮች ስናነሳ ከማንግባባቸው ነጥቦች መካከል አንዱ የመውሊድ ጉዳይ ነው።
ቤተሰቦቼ መውሊድን ከልባቸው ነው የሚያከብሩት።
ልክ እንደሚባለው መውሊድ በማክበራቸው ለነቢያችን ﷺ ያላቸውን የላቀ ክብር የሚገልጹበት ነው።
እንደዚህ ዘመኖቹ መውሊድ አክባሪዎች ለፖለቲካ ትርፍ ብለው የሚያከብሩ ሳይሆኑ፤
ከአንጀታቸው በሚገርም ኢኽላስ ጥርት አድርገው ነበር የሚሠሩት።
ዳሩ ግን ኢኽላስ ብቻ ምን ዋጋ አለው?!፤ ትክክለኛ ለነቢዩ ሱንና መከተል (ሙታበዓ) ከሌለው‼️
አባቴ መውሊድ ማክበርን ከአባቱ፣ ከአያቱና ቅድመ አያቱ የወረሰው ነው።
ከእናቴ ጋር ትዳር ከመሠረቱበት የኃይለ ሥላሴ (ጃኖሆይ ይሉታል በነርሱ አጠራር) ዘመነ መንግስት ጀምረው፤ መውሊድን በደማቅ ሁኔታ ያከብራሉ።
ሲያከብሩ ዝም ብለው ተራ አከባበር አልነበረም።
ራሳቸውን ችለው በሬ አርደው ነው የሚያከብሩት።
ይህን የሚያደርጉት ደግሞ፤ የሚያምኗቸው የሱፍያ ሸይኾች፤
ለመውሊድ የሚታረደው እንስሳ ኋላ የቂያም ቀን ሲራጥን ጋልቦ ለማለፍ ያገለግላል ስለሚሏቸው ነው።
ለዚያም ነበር ለአባቴ በሬ ይታረዳል፤ ለእናቴ ደግሞ በአመቱ ላም ይታረዳል።
ምን አልባትም ያልተዘጋጁበት ከሆነ፤ በቀላሉ በበግና በፍየል ያከብሩታል።
አንድትም አመት አልፏቸው አያውቅም። ባይሆን በኛ ጋር አመቱን ሙሉ ለመውሊድ ገደብ ስለሌለው፤ ረቢዑል አወልን አይጠብቁም። ሲጀመር መቼ እንደሚውልም ብዙ ጊዜ አያውቁትም።
ብቻ እንዲህ እያደረጉ መውሊድን ያከብሩ ነበር።
እንዳውም አንድ የሚያጫውቱኝ አፈ ታሪክ አላቸው፤ ሸይኾቻቸው የነገሯቸው።
ይሄውም ፦ "አንድ ሰው በጨለማ እየተጓዘ ሳለ፤ በቀብር ላይ ሲያልፍ በአጋጣሚ ቀብሩ ተከፍቶ ሰውዬው ሳያውቅ ገባ፤ እዚያም ውስጥ መብራት አለ፤ የአንድት ሴትዮ ቀብር ነበር። ሴትዮዋ አንድት ቆዳዋ የተገፈፈች ላም አለቻት። ሴትዮዋ ላሚቱን እያለበች ወተቷን ትጠቀማለች። ይህ ግለሰብ ቆዳዋ ምን ሁኖ ነው የሌለው ብሎ ያቺን ሴት ጠየቃት። ሴትዮዋም ይህቺ ለመውሊድ ሶደቃ ያረድኳት ናት፤ ግን ቆዳዋ የሌለው ቆዳዋን ሺጨው ስለነበር ነው። ለመውሊድ የታረደ እንስሳ ቆዳው መሸጥ አልነበረበትም ብላ መለሰችለት። ከዚህም በተጨማሪ ለመናገር የሚከብዱ ብዙ ክስተቶችን ሰውዬው ሴትዮዋ ዘንድ እንደተመለከተ ተናገረ!" የሚባል ተረት አለ።
ታዲያ የኔ ቤተሰቦች ይህቺን ይዘው አንድትም ቀን ለመውሊድ ያረዱትን እንስሳ ቆዳ ሺጠው አያውቁም። የሚገርማችሁ እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ ራሱ ነበር።
አላህ ያለ ጊዜ እኔ ወደ ዲን ጉዳዮች ስገባ፤ ስለ መውሊድ ያለውን እውነታ አጫውታቸው ጀመር።
አባቴ "መውሊድ አይቻልም!" ብዬ ሳስረዳው በጣም ነው የሚቆጣው። ምክንያቱም አላህ ዘንድ "አለኝ!" የሚለው ዋናው መልካም ሥራው በርሱ እሳቤ እድሜውን ሙሉ አቅሙን፣ ሃብቱንና ጊዜውን ያባከነበት መውሊድ ስለነበር። ይህን "ከንቱ ነው!" ሲባል የሚሰማውን አስቡት።
እናቴ ደግሞ "ምንህን አመጣሃ ልጄ?!" ትለኛለች።
ቀስ በቀስ እየተግባባን መጣን።
አባቴ "በቃ! ሥራዬን ሁላ ከንቱ አስቀረኸው?" ይላል በቁጭት አንዳንድ ጊዜ።
"ኢንሻ አላህ! የውስጥህን የዋህነት የሚረዳህ አላህ እውነታውን ያውቃል፤ አብሽር!" እለው ነበር።
አላህ በመልካም ሥራ እንዲቀይርለት ዱዓእ አድርጉልኝ።
ወላሂ በጣም ነው የሚያሳዝኑት!!
እነርሱ ሱፍያ በለው ወሃብያ በፊት ላይ ምንም የሚያውቁት ጉዳይ አየለም።
አሁን አሁን ሲወራ ይሰማሉ እንጅ።
አባቴ በዚህ ብቻ አልነበረም የለፋው።
ወሎ ውስጥ "ጀማ ንውስ" የሚባል የዚያራ ቦታ አለ።
እዚያ ቦታ "በእግሩ ሰባት ጊዜ ሂዶ የዘየረ፤ ጀነት ይገባል!" ይሉናል ይላል ሸይኾቹ።
እና የሚገርማችሁ ከእህቱ ጋር ሰባት ጊዜ በየ አመቱ ሂዷል።
እናቴም ሰባት አልሞላችም እንጅ ሂዳለች።
ከዚህም በተጨማሪ በከላላ ወረዳ ደገር በሚባለ ቦታ "ጌታው ሸይኽዬ" የሚሏቸው አሉ።
ከአላህ በላይ ያልቋቸዋል።
"ጌታው ሸይኽዬ የጎጃምን ምድር ተሸክመው ወሎ ላይ አሳርፈውታል!" ብለው ያምናሉ። ያው የተነገራቸውን ነው።
በየ ሳምንቱ ጁሙዓ የጌታው ሸይኽዬ ቀን ነው።
የኔ ቤተሰቦች ከቻሉ በበግ ወይም በፍየል፤ ካልቻሉ ግን በዶሮ እየተሳሉ፤ በየ ሳምንቱ አሊያም በየ ወሩ የሱፍያ አጥማሚ ሸይኾቻቸውን እየጋበዙ ሰደቃ ብለው ያበላሉ።
በተጨማሪም በወሎ ውስጥ አለ የተባለ የዚያራ (ዾሪሕ) ቦታ አልቀራቸውም። ምናልባት አብሬትንና መሰል ቦታቸውን ስለማያውቋቸው እንጅ!!
በነርሱ እይታ በጣም በመልካም ሥራ ላይ መትጋታቸው ነው። ያው ስለተነገሩ!!
ያም አለ ይህ ለዚህ ሁሉ የቤተሰቦቼ ክስረት ጉልሁ ሚና የአጥማሚ ሱፍያ ሸይኾች ሴራ ነው።
ለራሳቸው የማይሰሩትን የኔን ቤተሰቦችና መሰል የዋሆች ሥሩ እያሉ ሆዳቸውን ይሞላሉ።
የኔ ቤተሰቦች ደግሞ ካላቸው የዋህነት አንጻር፤ ጀነትን ስለሚሹና እሳትን ስለሚፈሩ መልካም ነው የተባሉትን ነገር ከመፈጸም ወደ ኋላ አይሉም።
ይህ በእንዲህ እያለ አላህ እኔን ሰበብ አደረገላቸውና፤
ሁሉንም ነገር እርግፍ አድርገው ትተው፤
ከዘጠኝ አመታት ገደማ ወዲህ በሰላም አሉልኝ እላችኋለሁ።
እንዲህ እያደረጉ ሲጫወቱባቸው የነበሩ የሱፍያ ሸይኾችን ብገድላቸው ሁላ ደስ ይለኝ ነበር።
በርግጥ ከፊሎቹ ሙተዋል፤ ከፊሎቹ ደግሞ አል-ሐምዱ ሊላህ በለውጥ ላይ ናቸው፤ ከፊሎቹ ሙሉ በሙሉ ተለውጠዋል። ብዙ ጊዜ በተረጋጋ መንፈስ እናወራ ነበር።
ቤተሰቦቼ መጀመሪያ አካባቢ ላይ የሆነ ነገር አታድርጉ ስላቸው የሚከራከሩኝ በመረጃ ሳይሆን፤
"አንተ ትናንት ከኛ ውስጥ ወጥተህ ምኑን አውቀኸው ነው??
ከእገሌ ሸይኽ በልጠህ ነው? እርሳቸው እኮ ይህን ያደርጉት ነበር!" ይሉኛል።
ኢማሙ ሻፊዒይ "ከጃሂል ጋር ስከራከር ያሸንፈኛል!" እንዳሉት፤ እነዚህም ቀድሞ የተሸከሙት አስተሳሰብ ስላለ አይሰሙህም።
የዚህን ጊዜ እኔን የፈለገ ቢሆን ያኔ ስለማይሰሙኝ፤
ሥራዬ በወቅቱ ሸይኽ ከሚሏቸውና ከሚያምኗቸው ሸይኾቻቸው ጋር ማውራት ነበር።
ከነርሱ ጋር ስግባባ፤ "ሂዱና ለቤተሰቦቼም ንገሩልኝ እናንተን ነው የሚሰሙት!" ብዬ አስነግራለሁ፤ እነርሱም ይሰማሉ።
አሁን አሁን ግን አል-ሐምዱ ሊላህ፤ "አታድርጉ!" ካልኳቸው "እሺ!" ከማለት ውጭ ሌላ ነገር የለም።
አብዛሃኛውን እድሚያቸውን በከንቱ ነገሮች ነው የጨረሱት።
አላህ በመልካም ነገር ይቀይርላቸው እንጅ!!
እድሚያቸው የገፋ ስለሆነ የወደፊቱን ቀሪ ሕይወታቸውን በመልካም ሥራ ያሳልፉት ዘንድ በዱዓእ አትርሱኝ።
አላህ አልሻውም እንጅ ቢሻው ኑሮ፤
ይህ ልፋታቸውና ጥረታቸው በትክክለኛው መንገድ ቢሆን ብዙ ትርፍን ያተርፉ ነበር።
ምናልባትም የኔ አይነት እጣ ፈንታ ያጋጠማችሁ ካላችሁ፤
መጀመሪያ ከሚያምኑት ሰው ጋር በጥሩ ስነ ምግባር በመረጃ ተማመኑና በርሱ አስመክሯቸው።
እናንተን ግን ላይሰሟችሁ ይችላሉ።
አላህ ሁላችንንም በመንገዱ ላይ ያጽናን።
||
ወንድማችሁ፦ ሙራድ ታደሰ
==========
November 15, 2019 G.C

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Dr/ Mld cuseen Yalli kaa Yacfazay
Assalaamu qaleykum waracmatullaahi wabarakaatuh...
Massakaxxale qunxaaneytaw, asaakuuk qimbisak 4 ayro fan logyi magaalak Namah markazal baxaabaxsale qoloma edde tacdureh tan mucaadara gexsittaamih taagah, edde tangaleenim massakaxxaluk sin kassisna.
@httpsDiiniKeeAnaakara

Forwarded from 🇪🇹Ahmed Dalol abu jaefar (Abu Jaefar Dalol)
اسلام عليكم ورحمت الله وبركاته
Massakaxxa leh tan qafar ummattak elle aninnaanih rikel yallih salaamatta xuwaw le yok sin taafay.
Tohuuk lakal axceemih akah taaxigen innah edde nanim #akheru_zamaan kinniimik amakkaquk #diinik #addunya fanah hangi nacem tamballe. tonnah nek diini ixxiga leh yan maray mari akah sangeela likih derre edde cabak geytimnam alsah innah qadoomu.
Tah anke fan nee beele innek inkih naaxige tiya ikkah iggima akak linom hinna. Tah kaaduk xayla faxxaamay akah macaleh meqe.
Addunya bagul waar mayanaay, nee cabteh gexiiy, tet cabneh gexi ikkah sidocta matan. Lino waktit antifiqqime waynek yalli nee catay ikkah #cisaab kee #nadaama lakat leemi.
Tahak calli edde yanim yalla fanah yadaarenim kee addunyah le caddo yaceeniih akheerah mango gaba yaceenim faxxinta.
Tohuuk lakal asaaku sin fooca maksam faxamah tu gactek Massakaxxa le #Dr_Macammad_cuseen baxaabxsa le udduurah qafar ummatta kaal haak sugteh tan esserooral qafar afah abeh yan gacsay exxa exxah rike rikeh sugeem yaaxige maral taaxigeenih. Awayah tu gactek 108 esserol yeceeh yan gacsa siita fan baahak inki araacal siitat xakbisak missossu hayneh siitat 4 saaqatih gide sugah yani siinih xayyosneh nan.
Ta abto namma gurral taniih, naharaak Networkil yan marah ahak duma yuble marak taaxigeenih gubi amol tanih tan #kassis_you_tuubul 5 exxah haak rubneh geytimna.
you tube channal
👇
https://www.youtube.com/channel/UCXEEolrW8GseVR5EDy9BHwQ
Toh kaaduk dr macammad foto edde haak xongolo derrel akah gexxah tan innah abak missosne tokkel geetton.
Nammay haytoh xongoloh elle anuk #CD kee #MEMORih elle bicah yan gurrat gacah yan.
Too waqdi ta diini esser kee gacsa sidiica gaysal tanih tan qafar ummattay mangoh tan diini esseroorak calwayak tanih tani gufusaanamih amaanatta siinil qidak xongoloh missosneh nan diini esser kee gacsa 0920701284 talaaphoonul hayteenik elle tanin daqar aw makafta fanah siinih akah gufsnah nan innah abe inno.
Ossitinah kaaduk gubi amol yan telegram chanalal geetton.
Yalli yoobbeemil taamita mara nee abay.
Ossitinah kaaduk xayi udduurah addat diini wagsiisak qusba barnaamij sin fooca makse inno yalli iyyek.
👇
https://t.me/AhmedDalolabujaefar/17
#Share aba
@Acmad xalul abu jaqfar

YouTube
𝐀𝐟𝐚𝐫 𝐊𝐚𝐬𝐬𝐢𝐬 𝐌𝐞𝐝𝐢𝐚
Nek hadaf diini khidmat abaanama.
Baxsa luk diini tu taaxago kee ummatta yasgooroweenimiiy,
Esser kee gacsaay, kassis barnaamijiiy, qhur'aan tafsiiri
Share kee subscribe abaanamal nee cattaanam yallih migaaqal sin esserna
This channel is for the Muslim…

🤝Assalaamu qaleykum waracmatullaahi wabarakaatuh
★★★★★
🇸🇦Meqe toobokoy qasri teknoloojit antifiquk baxaabaxsale qolomah duruus kee fataawa qafar afat elle geytimtah tan Telegram golitte.
①, 👇Ixxigak taaxigeenim net tabsaay, nek tabsa☜
Tu-mabul teelleenik
አስተየት ከሎዎት 📩@acmadxalol
t.me/httpsAhmedDalolabujaefar
② 👇Qafar afat tan cadiisitte
Elle siinih tatrusa Raceena.
t.me/httpsDiiniixxigahtabaatabsa
③, 👇 دروس وفتاوي ومحاضرات باللغة العفرية
★Diini barittooy, fatwaa kee Daqwa Qafar afat
t.me/httpsDiiniKeeAnaakara
📩 Tû mabul=> @Anaakar
④ 👇Baxaabaxsale kitoobah darsi qafar afat.
t.me/httpsqafarAfihkitooba
Share

Telegram
Diinii kee Anaakara (Md Ali)
دروس وفتاوي ومحاضرات باللغة العفرية
★Diini barittooy, fatwaa kee Daqwa Qafar afat
Tû mabul=> @Anaakar or @acmadxalol

Audio
Dr /macammad cuseen Esseroora kee Gacsak1⃣Haytoh Exxa
فضيلة الدكتور محمد حسين ساني حفظه الله ورعاه.
فضيلة الدكتور محمد حسين ساني حفظه الله ورعاه.
Forwarded from Diini ixxigah _Tabaatabsih Raceena(Noor A/d)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Tamah koqosoh digiraanam maay , cukmi leeh, Axcuk Esseren esserol Dr/ macammad cuseen Weeqisa Elle abe gacsa.Yalli Kaa Yacfazay.
share kak aba.
share kak aba.
VID_20191117_173353_7161574010159290
<unknown>
Dr /macammad cuseen Esseroora kee Gacsak
2⃣Haytoh Exxa
فضيلة الدكتور محمد حسين ساني حفظه الله ورعاه.
2⃣Haytoh Exxa
فضيلة الدكتور محمد حسين ساني حفظه الله ورعاه.
Audio
Dr /macammad cuseen Esseroora kee Gacsak
3⃣Haytoh Exxa

Union Of Muslim Students In University Group
ሙስልም ተማረዎች በያለበት ትስስር ማድረግ ኢስላማዊ እውቀቶችን መቀባበል ተውሂድና ሱና መሰረት ያደረገ እውቀትን መገበየት እርስበርሳቸው መተዋወቅና መወዳጀት
https://t.me/UMSIU12

Forwarded from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
በሶላት ላይ እጅ የሚነሳባቸው ቦታዎች:–
① የመክፈቻ ተክቢራ ጊዜ (ተክቢረተል ኢሕራም)፣
② ወደ ሩኩዕ ሲወረድ፣
③ ከሩኩዕ መልስ እና
④ ከመጀመሪያው ተሸሁ፞ድ (አተ፞ሒያ፞ቱ) ሲነሱ።
① የመክፈቻ ተክቢራ ጊዜ (ተክቢረተል ኢሕራም)፣
② ወደ ሩኩዕ ሲወረድ፣
③ ከሩኩዕ መልስ እና
④ ከመጀመሪያው ተሸሁ፞ድ (አተ፞ሒያ፞ቱ) ሲነሱ።
Forwarded from 🎓Afar Students Union🌍
Amah xaagu...
Baxaabaxsale jaamiqatittel yan qunxaaneytaw, withdrowal kibaanam maxiiqmta iyyaanam taabbe siini.
Yalli sin yacfazay
t.me/Afarstudentsunion
Baxaabaxsale jaamiqatittel yan qunxaaneytaw, withdrowal kibaanam maxiiqmta iyyaanam taabbe siini.
Yalli sin yacfazay
t.me/Afarstudentsunion
Dr /macammad cuseen Esseroora kee Gacsak
4⃣Haytoh Exxa